Wicked Quotes

Wicked Quotes daily quote

Unbelievably wealthy kids who made fortune on YouTube!
29/12/2020

Unbelievably wealthy kids who made fortune on YouTube!

Unbelievably wealthy kids who made fortune on YouTube

26/12/2020

How can we increase our height? Height is considered one of the main attributes that makes a person attractive. Many are blessed with this naturally yet many are uncomfortable with their current height and want to grow a few centimeters taller. Here are ways to increase a person’s height by 5 to 10 centimeters in 45 days.

ኩላሊታችንን ሊጎዱ የሚችሉ 8 ምግቦችየኩላሊት ተግባር መርዛማ የቆሻሻ መጣያ ቁሳቁሶችን ከሰውነት ማስወገድ ነው ፡፡ ኩላሊቶቹ በየቀኑ እስከ 200 ሊትር ደም ያጣራሉ እንዲሁም 2 ሊትር የቆሻሻ...
24/12/2020

ኩላሊታችንን ሊጎዱ የሚችሉ 8 ምግቦች

የኩላሊት ተግባር መርዛማ የቆሻሻ መጣያ ቁሳቁሶችን ከሰውነት ማስወገድ ነው ፡፡ ኩላሊቶቹ በየቀኑ እስከ 200 ሊትር ደም ያጣራሉ እንዲሁም 2 ሊትር የቆሻሻ ቁሳቁሶችን ያስወግዳሉ ፡፡ ኩላሊቶችን ሊጎዱ የሚችሉ 8 ዓይነት ምግቦች እዚህ አሉ ፡፡

1. ቀይ ሥጋ ጥሬ እና ተገቢ ባልሆነ የበሰለ ስጋ በኩላሊቶች ላይ ተጨማሪ ጫና በሚፈጥሩ ፕሮቲኖች የተሞላ ነው ፡፡ ስለሆነም ከመብላቱ በፊት ስጋን በትክክል ለማብሰል ይመከራል ፡፡
2. ጨው-ጨው ጠቃሚ ንጥረ ነገሮችን ከሰውነት በማስወገድ ኩላሊቶችን ሊጎዳ ይችላል ፡፡ ለመመገብ በቀን 1 የሻይ ማንኪያ ጨው ይመከራል ፡፡
3. ካፌይን-ቡና እና ሻይ ለሰውነታችን አስፈላጊ እንደመሆናቸው መጠን ከዚህ መጠን በላይ በኩላሊቶች ላይ ጫና ስለሚፈጥር በየቀኑ ሁለት ብርጭቆዎችን ብቻ መውሰድ አለብን ፡፡

4. የወተት ተዋጽኦዎች-እንደ እርጎ ፣ አይብ ፣ ወተት እና ቅቤ ያሉ የወተት ተዋጽኦዎች ለመዋሃድ አስቸጋሪ በሆኑ እና በኩላሊት ላይ ጫና ለመፍጠር በሚያስቸግሩ ፕሮቲኖች የበለፀጉ ናቸው ፡፡

ለተጨማሪ ኩላሊታችንን የሚጎዱ የምግብ አይነቶች

8 foods that may harm our kidneys

02/04/2020

ኮቪድ19 የተሰኘው የኮሮና ቫይረስ የሰው ልጅን በቀለም፣ በዘር፣ ሃይማኖትና ብሔር ሳይለይ እያጠቃ ያለ ቫይረስ ነው። ወረርሽኝ እንደሆነና ዓለምን የሚያሰጋ ስለመሆኑ የዓለም የጤና ድርጅት ይፋ ካደረገ ጀምሮም፣ የሁሉም አጀንዳ ሆኗል ቫይረሱ፤ምንም እንኳ ያለምንም ልዩነት ሰውን ሁሉ ሲያጠቃ ቢታይም፣ ወረርሽኙ ከወንዶች ይልቅ ሴቶችን ጎድቷል::

G20 prepares corona virus rescue package for AfricaAfrica has been less badly hit by the crisis so far than Europe and A...
02/04/2020

G20 prepares corona virus rescue package for Africa

Africa has been less badly hit by the crisis so far than Europe and Asia, but the impact is projected to be huge.

