06/08/2024
ሬይ ሶላር
#አለማችን ላይ የመጨረሻ የሆነውን እጅግ በጣም ዘመናዊ የሶላር ውሀ ማሞቂያ ይዞላችሁ ቀርቧል
#እኛ ጋር ሲመጡ ባለ 200 እና ባለ 300 ሊትር የሆኑ ጥራታቸው የተረጋገጠ ፕሬዠራይዝድ የሶላር ውሀ ማሞቂያዎችን ያገኛሉ
# የውሀ ማሞቂያዎቻችን ከማይዝጉ እና ከማይበሰብሱ ማቴሪያሎች ስለተሰሩ ለረዥም ጊዜ ያለምንም እንከን ያገለግሎታል ለዚህም የ5 አመት ዋስትና እንሰጦታለን
በተጨማሪም የሶላር ውሀ ማሞቂያዎቻችን እንደ አማራጭ በኤሌክትሪክ ሀይልም ይሰራሉ
# በብዛት ለሚገዙ ደንበኞቻችን ልዩ ቅናሽ አለን በተለይ ለሆቴሎች ለስፓዎች እና ለጂሞች የውሀ ማሞቂያዎቻችን ተመራጭ ናቸው
#አድራሻ ከጃክሮስ ወደ ሳህሊተምህረት በሚወስደው መንገድ ላይ መብራቱ ጋር ሳይደርሱ በስተቀኝ በኩል ያገኙናል
#ጥራት እና እንክብካቤ መለያችን ነው በ 0974111111 ይደውሉ በቅልጥፍና እናስተናግዶታለን