05/08/2024
ልዪነታችን
ለሁሉም ነገር መሰረት የሆነው የራሳችን አስተሳሰብ እና እኛ ለእኛ የምንሰጠው ዋጋ ነው። ዋጋችንን የምንለካበት መለኪያችን ትክክል ሲሆን ለሌላው ማህበረሰብ የምንጠቅም ትክክለኛ የሰው ሃይል ሀብት እንሆናለን። ይህንን ባለማወቅ ለእራሳቸን እንዲሁም ለሌላው ማህበረሰብ ተገቢውን ዋጋ ባለመስጠታችን ብዙ ስህተቶችን በየቤታችን፣በየመንደራችን እንዲሁም በተለያዩ መስሪያ ቦታዎች እንመለከታለን፡፡ እኛም ይህንን ክፍተት ሊሞላ የሚችል ለሁሉም ሰው የሚሆኑ ስልጠናዎችን አዘጋጅተን ብቃት ያላቸው ሰራተኞችን በማቅረብ የተሻለ ሃገር ለመፍጠር የበኩላችንን አስተዋፅኦ ለማበርከት እንሰራለን፡፡