East African National Distribution - ኢስት አፍሪካን ናሽናል ዲስትሪቢውሽን

  • Home
  • Ethiopia
  • Addis Ababa
  • East African National Distribution - ኢስት አፍሪካን ናሽናል ዲስትሪቢውሽን

East African National Distribution - ኢስት አፍሪካን ናሽናል ዲስትሪቢውሽን Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from East African National Distribution - ኢስት አፍሪካን ናሽናል ዲስትሪቢውሽን, Business Supply Service, Addis Ababa.

ጥራት ላለው የሲሚንቶ አቅርቦት፣ አስተማማኝ አጋር
የለሚ እና የድሬዳዋ ናሽናል ሲሚንቶ ዋና አከፋፋይ

Your Reliable Partner for Quality Cement Supply
Supplier of Lemi and Dire Dawa National Cement

ናሽናል ሲሚንቶብርታት ራሱ!
20/06/2026

ናሽናል ሲሚንቶ
ብርታት ራሱ!

National Cement OPCThe nation's trusted choice for superior strength and lasting performance.Engineered for unmatched du...
17/06/2026

National Cement OPC

The nation's trusted choice for superior strength and lasting performance.

Engineered for unmatched durability, excellent workability, and dependable quality, National Cement OPC is the cement professionals rely on when every structure matters.

Whether you're building a home, a commercial project, or critical infrastructure, National Cement OPC delivers the confidence, consistency, and strength your project deserves.

Choose National Cement OPC — and bring the power of proven strength to every foundation, every wall, and every dream you build.

Think big think National Cement!Every structure starts with a choice,to build it right.Not just for today,But for tomorr...
15/06/2026

Think big think National Cement!

Every structure starts with a choice,
to build it right.

Not just for today,
But for tomorrow.

Strength isn’t luck.
It’s a standard.

Build with purpose.
Built with National Cement.

🏗️ Every great achievement starts with a foundation you can trust!Every home, every road, and every landmark begins with...
13/06/2026

🏗️ Every great achievement starts with a foundation you can trust!

Every home, every road, and every landmark begins with a vision and a commitment to quality.

National Cement stands beside builders, families, and communities by providing premium quality cement with the strength and reliability needed to turn ambitions into reality.

We are proud to be one of the foundations behind our nation's growth!


ናሽናል ሲሚንቶ በአማራ ክልል "ኢትዮጵያ ታምርት" ንቅናቄ እውቅና ተበረከተለትበኮምቦልቻ ከተማ በተካሄደው የ"ኢትዮጵያ ታምርት" ክልላዊ የማጠቃለያ መርሐ ግብር ላይ ናሽናል ሲሚንቶ ለኢንዱስት...
08/06/2026

ናሽናል ሲሚንቶ በአማራ ክልል "ኢትዮጵያ ታምርት" ንቅናቄ እውቅና ተበረከተለት

በኮምቦልቻ ከተማ በተካሄደው የ"ኢትዮጵያ ታምርት" ክልላዊ የማጠቃለያ መርሐ ግብር ላይ ናሽናል ሲሚንቶ ለኢንዱስትሪ ልማት፣ ለምርታማነት እና ለሀገር ውስጥ ምርት ማሳደግ ላበረከተው አስተዋፅኦ እውቅና ተሰጥቶታል።

በአማራ ክልል የመጀመሪያው የሲሚንቶ ፋብሪካ በሆነው የለሚ ፋብሪካችን እየተመራን፣ የሀገር ውስጥ ምርትን በማሳደግ፣ የሥራ ዕድሎችን በመፍጠር እና ለኢትዮጵያ ኢንዱስትሪያል ሽግግር በማበርከት የ"ኢትዮጵያ ታምርት" ንቅናቄ ግንባር ቀደም ተሳታፊ ሆነን እንቀጥላለን።

ለዚህ ስኬት ቁልፍ ለሆነው መላው የናሽናል ሲሚንቶ ቤተሰብ እንኳን ደስ አለን!

!

#ኢትዮጵያ #አፍሪካ

ናሽናል ሲሚንቶከዕቅድ ሰሌዳዎ ወደተጨባጭ ህንጻዎ የሚያደርስዎ ብርቱ ግንባታ አጋር!በብሉ ፕሪንት ላይ የሰፈረው ያማረ ዲዛይን፣ የነገው የትውልድ ማማ ሆኖ መሬት ላይ እስኪተከል ድረስ፤ ናሽናል...
06/06/2026

ናሽናል ሲሚንቶ
ከዕቅድ ሰሌዳዎ ወደተጨባጭ ህንጻዎ የሚያደርስዎ ብርቱ ግንባታ አጋር!