መልካም ስራ ❗️ወሎ ዩኒቨርሲቲ ከ60 ሺ በላይ የእንጀራ ድርቆሽ አዘጋጀ።የወሎ ዩኒቨርሲቲ የኮሮና ቫይረስን በመከላከል ሂደት ችግረኞች ጉዳት እንዳይደርስባቸው የእንጀራ ድርቆሽ አዘጋጅቷል። ዩ...
02/04/2020

መልካም ስራ ❗️

ወሎ ዩኒቨርሲቲ ከ60 ሺ በላይ የእንጀራ ድርቆሽ አዘጋጀ።

የወሎ ዩኒቨርሲቲ የኮሮና ቫይረስን በመከላከል ሂደት ችግረኞች ጉዳት እንዳይደርስባቸው የእንጀራ ድርቆሽ አዘጋጅቷል። ዩኒቨርሲቲው ያዘጋጀውን ከ60 ሺ በላይ የእንጀራ ድርቆሽ ለችግረኞች በማሰራጨት ማህበረሰቡን ለመታደግ የሚያስችል ቅድመ ዝግጅት አካሄዷል።

በተጨማሪም በዩኒቨርሲቲው ማኔጅመንት እና በኮማንድ ፖስቱ ትብብር እንዲሁም መምርያ መሠረት አስፈላጊ በሆነ ሰአት በየቀበሌው ለሚገኙ ረዳት ለሌላቸው የህብረተሰባችን ክፍሎች ተደራሽ እንደሚሆን ተገልፃል።

በኮሮናቫይረስ ከተያዙት ሰዎች መካከል አንድ ተጨማሪ ሰው አገገመበኮሮናቫይረስ ከተያዙት ሰዎች መካከል አንድ ተጨማሪ ሰው ማገገሙን የጤና ሚኒስቴር ገለጸ። ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 65 የላቦራ...
02/04/2020

በኮሮናቫይረስ ከተያዙት ሰዎች መካከል አንድ ተጨማሪ ሰው አገገመ

በኮሮናቫይረስ ከተያዙት ሰዎች መካከል አንድ ተጨማሪ ሰው ማገገሙን የጤና ሚኒስቴር ገለጸ።

ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ 65 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ ተካሂዶ ሁሉም ከቫይረሱ ነጻ መሆናቸው ተገልጿል።

በለይቶ ማቆያ ማዕከል ውስጥ 25 የኮሮናቫይረስ ታማሚዎች መኖራቸውን የጤና ሚኒስትር ዶክተር ሊያ ታደሰ ገልጸዋል።

ከዚህ ቀደም ከህመሙ ማገገማቸው ከተገለጸው ሁለት ህሙማን በተጨማሪ ሌላ ሶስተኛ ሰው ማገገሙን ተናግረዋል።

አንድ ታማሚ በጽኑ ህሙማን ውስጥ የሚገኝ መሆኑንም አመልክተዋል።

የኦሮሚያ ጤና ቢሮ የኮሮናቫይረስ ስርጭትን ለመቆጣጠር እና ለመከላከል በክልሉ በሚገኙ ከተሞች ላብራቶሪዎችን ማቋቋሙ ተነገረ።ላብራቶሪዎቹ በአራት የኦሮሚያ ከተሞች መቋቋማቸውን የክልሉ ምክትል ...
02/04/2020

የኦሮሚያ ጤና ቢሮ የኮሮናቫይረስ ስርጭትን ለመቆጣጠር እና ለመከላከል በክልሉ በሚገኙ ከተሞች ላብራቶሪዎችን ማቋቋሙ ተነገረ።

ላብራቶሪዎቹ በአራት የኦሮሚያ ከተሞች መቋቋማቸውን የክልሉ ምክትል ፕሬዝደንት አቶ አዲሱ አረጋ በፌስቡክ ገጻቸው ላይ አስታውቀዋል።

በተመሳሳይ መልኩ የትግራይ ክልል ትናንት የኮቪድ-19 ላብራቶሪ አቋቁሜያለሁ ማለቱ ይታወሳል።

ለተጨማሪ 1 ሺህ 559 ታራሚዎች ይቅርታ ተደረገ!የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ ለተጨማሪ ለ1 ሺህ 559 ታራሚዎች ይቅርታ መደረጉን በዛሬው እለት አስታውቋል።ይቅርታ የተደረገላቸው ታራሚዎቹ በየ...
02/04/2020

ለተጨማሪ 1 ሺህ 559 ታራሚዎች ይቅርታ ተደረገ!

የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ ለተጨማሪ ለ1 ሺህ 559 ታራሚዎች ይቅርታ መደረጉን በዛሬው እለት አስታውቋል።

ይቅርታ የተደረገላቸው ታራሚዎቹ በየፖሊስ ጣቢያ የነበሩ ፣ በማረሚያ ቤት ውስጥ መረጃቸው በወቅቱ ለውሳኔ በሚመች ሁኔታ ተጣርቶ ያልቀረበ እንዲሁም የፌደራል ታራሚዎች ሆነው በየክልሉ የነበሩ ታራሚዎች ናቸው።

ይቅርታ ከተደረገላቸው ታራሚዎች ውስጥ 1 ሺህ 511 ወንዶች ሲሆኑ፤ ቀሪዎቹ 48 ሴቶች መሆናቸው ተገልጿል።

ምንጭ፦ ጠቅላይ አቃቤ ህግ

Address

Addis Ababa

Telephone

+251935187896

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Wicked Quotes posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Wicked Quotes:

Share