19/03/2026
🌙🌙 ዒድ ሙባረክ 🌙🌙
عيد مبارك كل عام وانتم بخير
💫✨💫💫✨💫💫✨
تقبل الله منا ومنكم صالح الاعمال
ተቀበለላሁ ሚና ወሚንኩም
ሷሊሀል አዕማል
✨✨✨✨✨✨✨✨
⭐️ Eid Mubarek⭐️
እንኳን ለ 1447ኛው ዓ.ሂ የኢድ አል ፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ እያልን በዓሉ የሰላም፣ የአብሮነት እና የደስታ እንዲሆንልዎ ከልብ እንመኛለን ።