በብሉ ፕሪንት ላይ የሰፈረው ያማረ ዲዛይን፣ የነገው የትውልድ ማማ ሆኖ መሬት ላይ እስኪተከል ድረስ፤ ናሽናል ሲሚንቶ የጽናት ጉዞዎ አጋር፣ የጥንካሬዎ ምንጭ ነው።

መስመርና ቁጥሮች ተጋጥመው፣ ህልምዎ ግዙፍ ቅርጽና ግርማ ሞገስ ያለው ግንባታን እስኪያስገኝ …….
በእያንዳንዱ ቅጽበት ውስጥ የአለትን ፅናት የተጋራ ወሳኝ አጋርዎ አብሮዎት አለ!
ምርጫዎ ናሽናል ይሁን እንጂ፣ ከዕቅድ ሰሌዳ ባሻገር ያለው ጉዞዎ በብርታት የተሞላ፣ እጥረት የማይታሠብበትና ስኬታማ ይሆናል።

ናሽናል ሲሚንቶ፤ ብርታት ራሱ!

የሕይወት ጉዞዎን ብርታት፣ በዘመን ተሻጋሪ ግንባታ ያትሙ!ብዙ ውጣ ውረዶችን አልፎ ለስኬት የበቃውን የዛሬ ማንነትዎን ያማረ ግንባታን ይሸልሙት!ብርታትዎን የሚመጥን ጥንካሬ፣ ስኬትዎን የሚመስል...
03/06/2026

የሕይወት ጉዞዎን ብርታት፣ በዘመን ተሻጋሪ ግንባታ ያትሙ!

ብዙ ውጣ ውረዶችን አልፎ ለስኬት የበቃውን የዛሬ ማንነትዎን ያማረ ግንባታን ይሸልሙት!
ብርታትዎን የሚመጥን ጥንካሬ፣ ስኬትዎን የሚመስል ጥራት ሲፈልጉ ናሽናል ሲሚንቶን አይርሱ!

የላቀ ብርታት፣ ከፍተኛ አቅርቦትና ውጤታማ ስርጭት ያለውን ናሽናል ሲሚንቶን ይምረጡ!

አዲስ ድልድይ ተመርቆ ሲከፈት፣ አንድ መንደር ተራ መሻገሪያን ብቻ አያገኝም…!የታመመ ሁሉ ፈጥኖ የሚደርስበትን የጤና ጣቢያ፤ያመረተ ሁሉ በወቅቱ የሚሸጥበትን፣ የፈለገ ሁሉ በጊዜ ያሻውን የሚሸ...
30/05/2026

አዲስ ድልድይ ተመርቆ ሲከፈት፣ አንድ መንደር ተራ መሻገሪያን ብቻ አያገኝም…!

የታመመ ሁሉ ፈጥኖ የሚደርስበትን የጤና ጣቢያ፤
ያመረተ ሁሉ በወቅቱ የሚሸጥበትን፣ የፈለገ ሁሉ በጊዜ ያሻውን የሚሸምትበትን ገበያ፤
አንዲት ትንሽ ህፃን ሳይረፍድባት በሰዓቱ የምትገኝበትን ትምህርት ቤት፤
ዕውቀትና ቋንቋ፣ ባሕልና ሃይማኖት ያለችግር የሚዘዋወሩበትን ወርቃማ አጋጣሚ ሁሉ ነው!

ለኛ ጥራት ማለት... በአካል ለራቁን ወገኖቻችን ጭምር የምንገነባው የተቀደሰ ቃል ኪዳን ነው። በእያንዳንዱ ከረጢት፣ በእያንዳንዱ ኮንክሪት፣ ሁልጊዜም ብርቱ ቃላችንን እንጠብቃለን!
ናሽናል ሲሚንቶ!
የማይታጠፍ የዘላቂነት ቃል ኪዳን ለሚገባቸው ሁሉ!

#ናሽናልሲሚንቶ #ኢትዮጵያንእንገንባ #ቃልንመጠበቅ

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ፡-እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል አድሐ (አረፋ) በዓል በሠላም አደረሳችሁ!በዓሉ የሠላም፣ የደስታና  የፍቅር እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን!ኩሉ ዓ...
27/05/2026

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ፡-

እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል አድሐ (አረፋ) በዓል በሠላም አደረሳችሁ!
በዓሉ የሠላም፣ የደስታና የፍቅር እንዲሆንላችሁ ከልብ እንመኛለን!
ኩሉ ዓም ወአንቱም ቢኸይር!

23/05/2026

የኢትዮጵያ የዘመናዊነት ጉዞ ቀዳሚ አጋር

የዛሬ ዘመን ወርቃማ ክስተት

የነገው ትውልድ የብርታት ተምሳሌት

የታላላቅ ፕሮጀክቶች ብርቱ ክንድ

ናሽናል ሲሚንቶ!
ብርታት ራሱ!

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when East African National Distribution - ኢስት አፍሪካን ናሽናል ዲስትሪቢውሽን posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share