ሆጵላስ Hopelase Jr.

ሆጵላስ Hopelase Jr. Hopelase is kids channel dedicated to entertaining and educating through easy and creative methods. Meanwhile, the fairy tales

The games presented on this channel help children develop motor skills, problem-solving abilities, imagination, and creativity.

ለጥንቃቄ❗️ ‎***‎ለወላጆች ትምህርት ይሆናል ብዬ ስላሰብኩት በስራ ላይ እያለሁ ያጋጠመኝን  ያልተለመደ አስደንጋጭ ክስተት ላካፍላቹ። ‎‎ይህ በደረት ራጅ ምስል ላይ የሚታየው የ6 ወር ህፃ...
23/05/2026

ለጥንቃቄ❗️
‎***
‎ለወላጆች ትምህርት ይሆናል ብዬ ስላሰብኩት በስራ ላይ እያለሁ ያጋጠመኝን ያልተለመደ አስደንጋጭ ክስተት ላካፍላቹ።

‎ይህ በደረት ራጅ ምስል ላይ የሚታየው የ6 ወር ህፃን በሚያሳዝን ሁኔታ እናቱ እንዲጫወትበት የሰጠችውን ቁልፍ በድንገት ውጦት እንደተገኘ ያሳያል።

‎እናትን ስንጠይቃት ልጁ የዋጠው ሁለት ቁልፍ እስከነ ማንጠልጠያ ቀለበቱ እንደሆነ ነገረችን። በፊት ለፊት እና በጎን በኩል በተነሳው የደረት ራጅ ምስሉ ላይ ቁልፎቹ እስከ ማንጠልጠያቸው በግልፅ ይታያሉ።

‎እንደ እድል ሆኖ ልጁ ላይ ምንም ጉዳት ሳይደርስ በቀላል ማደንዘዣ በድንገተኛ ህክምና ቁልፎቹን ልናወጣለት ችለናል።

‎ይህ ችግር በተደጋጋሚ ህፃናት ላይ ሲከሰት ይስተዋላል።
‎በአብዛኛው ከተለመዱ የሚዋጡ በዐድ ነገሮች መካከል
‎✔️ ሳንቲም ፣
‎✔️ የእስኪሪብቶ ክዳን ፣
‎✔️ የእጅ ሰአት እና ትናንሽ የመጫወቻ እቃዎች ባትሪ አይነቶች ፣
‎✔️ ጥራጥሬ (አተር ፣ ሽምብራ ፣ ባቄላ ፣ ለውዝ የመሳሰሉት) እና
‎✔️ ትናንሽ በዐድ መጫወቻ እቃዎች ይካተታሉ።

‎እነዚህ የጠቀስኳቸውን ነገሮች ህፃናት በአፋቸው ይዘው ሲጫወቱ ወይም ባለማወቅ በድንገት ከዋጧቸው ልጆቹ ላይ ከቀላል የጤና እክል እስከ ህይወትን ሊቀጥፍ የሚችል ድንገተኛ አደጋን ሊያስከትልባቸው ስለሚችል በተቻለ መጠን በተለይ እድሜያቸው ከ3 አመት በታች ለሆኑ ህፃናት አለመስጠት ወይም ከሚጫወቱበት አካባቢ ማራቅ ይመከራል።
‎ምንጭ፥ Hakim

አራቱ ጉዋደኛሞች-ተረት
22/05/2026

አራቱ ጉዋደኛሞች-ተረት

ውድ ልጆች፤ በህይወታችን አንዳችን ከሌላችን ጋር ትብብርንና እገዛን መፈለጋችን የማይቀር ነው። አንዱ ጋር ...

ትንሹ የበግ እረኛ-ተረት👇
11/05/2026

ትንሹ የበግ እረኛ-ተረት
👇

ውድ ልጆች፤ ውሸት መናገር በጣም ጎጂ እንደሆነ ከ“ትንሹ የበግ እረኛ” ተረት እናማራለን። የበግ እረኛው ውሸት መናገር ለምዶበት እውነት ሲናገር እንኳን ሰዎች አያምኑትም ነበር። በውሸ....

