Rø bê ll

Rø bê ll Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Rø bê ll, Addis Ababa.

28/05/2024
27/05/2024

ንፁ ወደሆነው ወደ መፅሐፍ ቅዱስ እንመለስ ሌላው ሁሉ ከአምላክህ ከእግዚአብሔር ያጣላችኋል የምናወራው የዘላለም ህይወት ጉዳይ ስለሆነ ነው።

26/05/2024

ኤፌሶን 6
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁰ በቀረውስ በጌታና በኃይሉ ችሎት የበረታችሁ ሁኑ።
¹¹ የዲያብሎስን ሽንገላ ትቃወሙ ዘንድ እንዲቻላችሁ የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ ልበሱ።
¹² መጋደላችን ከደምና ከሥጋ ጋር አይደለምና፥ ከአለቆችና ከሥልጣናት ጋር ከዚህም ከጨለማ ዓለም ገዦች ጋር በሰማያዊም ስፍራ ካለ ከክፋት መንፈሳውያን ሠራዊት ጋር ነው እንጂ።
¹³ ስለዚህ በክፉው ቀን ለመቃወም፥ ሁሉንም ፈጽማችሁ ለመቆም እንድትችሉ የእግዚአብሔርን ዕቃ ጦር ሁሉ አንሡ።
¹⁴-¹⁵ እንግዲህ ወገባችሁን በእውነት ታጥቃችሁ፥ የጽድቅንም ጥሩር ለብሳችሁ፥ በሰላም ወንጌልም በመዘጋጀት እግሮቻችሁ ተጫምተው ቁሙ፤
¹⁶ በሁሉም ላይ ጨምራችሁ የሚንበለበሉትን የክፉውን ፍላጻዎች ሁሉ ልታጠፉ የምትችሉበትን የእምነትን ጋሻ አንሡ፤
¹⁷ የመዳንንም ራስ ቁር የመንፈስንም ሰይፍ ያዙ እርሱም የእግዚአብሔር ቃል ነው።
ወደ እግዚአብሔር ቃል እንመለስ

Address

Addis Ababa

Telephone

+251932157607

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Rø bê ll posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share