Luchi16

Luchi16 give guidence and counselling for people.

18/04/2023

የተሟላ የጥናት ፕሮፖዛል/ ለማዘጋጀት በመሰረታዊነት ከመጀመሪያ እስከ መጨረሻ መከተል ያለባችሁ መስፈርቶች እና ጠለቅ ያለ መግለጫ/ትንታኔ የያዘ ቪዲዮ አዘጋጅቻለሁ ስለዚህ ...

05/06/2021
05/01/2015

#ሠላም

ሰላም ሰላም እንበል ስለእግዜር ሰላምታ
ብንቀያየምም እናድርግ ይቅርታ
አለመጣጣሙ በእርቅ ይፈታ
አያዋጣምና የጠበንጃ ቃታ
በስራ ዘመን ላይ
አያሻንም እኛ ወሬና ሁካታ!

05/01/2015

የታላቁ ህዳሴ ግድብ ጠቀሜታ
ኢኮኖሚያዊ ጠቀሜታው ኢትዮጵያውንን በማነሳሳት ከድህነት ጋር ለገጠምነው ጦርነት ምእራፍ ከፋች ከመሆኑም ባሻገር የቁጠባ ባህላችን እንዲዳብር ያደርጋል ፡፡
የውጭ ምንዛሪ የማስገኘት ጠቀሜታው ለጎረቤት ሀገራት የኤሌትሪክ ሀይል የተወሰነ መጠን በመሸጥ ከፍተኛ ገቢ ማግኘት እንደምንችል ይታመናል፡፡
የስነልቦናዊ ጠቀሜታው ሞራል የፈጠረልንና ለዘመናት የተጫነን የተረጂነት መንፈስ ሰብረን በጦርነት ብቻ ሳይሆን በልማት ጀግኖች መሆናችን ለዓለም የምናስመሰክርበት አውድ ነው፡፡
ማህበራዊ ጠቀሜታው ከጎረቤት ሀገራት ጋር ጥብቅ የኢኮኖሚ ትስስር በመፍጠር በምስራቅ አፍሪካ የምንምሰርተው ማህበራዊ ትስስር ተጠናክሮ ለአፍሪካ ሁለንትዊ እድገት በር ይከፍታል ፡፡

Address

Addis Ababa

Telephone

+251921979845

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Luchi16 posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Luchi16:

Share