21/05/2026
🇪🇹ድርጅታችን ኃሮ ትሬዲንግ 👉 ለመኪና ባለቤቶች የመኪና ስርቆት መከላከያ እና መቆጣጠሪያ አስመጥቶ በመግጠም ላይ ይገኛል
🚗መኪናዎት ላይ ካስገጠሙ በኋላ
- መኪናዎት የት እንዳለ
- መኪናው ከቆመ ስንት ደቂቃ ሆነው
- እየተንቀሳቀሰ ከሆነ ወዴት አቅጣጫ እየተንቀሳቀሰ እንደሆነ
- በምን ያህል ፍጥነት እየተነዳ እንደሆነ live በስልክዎ መከታተል ያስቸሎታል
Live ሳይከታተሉ ከቀሩም
- የየቀኑን የጉዞ ታሪክ መዝግቦ ያስቀምጣል።
- መኪናው የተጉዋዘዉን ኪሎ ሜትር ይመዘግባል።
- እርሶ ከፈቀዱት ክልል ከወጣ ያሳዉቆታል።
- የመኪናዎትን ሞተር በስልኮ መክፈትም ሆነ መቆለፍ ይችላሉ።
- መኪናዎትን ፖርክ አድርገው ባትሪ የመስረቅ ሙከራ ቢደረግ ወደ ስልኮ ያሳወቆታል ።
- ማሽነሪ ከሆነ የሰራውን ሰአት መዝገቦ ሪፖርት ያቀርባል።
💵ዋጋ - 📍ጂፒኤስ + ⚡️ገጠማ + 📱አፕ ኢንስታሌሽን = 12,800 ብር ብቻ
ባሉበት ቦታ ያለምንም ተጨማሪ ክፍያ መጥተን ገጥመን አጠቃቀሙን አሳይተን እናስተናግድዎታለን
ለበለጠ መረጃ በድርጅታችን ስልክ ይደውሉልን።
📱0943 34 36 37
📱0912 72 47 10
አድራሻ: ፊጋ, አብረሃም ህንፃ, 2ኛ ፎቅ,202