ሆጵላስ ልጆች Hopelase Jr.

ሆጵላስ ልጆች Hopelase Jr. Hopelase is kids channel dedicated to entertaining and educating through easy and creative methods. Meanwhile, the fairy tales

The games presented on this channel help children develop motor skills, problem-solving abilities, imagination, and creativity.

08/09/2026

ልጅ በቅጽበት ከእጃችሁ ሊያመልጥ ስለሚችል ስትይዙ ጥንቃቄ አድርጉ
👉ሜክሲኮ ውስጥ በደህንነት ካሜራ የተቀረፀ

የ44 ቀናት ህፃን ይዛ ስብሰባ የገባችው እናት***ጣሊያናዊቷ እናት ጨቅላ ልጇን ይዛ የአውሮፓ ህብረት የፓርላማ ስብሰባ ገብታ ስትሳተፍ ቆይታለች። ከአራስነት (የ44 ቀናት ህፃን) እስከ የል...
31/08/2026

የ44 ቀናት ህፃን ይዛ ስብሰባ የገባችው እናት
***
ጣሊያናዊቷ እናት ጨቅላ ልጇን ይዛ የአውሮፓ ህብረት የፓርላማ ስብሰባ ገብታ ስትሳተፍ ቆይታለች። ከአራስነት (የ44 ቀናት ህፃን) እስከ የልጇ እድሜ ሦስት ዓመት እስኪሞላት ስብሰባውን ስትሳተፍ ነበር።

አንድ ማስጠንቀቂያአንድ ፈጣን ምላሽየሺዎችን ህይወት ታደገ***ሰሞኑ ኔፓል ውስጥ በደረሰው የጎርፍ አደጋ ወቅት የአንድ ትምህርት ቤት ዳይሬክተር የወሰዱት እርምጃ ከ1, 600 በላይ ተማሪዎችን...
30/08/2026

አንድ ማስጠንቀቂያ
አንድ ፈጣን ምላሽ
የሺዎችን ህይወት ታደገ
***
ሰሞኑ ኔፓል ውስጥ በደረሰው የጎርፍ አደጋ ወቅት የአንድ ትምህርት ቤት ዳይሬክተር የወሰዱት እርምጃ ከ1, 600 በላይ ተማሪዎችን ህይወት ታድጓል::
የትምህርት ቤቱ ዳይሬክተር አንድ አስቸኳይ ማስጠንቀቂያ ሰሙ:: ከተራራማ አካባቢ የውሃ መጠና ከፍታ በከፍተኛ ሁኔታ እየጨመረ ነው:: ዝቅተኛ አካባቢ የሚገኙ ነዋሪዎች ወደ ኮረብታማ አካባቢ እንዲወጡ የሚያስጠነቅቅ መረጃ ተላለፈ:: ይህ መልዕክት ሲተላለፍ ትምህርት ቤቱ ቅጥር ግቢ ውስጥ 900 ተማሪዎች ነበር:: ከ700 በላይ ተማሪዎች ወደ ትምህርት ቤቱ እያመሩ ነበር::
ርዕሰ መምህሩ የትምህርት ቤቱ ደወል በመደወል ተማሪዎች በፍጥነት ከትምህርት ቤት እንዲወጡ አደረጉ:: ወደ ትምህርት ቤት በመጓዝ ላይ የነበሩ የተማሪ ሰርቪስ አሸከርካሪዎች ጋር በመደወል እንዲመለሱ አደረጉ::
ይህንን ውሳኔ በወሰኑ በደቂቃዎች ውስጥ ትምህርት ቤቱ በጎርፍ እና በጭቃ ተዋጠ::
አንድ ማስጠንቀቂያ እና ፈጣን ውሳኔ ተቀናጅተው ከ1600 በላይ ተማሪዎች ህይወት ታደገ::

ሁለቱ ወንድማማቾች-ተረት***
25/08/2026

ሁለቱ ወንድማማቾች-ተረት
***

እንዴት ሰነበታችሁ ልጆች? ተረት ማንበብ ትወዳላችሁ? በጣም ጥሩ! በተለይ ወደ መኝታቸው ስትሄዱ ብታነቡት ...

