Hamdifeki - business&finance

Website

Hamdifeki - business&finance 🚀 500+ የPLC ባለቤቶችን እንዲጀምሩ ረድቻለሁ። 🏆
✅ PLC • TIN • ፍቃድ ያለ ውጥረት ያጠናቅቁ
🎁 ነፃ PLC Starter PDF
👇 “PLC” ብለው ይላኩ 👇
t.me/realhamdifeki
(1)

ከBroker ስራ ወደ የራሳቸው Business! 🚀አብስሎም እና ወንድሙከውጭ ሀገር መጥተው በTravel ስራ ላይ Broker ሆነው ይሰሩ ነበር።አንድ ቀን ግን፦“የራሳችንን ድርጅት እንመስርት!...
28/09/2026

ከBroker ስራ ወደ የራሳቸው Business! 🚀

አብስሎም እና ወንድሙ

ከውጭ ሀገር መጥተው በTravel ስራ ላይ Broker ሆነው ይሰሩ ነበር።

አንድ ቀን ግን፦
“የራሳችንን ድርጅት እንመስርት!” ብለው ወሰኑ። 🔥

እናም ውሳኔያቸውን ወደ ተግባር ቀየሩ።

በጉዞውም የPLC አወቃቀር፣ ካፒታል፣ ኢንቨስተር፣ የንግድ ዓላማ እና ፈቃድ ሂደት ላይ ከጎናቸው ሆነን አገዝናቸው።

ዛሬ ግን ያ ውሳኔ እውን ሆኗል። 🎉

ከ Broker → ወደ Business Owner.

አብስሎም እና ወንድሙ፣ ይህ የእናንተ ጉዞ ነው። እንኳን ደስ አላችሁ! ❤️

🎉 ቴንጎ Travel & General Trading
በይፋ ተመሰረተ!

አሁን በራሳቸው ድርጅት፦

✈️ Tour & Travel Services
🎫 የአየር ትኬት አገልግሎት
🌍 Travel Services
💼 General Trading

ያገኙዋቸው።

ከBroker → ወደ Business Owner. 🚀

📞 ዜሮዘጠኝ 60725555 ( 📍semit mena building 301)

TENGO TRAVEL & GENERAL TRADING PLC
Your Journey. Their Business.

Hamdi Feki | LUY Systems

27/09/2026

🎉 ቴንጎ Travel & General Trading ተመረቀ! 🎉

አብስሎም እና ወንድሙ ከውጭ ሀገር መጥተው በTravel ስራ ላይ Broker ሆነው ይሰሩ ነበር።

ነገር ግን አንድ ቀን፦

“ለምን ለሌሎች እንሰራለን? የራሳችንን ድርጅት እንመስርት!” ብለው ወሰኑ። 🔥

ከዚያም የራሳቸውን ድርጅት ለመመስረት ጀመሩ።

እኛም ከጎናቸው ሆነን፦

✅ የህግ አወቃቀር (PLC)
✅ የካፒታል አወቃቀር
✅ የኢንቨስተር አደረጃጀት
✅ የንግድ ዓላማዎች
✅ የንግድ ፈቃድ
✅ የምስረታ ሂደት

እንዲያዘጋጁ አግዘናቸው።

ዛሬ ግን ከBroker ስራ ወጥተው የራሳቸውን ህጋዊ ድርጅት መስርተዋል። 🎉

አብስሎም እና ወንድሙ — እንኳን ደስ አላችሁ! ❤️

ይህ የእነሱ ጉዞ ነው።
ከBroker → ወደ Business Owner. 🚀

27/09/2026

ደርሰናል🎉🎉

27/09/2026

Grwm : አዲስ ቢሮ ለመመረቅ🎉

Business ለመጀመር ታስባላችሁ?እንግዲህ ከመጀመሪያው አንድ ነገር ተጠንቀቁ።ሁሉንም ሰው በBlind Trust አትከተሉ።“Friend ነው የሚያውቀው…”“Accountant ነው የሚያውቀው…”“...
26/09/2026

Business ለመጀመር ታስባላችሁ?

