CWEM Digital Marketing Agency

CWEM Digital Marketing Agency Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from CWEM Digital Marketing Agency, Consulting Agency, Addis Ababa.

አንድ ነገር ከመጀመራችሁ በፊት!ከማንኛውም ሰው ጋር ባላችሁ ንክኪ ሊያሳባችሁና ጥንቃቄ ልትወስዱ የሚገባችሁ ነገር ቢኖር የአጀማመራችሁ ጉዳይ ነው፡፡ ሁኔታው የንግድ አጋርነት፣ የፍቅር ግንኙነ...
14/09/2024

አንድ ነገር ከመጀመራችሁ በፊት!

ከማንኛውም ሰው ጋር ባላችሁ ንክኪ ሊያሳባችሁና ጥንቃቄ ልትወስዱ የሚገባችሁ ነገር ቢኖር የአጀማመራችሁ ጉዳይ ነው፡፡ ሁኔታው የንግድ አጋርነት፣ የፍቅር ግንኙነት፣ ትዳር፣ የስራ ሁኔታም ሆነ ሌላ ማሕበራ ጉዳይ፣ የትክክለኛ አጀማመርን ሕግ ማስታወስ ጠቃሚ ነው፡፡ ይህ የሆነበት ምክንያት አንድን ነገር የጀመርንበት ሁኔታ በቀጣይነቱና በአጨራረሱ ላይ ትልቅ ተጽእኖ ስላለው ነው፡፡

አንድን ነገር ከመጀመራችሁ በፊት . . .

1. ከፍጻሜው ተነሱ
ከፍጻሜው መነሳት ማለት የምትጀምሩትን ነገር እስከወዲያኛው በማሰብ ወደየት ልትወስዱት እንደምትፈልጉ፣ ምን ያህል ርቀት እንዲሄድ እንደምትፈልጉና ከነገሩ ምን ውጤት እንደምትጠብቁ በሚገባ በማሰብ መጀመር ማለት ነው፡፡ የቅርብ እይታ፣ አጭርና ስንኩል ጉዞን ይፈጥራል፤ ረጅም እይታ ደግሞ ረጅምና ስኬታማ ጉዞን ይሰጠናል፡፡

2. የመነሻ ሃሳባችሁን አስተካክሉ
የመነሻ ሃሳብን ማስተካከል ማለት ከአንድ ሰው ጋር አንድን ነገር ስትጀምሩ ያንን ነገር ለምን ለመጀመር እንደፈለጋችሁ የመነሻ ሃሳባችሁን ለይታችሁ በማወቅ ሃሳቡ ጤናማና ትክክለኛ መሆኑን ማወቅ ማለት ነው፡፡ አንድን ነገር የምትጀምሩት ለማይሆንና ለተዛባ ምክንያት ከሆነ ጅማሬው ላይ ምንም ያህል ተለሳልሳችሁና ተግባብታችሁ ብትቀራረቡም የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ መበላሸቱ አይቀርም፡፡

3. የሚጠበቀውን ነገር ግልጽ አድርጉ
የሚጠበቀውን ነገር (Expectations) ግልጽ ማድረግ ማለት እናንተ ከሰዎቹ የምትጠብቁትን፣ እነሱ ደግሞ ከእናንተ የሚጠብቁትን ነገር በግለጽ መነጋገርና የጋራ ግንዛቤና ተግባቦት መፍጠር ማለት ነው፡፡ ትልቁ የሕብረተሰባችን አለመግባባትና መንስኤው አንዱ ከሌላው ምን እንደሚጠብቅ በግልጽ ከመነጋገር ይልቅ ሁኔታውን በስሜት ጀምሮ እግረ-መንገድ እየፈጠሩና ግራ እየተጋቡ የመሄድ ጉዳይ ነው::

አንድ ነገር ከመጀመራችሁ በፊት!