ልጆችን የምናናግርበት መንገድ ጥንቃቄ ይሻል***ሰሞኑ ህንድ ውስጥ አስተማሪው የተቆጣችው ልጅ በጣም ከመደንገጡ የተነሳ ህይወቱ አልፏል::
22/08/2026

ልጆችን የምናናግርበት መንገድ ጥንቃቄ ይሻል
***
ሰሞኑ ህንድ ውስጥ አስተማሪው የተቆጣችው ልጅ በጣም ከመደንገጡ የተነሳ ህይወቱ አልፏል::

ሦስቱ ትንንሾቹ አሳማዎች-ተረት👇
13/08/2026

ሦስቱ ትንንሾቹ አሳማዎች-ተረት
👇

ሦስቱ ትንንሾቹ አሳማዎች ተረትን በጣም ትወዱታላችሁ።ልጆችዬ ሁለት ሰነፍ እና አንድ ጎበዝ አሳማዎች ነበሩ...

ቀበሮ እና የወይን ፍሬ***ለልጆች ታስቦ የተዘጋጀ አስተማሪና አዝናኝ ተረት👇
07/08/2026

ቀበሮ እና የወይን ፍሬ
***
ለልጆች ታስቦ የተዘጋጀ አስተማሪና አዝናኝ ተረት
👇

ልጆችዬ፤ “ቀበሮ እና የወይን ፍሬ” ተረት ቀበሮ የወይን ፍሬ መብላት ፈልጎ ከዛፍ ላይ ለማውረድ በጣም ሞከ...

ህፃናትን በፍፁም እንዲህ አትበሉዋቸው!***📍 ብቻዬን ተወኝ/ ተይኝ፦ ደጋግሞ ማለት ልጆች የወላጆቻቸው እገዛና ድጋፍ በሚፈልጉበት ወሳኝ ወቅት እንኳን እንዳይጠይቁ ያደርጋል።📍  ልታሳብዱኝ ነ...
07/08/2026

ህፃናትን በፍፁም እንዲህ አትበሉዋቸው!
***
📍 ብቻዬን ተወኝ/ ተይኝ፦ ደጋግሞ ማለት ልጆች የወላጆቻቸው እገዛና ድጋፍ በሚፈልጉበት ወሳኝ ወቅት እንኳን እንዳይጠይቁ ያደርጋል።
📍 ልታሳብዱኝ ነው!፦ ችግሮች ሲፈጠሩ ወላጆች ምንጊዜም ቢሆን በተረጋጋ ስሜት ውስጥ መሆን አለባቸው። ስሜትን መቆጣጠር የወላጆች ሃላፊነት ነው።
📍 ለእናንተ ብዬ ነው፦ ልጆች ያለአቅማቸውና ያለጥፋታቸው የጥፋተኝነት ስሜት እንዲሰማቸው ያደርጋል።
📍 የፈለግሽውን/ የፈለግከውን ነገር አድርግልሃለሁ፦ ያልተገደቡ ቃል መግባቶች ህፃናት ላይ ተጽእኖ ያሳድራሉ። ህጻናት አይሆንምን ወይም ገደብን ሊያውቁ ይገባል።
📍 እዳችንን እንዴት መክፈል እንዳለብን አናውቅም ፦ በህፃናት ፊት ስለቤተሰቡ የኑሮ ጫና ማውራት ህፃናትን ለጭንቀትና ለፍርሃት
📍 አንተ ከሌሎች የተሻልክ ነህ/የማትረባ ልጅ ነኸ፦ ለራሳቸውም ሆነ ለቀጣይ ማህበራዊ ግንኙነታቸው በጣም ጎጂ ነው።
📍 እንደአባትህ ነህ /እንደ እናትሽ ነሽ፦ ይህ ልጆች ወደ አንደኛው ወላጅ እንዲያዘነብሉ ያደርጋቸዋል።
📍 ታሳፍራለህ /ታሳፍሪያለሽ፦ ከልጆች አቅም በላይ የሆነ አገላለፅ ነው።
ምንጭ ፦ https://www.msn.com/en-xl/news/other/things-parents-should-never-say-to-their-kids/ss

ዓይነስውሩ ባለማሾ👇
18/07/2026

ዓይነስውሩ ባለማሾ
👇

ልጆች፤ ተረቱ ቸኩሎ በሌሎች ላይ መፍረድ ትርፉ ፀፀት መሆኑን ያስተምረናል። ዓይነስውሩ ሰው ማሾ ይዞ ለም...

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ሆጵላስ ልጆች Hopelase Jr. posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share