DKM Machinery Ethiopia

DKM Machinery Ethiopia Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from DKM Machinery Ethiopia, Plastic Manufacturer, Addis Ababa.

DKM is a world famous plastic injection molding machine manufacturer and innovator in China, offering qualified plastic injection machines, providing plastic molding technologies as well as turnkey plastic injection molding line solutions.

24/02/2025
19/11/2024

የቀለም ማሸጊያ እና ሌሎችን ምርቶች በማምረት ውጤታማ ይሁኑ!

ቀለም ማረት ላይ ተሰማርተዋል?

የቀልም ባልዲዎችን አምርተው ለቀለም ፋብሪካዎች ማቅረብ አስበዋል?

እንግዲያውስ ዘመኑ የደረሰባቸውን የቴክኖሎጂ ውጤት ያካተቱ የማምረቻ ኢንጀክሽን ሞልዲንግ ማሽኖች እና ሞልዶች እኛ ጋር ያገኛሉ፡፡

በተጨማሪም ማሽኖቻችን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ማምረት ይችላሉ፤

 ወንበሮች፣ጠረጴዛዎች፣ዱካዎች

 የቤት ውስጥ መገልገያዎች

 የቢራ፣የለስላሳ መጠጦች ወይስ የአትክልት ሳጥን

 ለውሃ እና ለሌሎች መጥጦች ማሸጊያ የሚዉል ፕሪፎርም

 ለተላያዩ ተግባር ለሚዉሉ የፕላስቲክ ቦትል ክዳኖች

 የፒቪሲ መገጣጠሚያዎች

 የፒፒአር መገጣጠሚያዎች

 የኤቺዲፒ መገጣጠሚያዎች

 የውሃ ባልዲዎች

 የሜዲካል እና ላቦራቶሪ የፕላስቲክ እቃዎች

 ለፈሳሽ ሳሙና ማሸጊያ የሚሆኑ ቦትሎች ከእነ ክዳናቸው

 እና በርካታ ሌሎች ምርቶች

የማምረቻ ማሽኖችን ፣ ሞልዶችን እና አጋዥ ማሽኖች አምርተን ፣ ተክለን እና የሙከራ ምርት በማምረት እንዲሁም ሰራተኛዎትን በማሰልጥን ትርፋማ እንዲሆኑ ሙሉ ድጋፍ እናደርጋለን፡፡

ለበለጠ መረጃ ፡ +251974567710

07/11/2024

የተለያዩ ምርቶችን በማምረት ውጤታማ ይሁኑ

የሚከተሉትን ለተለያዩ ምርቶች ማሸጊያነት የሚያገለግሉ የፕላስቲክ ምርቶችን በማምረት ቀዳሚ ይሁኑ ገቢዎንም ያሳድጉ፡፡

• ለተለያዩ ምግቦች ማሸጊያ

• ለለተለያዩ ፍራፍሬ ማሸጊያ

• ለተለያዩ ዝግጅቶች የሚያገለግሉ ጊዜያዊ መጠጫ ኩባያዎች (use and throw)

• ለተለያዩ የባልትና ምርቶች ማሸጊያ

• የተለያዩ ምግቦችን ፍሪጅ ውስጥ ለማስቀመጫነት የሚያገለግሉ

ምርቶችን የሚያመርት ማሽን ፤ ሞልዶች እና አጋዥ መሳሪያዎን ከእኛ በመግዛት ውጤታማ ይሁኑ፡

ስልክ ፡ +251974587710 (WhatsApp and Telegram)

አዲስ አበባ

24/10/2024

የፕላስቲክ ፓሌቶችን በማምረት ገቢዎን ያሳድጉ

ባብዛኛው የፕላስቲክ ፓሌቶች ከኢትዮጵያ ውጭ እንደሚገቡ ያዉቃሉ?

እንግዲያውስ በፍጥነት በፕላስቲክ ፓሌት ማምረት ላይ በመሰማራት ትርፋማ ይሁኑ፡፡
የፕላስቲክ ፓሌት የሚያመርተው ማሽን ከፕላስቲክ ፓሌት ውጭ በርካታ ምርቶችን ማምረት ስለሚችል የገበያ ጥናት በማድረግ ሞልዶችን ብቻ በመጨመር ተጨማሪ ምርቶችን ለማምረት ያስችሎዎታል፡፡

የፕላስቲክ ፓሌቶች ባክቴሪያን፣ ኬሚካሎችን፣ ሽታዎችን ወይም ሌሎች በካዮችን እንደ የእንጨት ፓሌቶች ስለማይስቡ በአለማ አቀፍ ደረጃ የተመረጡና በአለማ አቀፍ ደረጃ የተለያዩ የአሰራር ስርዓቶችን ለመዘርጋት እና እውቅና ለማግኘት እንደ መመዘኛ ይወሰዳል፡፡

ስለዚህ ይፍጠኑ ፤ በዚህ ስራ በመሰማራት ውጤታማ ይሁኑ፡፡

በፕላስቲክ ማሽነሪዎች እና ሞልዶች ዙሪያ እናማክረዎታለን!

ይደውሉልን ፡ +251974587710

01/10/2024

የፒኢቲ ፕሪፎርም እና ክዳን (PET-Preform and Cap) በማምረት ወጭዎን ይቀንሱ ወይም ገቢዎን ያሳድጉ

ለውሃ ወይም ለሌሎች ምርትዎ ማሸጊያ የፒኢቲ ፕሪፎርም እና ክዳን (PET-Preform and Cap) ከሌላ ድርጅት እየገዙ ነው?

እርስዎስ በዚህ ፕሮጀክት በመሰማራት ለሌሎች ድርጅቶች የፒኢቲ ፕሪፎርም እና ክዳን (PET-Preform and Cap) ማቅረብ አስበዋል?