ቀበሮው እና ቁራዋ - ተረት
29/04/2026

ቀበሮው እና ቁራዋ - ተረት

2 likes. "ቀበሮው እና ቁራዋ - ተረት"

ብልሁ ቁራ-ተረት👇
17/04/2026

ብልሁ ቁራ-ተረት
👇

ውድ ልጆች፤ ተስፋ ሳንቆርጥ ለችግሮቻችን መፍትሄ ከፈለገን ከችግሮቻችን መውጫ መንገድ እንደማናጣ ከብልሁ ቁራ ተረት እንማራለን። ብልሁ ቁራ ዓላማውን ለማሳካት ጥረት በማድረጉ የፈለገ...

የኤሊ እና ጥንቸል ውድድር - ተረት👇
08/04/2026

የኤሊ እና ጥንቸል ውድድር - ተረት
👇

መረጋጋት እና ትዕግስት አሸናፊ ያደርጋል። ከኤሊው የምንማረው በራስ መተማመን በጣም አስፈላጊ ጉዳይ እንደሆነ ነው። እኔ ብቻ ነኝ አሸናፊ ብሎ በትዕቢት መወጠር ውድቀትን ያስከትላል። ....

ጉንዳን እና ፌንጣ - ተረት👇
03/04/2026

ጉንዳን እና ፌንጣ - ተረት
👇

ልጆች ከዚህ ተረት ልክ እንደ ጉንዳን ጠንክሮ መስራትና በእቅድ መኖር በህይወታችን ውስጥ በጣም አስፈላጊ መሆኑን ትማራላችሁ። ስንፍና እና በእቅድ ሳይመሩ ለዛሬ ብቻ መኖር ህይወታችንን ...

አንበሶቹ እና ብልሁ የበግ ግልገል-ተረት***ልጆች ለሚገጥማቸው ችግር መፍትሔ እንዴት ማፍለቅ እንዳለባቸው የሚያስተማር ደስ የሚል ተረት
18/03/2026

አንበሶቹ እና ብልሁ የበግ ግልገል-ተረት
***
ልጆች ለሚገጥማቸው ችግር መፍትሔ እንዴት ማፍለቅ እንዳለባቸው የሚያስተማር ደስ የሚል ተረት

ኦ አንድ የበግ ግልገል አንደ ቀን ሳይታሰብ በአንበሶች ወደቀ! የበጉ ግልገል ትንሽም ቢሆን ብልህ ነበር። ብልህነቱ በአንበሶቹ ከመበላትያድነው ይሆን? ልጆች ምላሹን ከተረቱ እናገኛለን .....

ሦስቱ ትንንሾቹ አሳማዎች-ተረት👇👇
03/03/2026

ሦስቱ ትንንሾቹ አሳማዎች-ተረት
👇👇

ሦስቱ ትንንሾቹ አሳማዎች ተረትን በጣም ትወዱታላችሁ።ልጆችዬ ሁለት ሰነፍ እና አንድ ጎበዝ አሳማዎች ነበሩ። አንድ ቀን ጨካኝ ተኩላ ወደ ሰፈራቸው ይመጣል። ይህንን ተረት ስታዩ ምን እን...

አዝናኝና አስተማሪ ተረት
27/02/2026

አዝናኝና አስተማሪ ተረት

ድመትን ለአይጥ ጠላቷ ነች። ምክንያቱም በየትኛውም አጋጣሚ ከአገኘቻት ከመብላት ወደ ኋላ አትልም።ተረቱ ድመትና አይጥ ጓደኛሞች ለመሆን እንደሞከሩ ይነግረናል። ይሳካላቸው ይሆን? ተረ...

ተኩላውና ቁራዋ - ተረት
25/02/2026

ተኩላውና ቁራዋ - ተረት

ልጆች በውሸት የሚያደንቃችሁ ሰው ከእናንተ የሆነ ነገር ለመውሰድ ፈልጎ ሊሆን ስለሚችል ተጠንቀቁ። ተኩላው በውሸት ቁራዋን እንዳታለላት ልጆች እናንተንም ሰዎች ሊያታሉላችሁ ይሞክራሉ....

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ሆጵላስ Hopelase Jr. posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share