ከማንኛውም ሰው ጋር ባላችሁ ንክኪ ሊያሳባችሁና ጥንቃቄ ልትወስዱ የሚገባችሁ ነገር ቢኖር የአጀማመራችሁ ጉዳይ ነው፡፡ ሁኔታው የንግድ አጋርነት፣ የፍቅር ግንኙነት፣ ትዳር፣ የስራ ሁኔታም ሆነ ሌላ ማሕበራ ጉዳይ፣ የትክክለኛ አጀማመርን ሕግ ማስታወስ ጠቃሚ ነው፡፡ ይህ የሆነበት ምክንያት አንድን ነገር የጀመርንበት ሁኔታ በቀጣይነቱና በአጨራረሱ ላይ ትልቅ ተጽእኖ ስላለው ነው፡፡

አንድን ነገር ከመጀመራችሁ በፊት . . .

1. ከፍጻሜው ተነሱ
ከፍጻሜው መነሳት ማለት የምትጀምሩትን ነገር እስከወዲያኛው በማሰብ ወደየት ልትወስዱት እንደምትፈልጉ፣ ምን ያህል ርቀት እንዲሄድ እንደምትፈልጉና ከነገሩ ምን ውጤት እንደምትጠብቁ በሚገባ በማሰብ መጀመር ማለት ነው፡፡ የቅርብ እይታ፣ አጭርና ስንኩል ጉዞን ይፈጥራል፤ ረጅም እይታ ደግሞ ረጅምና ስኬታማ ጉዞን ይሰጠናል፡፡

2. የመነሻ ሃሳባችሁን አስተካክሉ
የመነሻ ሃሳብን ማስተካከል ማለት ከአንድ ሰው ጋር አንድን ነገር ስትጀምሩ ያንን ነገር ለምን ለመጀመር እንደፈለጋችሁ የመነሻ ሃሳባችሁን ለይታችሁ በማወቅ ሃሳቡ ጤናማና ትክክለኛ መሆኑን ማወቅ ማለት ነው፡፡ አንድን ነገር የምትጀምሩት ለማይሆንና ለተዛባ ምክንያት ከሆነ ጅማሬው ላይ ምንም ያህል ተለሳልሳችሁና ተግባብታችሁ ብትቀራረቡም የጊዜ ጉዳይ ነው እንጂ መበላሸቱ አይቀርም፡፡

3. የሚጠበቀውን ነገር ግልጽ አድርጉ
የሚጠበቀውን ነገር (Expectations) ግልጽ ማድረግ ማለት እናንተ ከሰዎቹ የምትጠብቁትን፣ እነሱ ደግሞ ከእናንተ የሚጠብቁትን ነገር በግለጽ መነጋገርና የጋራ ግንዛቤና ተግባቦት መፍጠር ማለት ነው፡፡ ትልቁ የሕብረተሰባችን አለመግባባትና መንስኤው አንዱ ከሌላው ምን እንደሚጠብቅ በግልጽ ከመነጋገር ይልቅ ሁኔታውን በስሜት ጀምሮ እግረ-መንገድ እየፈጠሩና ግራ እየተጋቡ የመሄድ ጉዳይ ነው፡፡

🌍💯👍ለዕለት ዕለት የህይወቶ እንቅስቃሴ ጠቃሚ መልእክቶችን፣ መጽሐፍት አፍ ምክር በገፅ ፣ ፒዲኤፍ፣ በነፃ የምታገኟቸው አሪፍ የኮምፒውተር ሶፍትዌሮች፣ የቢዝነስ ሃሳቦች እና የገንዘብና የተለያዩ ሽልማቶችን ለማግኘት ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!!!!👇

☄️CWEM Digital marketing and consultancy
☎️09 - 67-49-84-50
📱ቴሌግራም
Telegram 👇
https://t.me/cwem_digital_marketing
Instagram 👇
https://www.instagram.com/cwem_digital_marketing/
Facebook 👇
https://www.facebook.com/profile.php?id=61564958559056&mibextid=ZbWKwL
TikTok 👇
http://tiktok.com/
Linkedin 👇
https://www.linkedin.com/groups/13090081

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when CWEM Digital Marketing Agency posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share