እንግዲህ ከመጀመሪያው አንድ ነገር ተጠንቀቁ።

ሁሉንም ሰው በBlind Trust አትከተሉ።

“Friend ነው የሚያውቀው…”
“Accountant ነው የሚያውቀው…”
“እኔ እንዲህ አድርጌ ነበር…”

ብለው የሚነግሯችሁን ሁሉ በቀጥታ አትተግብሩ።

እኔም ከዚህ በፊት እንደዛ ነበርኩ።

አንድ ሰው የBusiness ልምድ አለው ብለህ ታምነዋለህ።
ሌላው Accountant ነው ብለህ ታምነዋለህ።

ከዚያ…

“ይሄን አታድርጉ።”
“ገቢዎች ችግር ናቸው።”
“Tax ብዙ ይሆናል።”

እያሉ ያስፈራሯችኋል።

እና ገና Business ሳትጀምሩ በፍርሃት ትጀምራላችሁ።

እኔ ግን በኋላ የተረዳሁት፦

Business የምትጀምሩት በFriendship ምክር አይደለም።
በትክክለኛ መረጃና በተደራጀ መሰረት ነው።

የBusiness structure፣
የActivity፣
የCapital፣
የአባላት መብትና ግዴታ፣
እና MOA ከመጀመሪያው በትክክል መዘጋጀት አለበት።

መሰረቱ ተሳስቶ ከተገነባ፣ በኋላ ማስተካከል ውድ ይሆናል።

Business ለመጀመር እያሰባችሁ ከሆነ፣

“MOA” ብላችሁ ላይ ላኩልኝ።

ከመጀመሪያው በትክክል ጀምሩ። 🚀

26/09/2026

ባለአንድ አባል ኃ/የግ/ማ (One-Person PLC) ከመመስረትዎ በፊት ማወቅ ያለብዎት 10 ነጥቦች

2 አባል ኃ/የግ/ማ (PLC) ከመመስረትዎ በፊት ማወቅ ያለብዎት 10 ነጥቦች1. ቢያንስ 2 አባላት ያስፈልጋሉPLC ለመመስረት ሁለት ወይም ከዚያ በላይ አባላት ሊኖሩት ይችላል። እያንዳንዱ አ...
24/09/2026

2 አባል ኃ/የግ/ማ (PLC) ከመመስረትዎ በፊት ማወቅ ያለብዎት 10 ነጥቦች

1. ቢያንስ 2 አባላት ያስፈልጋሉ

PLC ለመመስረት ሁለት ወይም ከዚያ በላይ አባላት ሊኖሩት ይችላል። እያንዳንዱ አባል በድርጅቱ ውስጥ የድርሻ ባለቤት ይሆናል።

2. የድርሻ መጠንዎን ከመጀመሪያ ይወስኑ

ለምሳሌ 50%–50%፣ 60%–40% ወይም 70%–30% ሊሆን ይችላል። የእያንዳንዱ አባል ድርሻ በመመስረቻ ሰነዶች በግልጽ መቀመጥ አለበት።

3. ካፒታል የሁለቱም አባላት መዋጮ ነው

እያንዳንዱ አባል የሚያዋጣው ገንዘብ ወይም ንብረት በሕጋዊ ሂደት መመዝገብ አለበት።

4. ትርፍ እንዴት ይከፋፈላል?

የትርፍ ክፍፍል ከድርሻ፣ ከሕጉ እና ከድርጅቱ ሰነዶች ጋር ተያይዞ ይወሰናል። ይህን ከመጀመሪያው ግልጽ ያድርጉ።

5. ውሳኔዎች በስምምነት ይመራሉ

ከአንድ ባለቤት PLC በተለየ፣ በ2 አባል PLC የተወሰኑ ውሳኔዎች የአባላቱን ድምፅ ወይም ስምምነት ይፈልጋሉ።

6. 50%–50% ማለት ሁሌም ቀላል አይደለም

ሁለቱም 50% ከሆኑ በአንድ ጉዳይ ላይ ካልተስማሙ የውሳኔ መቆም (deadlock) ሊፈጠር ይችላል። የመፍትሔ ሂደትን ከመጀመሪያው መወሰን ጠቃሚ ነው።

