11/07/2026
Unlock your clarity ( part 1)
በሩጫ እና በተዋከበ ህይወት ላይ ሆኖ ስኬትና እርካታን ማጣጣም አዳጋች ነዉ፡፡
ህይወቶን እርካታ ባለዉ መልኩ ለመኖር ከፈለጉ የህይወት እርካታን የሚፈጥሩ ሚስጥራቶችን ማወቅ እና ህይወትን ከማንነት ጋር አስታርቀዉ መኖር ግድ ይላል፡፡
ቫልዩ የስልጠናና የማማከር አገልግሎት ይህንን አስመልክቶ "unlock your clarity "በሚል ርዕስ ሀምሌ 8 እና 15/2ዐ18
እሮብ ማታ 2፡00 - 4፡00 የ online
ስልጠና ያዘጋጀ ሲሆን ይህ ስልጠና ህይወትን እርካታ ባለው መልኩ እንዲኖሩት የሚያስችሉ ሚስጥራቶችን ለመረዳትና ህይወቶን ከማንነትዎ ጋር አስታርቀው ከውስጥ ወደውጭ እንዲኖሩ ለሚፈልጉ ግለሰቦች የተዘጋጀ ስልጠና ነው
📅 ቀን: እሮብ ሐምሌ 8 እና 15/2018 ዓ.ም
🕑 ሰዓት: ማታ 2:00 – 4:00
Telegram Live
📝 ለመመዝገብ:
https://t.me/ValyouRegistration
➡️ አሁን ይመዝገቡ !
☎️ ለተጨማሪ መረጃና ምዝገባ፦
0966412797 / 0966412383 / 0967334455