JAD Business and Investment Consulting Plc

JAD Business and Investment Consulting Plc Feasibility Study
Project Development
Strategic Plan Development
Marketing Assessment and Study
Development Work Studies
Surveys and Analysis

27/03/2026
23/03/2026

Invest In Ethiopia – High-Level Business Forum 2026 Deal Book
Ethiopia is opening a new chapter for investors.
With strong economic reforms, a young and growing population, and expanding infrastructure, the country is creating real opportunities across key sectors like energy, agriculture, manufacturing, and logistics.
This Deal Book presents high-impact investment opportunities supported by government incentives and a clear vision for growth.
✅ Tax incentives
✅ Duty-free imports
✅ Investor protection
✅ Strong public-private partnerships
🌐 Visit: https://www.mofed.gov.et/media/filer_public/ff/09/ff098905-8896-4eb2-8aa6-d19ab994a1ad/invest_in_ethiopia_2026__compressed.pdf

Source: M*F

የግልግል ዳኝነት ስርኣት ተገማች የኢንቨስትመንት ምህዳር ለመፍጠር ጉልህ ሚና እንዳለው ተገለፀየግልግል ዳኝነት በሀገራት እድገት ላይ በሚኖረው አስተዋጽኦ ላይ ትኩረቱን ያደረገ የፓናል ውይይት...
25/01/2026

የግልግል ዳኝነት ስርኣት ተገማች የኢንቨስትመንት ምህዳር ለመፍጠር ጉልህ ሚና እንዳለው ተገለፀ

የግልግል ዳኝነት በሀገራት እድገት ላይ በሚኖረው አስተዋጽኦ ላይ ትኩረቱን ያደረገ የፓናል ውይይት በባህርዳር ተካሂዶል።

ውይይቱ የተካሄደው የህግ የበላይነት እና አማራጭ ያለመግባባት መፍቻ ዘዴዎች ለዘላቂ ሰላምና ልማት በሚል ይዘት በተዘጋጀው አለምአቀፍ ጉባኤ ላይ ነው።

በመድረኩ የተገኙት የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ኾልዲንግ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ብሩክ ታዬ (ዶ.ር) የግልግል ዳኝነት በማንኛውም የንግድ እና ኢንቨስትመንት ውሎች ላይ የሚካተት የአሠራር ሥርዓት መሆኑን ገልጸው በንግድ እና ኢንቨስትመንት ዘርፍ ግልጽ የሆነ የሕግ እና አሠራር ሥርዓት ወሳኝነት ያለው መሆኑን ጠቁመዋል።

ባለሃብቶች በተለያዩ ሀገራት ኢንቨስት ሲያደርጉ በየሀገራት ውስጥ ያለውን የውስጥ አሠራር እንዳለ ሁኖ የግልግል ዳኝነት አሠራሮችንም ከግምት ውስጥ እንደሚያስገቡና ከኢንቨስትመንት ጋር በተያያዘ በሚፈጠሩ አለመግባባቶች ወደ ፍርድ ቤት ሲሄዱ ፍትሐዊ ፍርድ አላገኝም የሚል ስጋትን የሚፈጥር ስለኾነ የግልግል ዳኝነት ሥርዓት ይህንን ስጋት የሚፈታ መሆኑን ዶ/ር ብሩክ ጨምረው ገልጸዋል።

በውይይቱ የግልግል ዳኝነት ለሀገራት ምጣኔ ሀብታዊ እድገት ያለውን አስተዋጽኦ የሚዳስስ ሰፊ ውይይት የተካሄደ ሲሆን፣ የአውሮፓ፣ ኤሲያ እና አፍሪካ ሀገራት ልምድና ተሞክሮ ቀርቦበታል።

የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ ፍሰሃ ይታገሱ (ዶ/ር) በበኩላቸው የግልግል ዳኝነት ስርዓት መኖሩ አልሚዎች መዋለ ንዋያቸውን ፈሰስ ለማድረግ ምቾትና በራስ መተማመን እንዲሰማቸው በማድረግ ሀገሪቱ ላይ በነጻነት ለማልማት ፍላጎት እንዲያድርባው ያስችላል ብለዋል።

የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ክልሉን የግልግል ዳኝነት ማእከል ለማድርግ እና የስልጠና ማእከል ለመክፈት እያደረገ ያለውን ጥረት አድንቀው፣ ከባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር የተዘጋጀው ይሄ አለምአቀፍ ጉባኤም ጠቅላይ ፍርድ ቤቱና ዩኒቨርሲቲው በዘርፉ አቅምና ብቃት ያላቸው ተደራዳሪዎችን ለማፍራት ለሚደረገው ጥረት የበኩላቸውን ድርሻ እየተወጡ ለመሆናቸው ማሳያ ነው ብለዋል።

በአለምአቀፍ የግልግል ዳኝነት ሂደት ብቁ የሰው ሀይል ትልቁ እና ወሳኙ ነገር ነው ያሉት ተወያዮቹ፣ ፍርድ ቤቶቻችን፣ የትምህርት ተቋማት እና ሌሎች ባለድርሻ አካላት በዘርፉ ከፍተኛ አቅም ያላቸውን ባለሙያዎች በማፍራት ረገድ የበኩላቸውን ሊወጡ ይገባል ብለዋል።

Source: IPDCETHIOPIA

Address

Around Mexico
Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when JAD Business and Investment Consulting Plc posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to JAD Business and Investment Consulting Plc:

Shortcuts

Share