7. ሥራ አስኪያጅ መሾም ይችላሉ

ከአባላቱ አንዱ ሥራ አስኪያጅ ሊሆን ወይም ሌላ ሰው ሊሾም ይችላል። የሥልጣንና የኃላፊነት ወሰን ግልጽ መሆን አለበት።

8. የመመስረቻ ጽሑፍ (MOA) በጥንቃቄ ያዘጋጁ

የንግዱ ዓላማ፣ ካፒታል፣ የአባላት ድርሻ፣ አስተዳደርና ሌሎች ዋና ጉዳዮች በሰነዶቹ በትክክል መያዝ አለባቸው።

9. አጋርዎን በጥንቃቄ ይምረጡ

የPLC ስኬት በካፒታል ብቻ አይወሰንም። የአጋርዎ ሚና፣ ኃላፊነት፣ የሥራ ባህሪ እና የወደፊት እቅድ ከእርስዎ ጋር መጣጣም አለበት።

10. ድርጅቱ ከአባላቱ የተለየ ሕጋዊ ሰው ነው

PLC የራሱ ሕጋዊ ሰውነት ስላለው በራሱ ስም ውል መዋዋል፣ ንብረት መያዝ፣ መክሰስና መከሰስ ይችላል።

⸻

የ2 አባል PLC የመመስረት ሂደት

1️⃣ የድርጅት ስም ይምረጡ
2️⃣ የአባላቱን ድርሻና ካፒታል ይወስኑ
3️⃣ የመመስረቻ ጽሑፍ (MOA) ያዘጋጁ
4️⃣ የባንክ ሂሳብና የካፒታል ሂደትን ያጠናቅቁ
5️⃣ አስፈላጊውን የሕጋዊ ማረጋገጫ ሂደት ያጠናቅቁ
6️⃣ TIN ያውጡ
7️⃣ የንግድ ምዝገባና ፈቃድ ያጠናቅቁ

⸻

የ2 አባል PLC ጥቅሞች

☑ ከአጋር ጋር ካፒታል ማሰባሰብ
☑ የተለያዩ እውቀትና ሙያዎችን ማጣመር
☑ ኃላፊነትን መካፈል
☑ የተለየ ሕጋዊ ሰውነት
☑ የንግድ ስፋትን ለማሳደግ የተሻለ የካፒታል መሠረት

⚠️ ግን እነዚህን አይዘንጉ

❌ የተሳሳተ አጋር መምረጥ ትልቅ ችግር ሊፈጥር ይችላል።
❌ 50/50 ድርሻ የውሳኔ መቆም (deadlock) ሊያመጣ ይችላል።
❌ የአባላት ሚናና ኃላፊነት ግልጽ ካልሆነ ግጭት ሊፈጠር ይችላል።
❌ የድርጅቱን ገንዘብና የግል ገንዘብ መቀላቀል የሂሳብና የሕግ ችግር ሊፈጥር ይችላል።

📥 የ2 አባል PLC MOA ይፈልጋሉ?

ዝግጁ የ2 አባል PLC የመመስረቻ ጽሑፍ (MOA) ሰነድ ለማግኘት፣

👉 በBio ላይ ያለውን የድረ-ገጽ ሊንክ moa ብለው ይላኩ።

ባለአንድ አባል ኃ/የግ/ማ (One-Person PLC) ከመመስረትዎ በፊት ማወቅ ያለብዎት 10 ነጥቦች1. አንድ ሰው ብቻ መመስረት ይችላልሸሪክ ወይም ሁለተኛ አባል ሳያስፈልግዎት በእርስዎ ብቻ...
23/09/2026