እንግዲያውስ በፍጥነት በፒኢቲ ፕሪፎርም እና ክዳን (PET-Preform and Cap) ማምረት ላይ በመሰማራት ወጭዎን በመቀነስ ትርፋማ ይሁኑ፡፡

የበፒኢቲ ፕሪፎርም እና ክዳን (PET-Preform and Cap) ለውሃ ፋብሪካዎች ፤ ለጁውስ አምራቾች ፤ ለለስላሳ ፋብሪካዎች፤ ለንጽህና መጠበቂያ ምርቶች አምራቾች ፤ ለዘይት ፋበሪካዎች እና ሊሎች ድርጅቶች ለምርቶቻቸው ማሸጊያነት ይጠቀሙበታል፡፡

የጃር ማምረቻ ማሽን ሙሉ በሙሉ እኛ ጋ ያገኛሉ፡፡

ስለዚህ ይፍጠኑ ፤ በዚህ ስራ በመሰማራት ውጤታማ ይሁኑ፡፡

በፕላስቲክ ማሽነሪዎች እና ሞልዶች ዙሪያ እናማክረዎታለን!

ይደውሉ፡ +251974587710

Send a message to learn more

ምን አይነት የፕላስቲክ ምርት ማምረት ይፈልጋሉ? ወንበሮች፣ጠረጴዛዎች፣ዱካዎች የቤት ውስጥ መገልገያዎች የቢራ፣የለስላሳ መጠጦች ወይስ የአትክልት ሳጥን ለውሃ እና ለሌሎች መጥጦች ማሸጊያ...
16/09/2024

ምን አይነት የፕላስቲክ ምርት ማምረት ይፈልጋሉ?
 ወንበሮች፣ጠረጴዛዎች፣ዱካዎች
 የቤት ውስጥ መገልገያዎች
 የቢራ፣የለስላሳ መጠጦች ወይስ የአትክልት ሳጥን
 ለውሃ እና ለሌሎች መጥጦች ማሸጊያ የሚዉል ፕሪፎርም
 ለተላያዩ ተግባር ለሚዉሉ የፕላስቲክ ቦትል ክዳኖች
 የፒቪሲ መገጣጠሚያዎች
 የፒፒአር መገጣጠሚያዎች
 የኤቺዲፒ መገጣጠሚያዎች
 የውሃ ባልዲዎች
 የቀለም ባልዲዎች
 የሜዲካል እና ላቦራቶሪ የፕላስቲክ እቃዎች
 ለፈሳሽ ሳሙና ማሸጊያ የሚሆኑ ቦትሎች ከእነ ክዳናቸው
 እና በርካታ ሌሎች ምርቶች
ዘመኑ የደረሰባቸውን የቴክኖሎጂ ውጤት ያካተቱ የማምረቻ ማሽኖች እና ሞልዶች ከሙሉ አጋዥ ማሽኖች ጋር ከእኛ መግዛት ይችላሉ፡፡
የማምረቻ ማሽኖችን ፣ ሞልዶችን እና አጋዥ ማሽኖች አምርተን ፣ ተክለን እና የሙከራ ምርት በማምረት እንዲሁም ሰራተኛዎትን በማሰልጥን ትርፋማ እንዲሆኑ ሙሉ ድጋፍ እናደርጋለን፡፡
ለበለጠ መረጃ ፡ +251974567710
ኢሜይል፡ [email protected]
WhatsApp: +251974567710

DKM Machinery-Ethiopia
15/09/2024

DKM Machinery-Ethiopia

ምን አይነት የፕላስቲክ ምርት ማምረት ይፈልጋሉ? ወንበሮች፣ጠረጴዛዎች፣ዱካዎች የቤት ውስጥ መገልገያዎች የቢራ፣የለስላሳ መጠጦች ወይስ የአትክልት ሳጥን ለውሃ እና ለሌሎች መጥጦች ማሸጊያ...
14/09/2024

ምን አይነት የፕላስቲክ ምርት ማምረት ይፈልጋሉ?

 ወንበሮች፣ጠረጴዛዎች፣ዱካዎች
 የቤት ውስጥ መገልገያዎች
 የቢራ፣የለስላሳ መጠጦች ወይስ የአትክልት ሳጥን
 ለውሃ እና ለሌሎች መጥጦች ማሸጊያ የሚዉል ፕሪፎርም
 ለተላያዩ ተግባር ለሚዉሉ የፕላስቲክ ቦትል ክዳኖች
 የፒቪሲ መገጣጠሚያዎች
 የፒፒአር መገጣጠሚያዎች
 የኤቺዲፒ መገጣጠሚያዎች
 የውሃ ባልዲዎች
 የቀለም ባልዲዎች
 የሜዲካል እና ላቦራቶሪ የፕላስቲክ እቃዎች
 ለፈሳሽ ሳሙና ማሸጊያ የሚሆኑ ቦትሎች ከእነ ክዳናቸው
 እና በርካታ ሌሎች ምርቶች

ዘመኑ የደረሰባቸውን የቴክኖሎጂ ውጤት ያካተቱ የማምረቻ ማሽኖች እና ሞልዶች ከሙሉ አጋዥ ማሽኖች ጋር ከእኛ መግዛት ይችላሉ፡፡

የማምረቻ ማሽኖችን ፣ ሞልዶችን እና አጋዥ ማሽኖች አምርተን ፣ ተክለን እና የሙከራ ምርት በማምረት እንዲሁም ሰራተኛዎትን በማሰልጥን ትርፋማ እንዲሆኑ ሙሉ ድጋፍ እናደርጋለን፡፡

ለበለጠ መረጃ ፡ +251974567710

ኢሜይል፡ [email protected]

WhatsApp: +251974567710

Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when DKM Machinery Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share