RozinaYeabe mekonnen

RozinaYeabe mekonnen 🦋When life is good, pray. when life is hard, pray. never forget to pray! Amen.🙏❤️

16/04/2026

8/8/2018 ዓ.ም❤️‍🔥

❤️♾️👑
12/04/2026

❤️♾️👑

Teddy my king is coming.🎼🎧♾️💚
23/03/2026

Teddy my king is coming.🎼🎧♾️💚

ሰበር ዜና፦ የኢትዮጵያ የሙዚቃ ንጉሥ ቴዲ አፍሮ አዲስ አልበሙን ሊያበረክት መሆኑ ተሰማ::

በመላው ዓለም የሚገኙ የኢትዮጵያ ሙዚቃ አፍቃሪዎች በጉጉት ሲጠብቁት የነበረው የምስራች ይፋ ሆኗል።

ድምፃዊ ቴዎድሮስ ካሳሁን (ቴዲ አፍሮ) አዲሱን የሙዚቃ አልበም ስራ አጠናቆ ለህዝብ ለማቅረብ ዝግጅቱን ማጠናቀቁ ታውቋል።

"ኢቶሪካ" የሚል ስያሜ የተሰጠው ይህ አዲስ አልበም፣ ከዚህ ቀደም ካቀረባቸው ስራዎች በተለየ እጅግ ረቂቅ እና ጥልቅ የሆኑ የዜማና የቃል ድርሰቶችን የያዘ መሆኑ ተገልጿል።

እንደ መረጃዎች ጥቆማ፣ አዲሱ አልበም በዘንድሮው የዳግማ ትንሳኤ በዓል ለሙዚቃ አፍቃሪዎች ይቀርባል ተብሎ ይጠበቃል።

ይህ ዜና በተለይ ለቴዲ አፍሮ አድናቂዎች ትልቅ ስጦታ እንደሚሆን ጥርጥር የለውም።

ቴዲ አፍሮ ከዚህ ቀደም ባወጣቸው

* ያስተሰርያል"፣
* አቦጊዳ "፣
* ጥቁር ሰው" እና
* ኢትዮጵያ" በተሰኙ አልበሞቹ የኢትዮጵያን የሙዚቃ ታሪክ መቀየሩ ይታወሳል።

አዲሱ "ኢቶሪካ" አልበም ደግሞ ምን አይነት አዲስ ስሜት ይዞ ይከሰት ይሆን?

እናንተስ የቴዲ አፍሮን "ኢቶሪካ" አልበም ለመስማት ዝግጁ ናችሁ?

በአልበሙ ውስጥ ምን አይነት መልእክቶች እንዲካተቱ ትጠብቃላችሁ? ሀሳባችሁን በኮሜንት ላይ አጋሩን!

ኢቶሪካ

ጉርሻ page

🌴🌴🌴

⭐️⭐️
21/03/2026

⭐️⭐️

🎉Happy birthday! Adonie❤️🔥
05/03/2026

🎉Happy birthday! Adonie❤️🔥

የበጎነት ምልክቱ አዶናይ 26 ሞላው::

በአለማችን ላይ ብዙ ወጣቶች በሃያዎቹ እድሜያቸው የራሳቸውን ህይወት ለመገንባት፣ ውድ መኪና ለመንዳትና በምቾት ለመኖር ይሮጣሉ። አንዳንዶች ደግሞ ከሩቅ ሆነው ሀገራቸውን ይረሳሉ። ዛሬ ግን ስለ አንዱ ለየት ያለ ወጣት እናወራለን... ስለ አዶናይ!

በካናዳ ቅዝቃዜ ውስጥ ሆኖ፣ በቲክቶክ መስኮት "የኔ ቆንጆ" እያለ ለኢትዮጵያውያን እህቶቹ የብርታት ቃል መዝራት ጀመረ። ብዙዎች "በሶሻል ሚዲያ ብቻ ነው" ብለው ሲያስቡ፣ እሱ ግን ቃሉን በተግባር ሊፈትነው ጓዙን ጠቀለለ። የካናዳውን የተደላደለ ኑሮና ፓስፖርት በኪሱ ይዞ፣ "ሀገሬ ካልገባሁ፣ ወገኔን ካልረዳሁ" ብሎ ወደ እናት ምድር ኢትዮጵያ ነጎደ።

አዶናይ ኢትዮጵያ ገብቶ ታሪክ መስራት እንጂ መቀመጥን አላወቀበትም።

* ወጣትነት አላሳበጠውም፤ ይልቁንም አንጋፋዎቹን አርቲስቶች በማስታወስ፣ ለሁለት አርቲስቶች እና ለአንድ ዘማሪ መኪና እንዲሸለሙ በማድረግ "ኢትዮጵያዊነት ለታላላቆች ክብር መስጠት ነው" የሚል ትልቅ ትምህርት ሰጠ።

* ለብዙዎች የስራ እድልና ታዋቂነትን በመፍጠር፣ ራሱን ዝቅ አድርጎ ሌሎችን ከፍ አደረገ።

* በየሰፈርና በየቤቱ እየዞረ፣ የቆሰሉትን እየጠገነ፣ የተራቡትን እየመገበ... ዛሬ አዶናይ ለኢትዮጵያ እናቶች "የቤት ውስጥ ልጅ" ሆኗል።

አዶናይ በ 26 ዓመቱ ያሳየን ነገር ቢኖር፦ "ሰው ለመርዳት ሀብታም መሆን አይጠበቅብህም፣ ቅን ልብ ብቻ ይበቃል!" የሚለውን ነው። ሀገርህን የምትረዳው ሩቅ ሆነህ ሳይሆን ገብተህ አብረሃት ስትቆስልና ስትታመም መሆኑን በተግባር አስተምሮናል።

ዛሬ የዚህ ድንቅ ወጣት የ 26 ዓመት ልደት ነው!

አዶናይ ሆይ፤

አንተ የ21ኛው ክፍለ ዘመን የኢትዮጵያ ወጣቶች ፋና ወጊ ነህ። እድሜህ በጤና ይባረክ! የጀመርከው የበጎነት ምንጭ መቼም አይድረቅ። የሺዎች እናቶች ምርቃት፣ የሺዎች አባቶች ምርቃት ከፊትና ከኋላህ ይከተልህ።

ይህን ታላቅ ወጣት የምትወዱና በስራው የምትኮሩ ሁሉ፦
" መልካም ልደት" በማለት ኮሜንት አድርጉለት 🙏

መልካም ልደት ወንድማችን

🧁 🍰 🎂

ጉርሻ page

🌴🌴🌴

✨🌺✨
13/02/2026

✨🌺✨

© Copyright: Abeba Desalegn. Any unauthorized use copying or distribution is strictly prohibited.Distribution By ©Geez CreativeAvailable now on all digital s...

10/02/2026

God bless you, my dear.👼❣️😘

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when RozinaYeabe mekonnen posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share