ባለአንድ አባል ኃ/የግ/ማ (One-Person PLC) ከመመስረትዎ በፊት ማወቅ ያለብዎት 10 ነጥቦች

1. አንድ ሰው ብቻ መመስረት ይችላል

ሸሪክ ወይም ሁለተኛ አባል ሳያስፈልግዎት በእርስዎ ብቻ ማቋቋም ይችላሉ።

2. የተወሰነ ተጠያቂነት አለው

PLC ከባለቤቱ የተለየ ሕጋዊ ሰውነት ስላለው፣ በመደበኛ ሁኔታ የድርጅቱ ግዴታ ከባለቤቱ የግል ንብረት የተለየ ነው።

3. መነሻ ካፒታል ያስፈልጋል

የመነሻ ካፒታሉን በማህበሩ ስም በሚከፈት ዝግ የባንክ ሂሳብ ማስቀመጥ ይኖርብዎታል።

4. ውሳኔውን እርስዎ ይሰጣሉ

ሌላ አባል ስለሌለ የድርጅቱን ዋና ውሳኔዎች በራስዎ መወሰን ይችላሉ።

5. ራስዎ ሥራ አስኪያጅ መሆን ይችላሉ

ባለቤቱ ራሱ ሥራ አስኪያጅ ሊሆን ወይም ሌላ ሰው ሊሾም ይችላል።

6. የመመስረቻ ጽሑፍ ያስፈልጋል

የድርጅቱን ዓላማ፣ መዋቅርና የአሠራር መሠረት የሚወስነው Memorandum of Association መዘጋጀትና ሕጋዊ ሂደቱን ማሟላት ይኖርበታል።

7. የድርጅቱ ስም ልዩ መሆን አለበት

የባለአንድ አባል ኃ/የግ/ማ ስያሜ በሕጉ የተደነገገውን የስም አጠቃቀም መስፈርት ማሟላት አለበት።

8. Nominee ሊያስፈልግ ይችላል

ባለአንድ አባል PLC ሲመሰረት የእጩ ንብረት ጠባቂ (Nominee) መሾም የሚያስፈልግበት ሕጋዊ ሂደት አለ።

9. ካፒታል በንብረት ከሆነ

መዋጮው በጥሬ ገንዘብ ሳይሆን በንብረት ከሆነ፣ የንብረቱ ግምት በሕጉ መሠረት መረጋገጥ ይኖርበታል።

10. የራሱ ሕጋዊ ሰውነት አለው

ድርጅቱ ከባለቤቱ የተለየ ሕጋዊ ሰው ስለሆነ፣ በራሱ ስም ንብረት ማፍራት፣ ውል መዋዋል፣ መክሰስና መከሰስ ይችላል።

⸻

የመመስረት ሂደቱ በአጭሩ

1️⃣ የድርጅት ስም ያውጡ
2️⃣ የመመስረቻ ጽሑፍ (MOA) ያዘጋጁ
3️⃣ የባንክ ዝግ ሂሳብ ይክፈቱና ካፒታሉን ያስገቡ
4️⃣ MOA በውልና ማስረጃ ያጽድቁ
5️⃣ TIN ያውጡ
6️⃣ የንግድ ምዝገባና ፈቃድ ያጠናቅቁ

⚠️ የንግድ ዘርፍዎን ከመወሰን በፊት በMOA ውስጥ የሚገባውን ዓላማ በትክክል መወሰን አስፈላጊ ነው።

የባለአንድ አባል PLC ዋና ጥቅሞች

✅ ከአጋሮች ጋር መጋጨት ሳያስፈልግ ውሳኔ መስጠት
✅ የተለየ ሕጋዊ ሰውነት
✅ የተወሰነ ተጠያቂነት
✅ የድርጅት ስም ስር ሥራ መስራት
✅ ወደፊት ንግዱን ለማስፋፋት የሚረዳ መዋቅር

ግን እነዚህንም አይዘንጉ

❌ የሂሳብና የሪፖርት ግዴታዎች አሉ
❌ የታክስ ግዴታዎች አሉ
❌ የንግድ ፈቃድና የዘርፍ ልዩ መስፈርቶች ሊኖሩ ይችላሉ
❌ የድርጅቱንና የግል ገንዘብዎን መቀላቀል ችግር ሊፈጥር ይችላል

⸻

📥 ዝግጁ One-Person PLC MOA ይፈልጋሉ?

የባለአንድ አባል ኃ/የግ/ማ የመመስረቻ ጽሑፍ (MOA) ሰነድ በድረ-ገጻችን ነገ መስጠት እንጀምራለን።

👉 በBio ላይ ያለውን የድረ-ገጽ ሊንክ ይጫኑ “Live” ብለው ይላኩ።

#ነጋዴዎች #ባለጉዳዮች

23/09/2026

ድርጅታችሁ እናንተን ከፈለገ
ተጨማሪ ደንበኛ አያስፈልገውም‼️comment “live” and reach out

22/09/2026

ይህንን ባለማወቅ ብቻ ‼️this happens

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hamdifeki - business&finance posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share