Yalfal Engineering

Yalfal Engineering ያልፋል ኢንጂነሪንግ ጠቅላላ የቧንቧ አና ኮንስትራክሽን እቃዎች አቅራቢ

29/03/2022

መቼም ቢሆን የሠውን መጥፎ አትመኝ አንተ እንደዛ አይነት ሰው አይደለህም ጎድተውህ ከሆነ እነሱም በውስጣቸው ተጎድተዋል ማለት ነው እንዲድኑ ተመኝላቸው የሚያስፈልጋቸው እሱ ነው

21/03/2022

"የትኛው የከፋ ነው?
አንደ ጭራቅ ሰው መኖር ወይስ
ጥሩ ሰው ሆኖ መሞት"
Teddy Daniels

18/03/2022

ህይወት ፍትሀዊ እንደልሆነች ስትረዳ አሳዛኝ ምናልባትም አስደንጋጭ ሊሆን ይችላል። ነገር ግን እውነታው እሱ ነው።

15/03/2022

you just gotta Keep living man L I V I N

04/03/2022

ሁላችንም የሌለንን እንፈልጋለን
ያለንበት ቦታ ላይ ደስተኛ አይደለንም
እርካታ የምናገኘው ካለን የበለጠ
በማለም ነው
ግን ሁሉንም ነገር እናጣዋለን
ካዛ ሁሉም ነገር እንደነበረን ይገባናል

03/03/2022

የሚወዱህ ሰወች ላንተ ስሜት ይጨነቃሉ
አለቀ

My first post in a while
02/03/2022

My first post in a while

Address

ከኡራኤል ወደ አትላስ በሚወስደው መንገድ ከናይል አንሹራንስ ፊት ለፊት ሆም ፊክስ ህንፃ 2ኛ ፎቅ
Addis Ababa

Telephone

+251920854140

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Yalfal Engineering posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Yalfal Engineering:

Share