Kbn የክርስቲያን ነጋዴዋች እና ሙያተኞች ህብረት

Kbn የክርስቲያን ነጋዴዋች እና ሙያተኞች ህብረት Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Kbn የክርስቲያን ነጋዴዋች እና ሙያተኞች ህብረት, Professional Networking, Bole, Addis Ababa.

Kingdom Buillders Network Ministry
ወንድሞች በህብረት ቢቀመጡ መልካም ነው በሚለው በእግዚአብሔር ቃል ላይ ተሞርክዞ ክርስቲያን የሆኑ ነጋዴዋችን እና ሙያተኞችን በማስተባበር በተለያዩ መንፈሳዊ እና ሀገራዊ ስራዋች ላይ በመሰማራት ቤተክርስቲያንን ማገዝ ነው ::

02/08/2026

ክርስቲያን ነጋዴዋች እና በተለያዩ የሙያ ዘርፍ ላሉ ሙያተኞች በስራ ቦታችን ስለሚኖረን ታማኝነት ከፕሮፌሰር ብሩክ ጋር የነበረን ውይይት :: KBN የነጋዴዋች እና ሙያተኞች ኔትዋርክ !

27/07/2026

Connect Communicate collaborate AmenTv Ethiopia Gmm tv Ethiopia

With Ethiopian Evangelical Council/የኢትዮጵያ ወንጌላውያን አማኞች የጋራ ምክር ቤት – I just got recognized as one of their top fans! 🎉
27/07/2026

With Ethiopian Evangelical Council/የኢትዮጵያ ወንጌላውያን አማኞች የጋራ ምክር ቤት – I just got recognized as one of their top fans! 🎉

25/07/2026
25/07/2026

ፕሮፌሰር ብሩክ ስለ KBN ያሉት

ኪንግደም ቢልደርስ ኔትዎርክ (KBN) በየወሩ የሚያዘጋጀው የክርስቲያን ነጋዴዎችና ሙያተኞች የኔትዎርኪንግ መርሃ ግብር በቤዛ ኢንተርናሽናል ቤተ ክርስቲያን በተባረከ ሁኔታ ተካሂዷል።“Integ...
20/07/2026

ኪንግደም ቢልደርስ ኔትዎርክ (KBN) በየወሩ የሚያዘጋጀው የክርስቲያን ነጋዴዎችና ሙያተኞች የኔትዎርኪንግ መርሃ ግብር በቤዛ ኢንተርናሽናል ቤተ ክርስቲያን በተባረከ ሁኔታ ተካሂዷል።

“Integrity (ታማኝነት)” በሚል ርዕስ በተዘጋጀው መድረክ፣ በግል ሕይወታችንም ሆነ በሥራ ቦታችን እግዚአብሔርን በመፍራት እና በቅንነት በመመላለስ ታማኝነታችንን እንዴት ማሳየት እንደሚገባ ወ/ሮ ሶፍያ ጠቃሚ መልእክት አካፍለዋል።

በመቀጠልም ፕሮፌሰር ብሩክ ላምቢሶ እና የKBN መስራች ወንድም ሱራፌል ጥላሁን በርዕሱ ዙሪያ ጥልቅና ገንቢ ውይይት በማድረግ ተሳታፊዎች የተግባር እውቀትና መንፈሳዊ መነሳሳት እንዲያገኙ አስችለዋል።

በተጨማሪም ፓስተር ያሬድ ማሩ በመንፈስ የተሞላ የአምልኮ ጊዜ የመሩ ሲሆን፣ ዶ/ር ሚኪያስ ፕሮግራሙን በብቃት በመምራት መርሃ ግብሩ በበረከትና በተሳካ ሁኔታ ተጠናቋል።

ተባረኩ
KBN Team
Ethiopian Evangelical Council/የኢትዮጵያ ወንጌላውያን አማኞች የጋራ ምክር ቤትKbn የክርስቲያን ነጋዴዋች እና ሙያተኞች ህብረትKingdom SoundAklilu TesfayeAshu Winner Tube FB groupSurafel TilahunYaredo MaruGirum DifekBiruk Lambisso WamishoAbebe Mera WoldemariamGmm tv Ethiopia

🌟 You’re Invited! 🌟Kingdom Builders Network (KBN) proudly presents a special leadership conversation on:🎯 Theme: Integri...
15/07/2026

🌟 You’re Invited! 🌟

Kingdom Builders Network (KBN) proudly presents a special leadership conversation on:

🎯 Theme: Integrity: Christian Work Ethics

Join us as we welcome Professor Biruk Lambisso, who will share biblical and practical insights on living with integrity in the workplace, business, and professional life.

📅 Date: Saturday, July 18
🕒 Time: 3:00 PM
📍 Venue: Beza International Church

Come and be inspired to become a Christian leader who reflects Christ through excellence, honesty, and integrity.

Invite your friends, colleagues, and fellow professionals. Together, let’s build God’s Kingdom through faithful work and godly influence.

ነጋዴዋች እና ሙያተኞች ህብረት - KBNAklilu TesfayeAshu Winner Tube FB groupEthiopian Evangelical Council/የኢትዮጵያ ወንጌላውያን አማኞች የጋራ ምክር ቤትEvangelist Yared Tilahun

Address

Bole
Addis Ababa

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kbn የክርስቲያን ነጋዴዋች እና ሙያተኞች ህብረት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share