Adugna Real Estate consultant

Website

Adugna Real Estate consultant Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Adugna Real Estate consultant, Consulting Agency, Addis Ababa.

15/10/2026

🏢 OVID REAL ESTATE — በጫካ እና በቦሌ መድኃኒዓለም

🏡 የራስዎን ቤት ይምረጡ፤ የወደፊትዎንም ይገንቡ!

በአዲስ አበባ በታዋቂ እና ለመኖሪያና ለኢንቨስትመንት ተስማሚ በሆኑ አካባቢዎች የቤት ባለቤት መሆን ይፈልጋሉ?

OVID Real Estate ጋር የህልምዎን ቤት ወደ እውነት ይቀይሩ!

📍 ቦሌ መድኃኒዓለም
✅ ለመኖሪያና ለንግድ እንቅስቃሴ ምቹ አካባቢ
✅ ለቤት ባለቤትነትና ለኢንቨስትመንት ተስማሚ ምርጫ
✅ የወደፊትዎን እቅድ ዛሬ ይጀምሩ!

📍 በጫካ
✅ የሚፈልጉትን ቤት በተመጣጣኝ የክፍያ አማራጭ ይፈልጉ
✅ የቤት ባለቤትነት ጉዞዎን ዛሬ ይጀምሩ!

💰 ትልቅ ገንዘብ እስኪኖርዎት ድረስ መጠበቅ አያስፈልግም! በሚመችዎት የክፍያ አማራጭ የራስዎን ቤት ለማግኘት ዛሬውኑ ይወስኑ!

📞 ለበለጠ መረጃና ለጉብኝት ያግኙን።

☎️ Call: 0927737577
📲 WhatsApp: 0926000325

OVID REAL ESTATE — የዛሬ ውሳኔ፣ የነገ ቤት! 🏡

#ቦሌመድኃኒዓለም #ቻካ #የህልምቤት #የቤትባለቤትነት #የቤትሽያጭ #የሪልእስቴት #የህልምቤት #የቤትባለቤትነት #ቦሌመድኃኒዓለም #ቻካ #ኢንቨስትመንት #ዘመናዊኑሮ #የነገቤት

14/10/2026

ለምን OVID Real Estate?
✅ በቀላል የክፍያ አማራጭ የራስዎን ቤት ይጀምሩ።
✅ ለኑሮዎ ምቹ የሆነ ዘመናዊ የመኖሪያ ቤት ያግኙ።
✅ የወደፊት የንብረት ሀብትዎን ከዛሬ ጀምሮ ይገንቡ።
ትልቅ ገንዘብ እስኪኖርዎት መጠበቅ አያስፈልግም — ዛሬውኑ ይጀምሩ!
📍 ቦሌ ቡልቡላ | OVID REAL ESTATE
#የራሴቤት #ዘመናዊቤት #ሪልእስቴት #የቤትኢንቨስትመንት

08/10/2026

🏡 በቦሌ ቡልቡላ ቤትዎን በቀላል ክፍያ ይጀምሩ!

🏢 OVID Real Estate — ቦሌ ቡልቡላ

የራስዎን ቤት ለመግዛት ትልቅ ገንዘብ እስኪኖርዎት መጠበቅ አያስፈልግም!
በተመጣጣኝ የመጀመሪያ ክፍያ የራስዎን ቤት የመያዝ እድልዎን ዛሬውኑ ይጀምሩ!

🔹 ባለ 1 መኝታ — ከ 451,000 ብር ጀምሮ
🔹 ባለ 2 መኝታ — ከ 747,000 ብር ጀምሮ
🔹 ባለ 3 መኝታ — ከ 983,000 ብር ጀምሮ

✨ ለምን OVID ቦሌ ቡልቡላ?

✅ ጥራት ያለው ዘመናዊ ግንባታ
✅ ለመኖሪያም ሆነ ለኢንቨስትመንት ተስማሚ
✅ የተለያዩ የቤት አማራጮች
✅ በተመጣጣኝ ክፍያ የቤት ባለቤት የመሆን እድል

📍 ቦታ፦ ቦሌ ቡልቡላ

🔥 ቤትዎን ዛሬውኑ ይጀምሩ!

📞 Call: 0927 737 577
📱 WhatsApp: 0926 000 325

🏠 OVID Real Estate — የህልምዎን ቤት ወደ እውነት!

#የቤትሽያጭ #ቦሌቡልቡላ #የራስዎቤት #ኢንቨስትመንት #ቤትዎንዛሬይጀምሩ

06/10/2026

🏢 ቦሌ ጃፓን — ሱቅ እና መኖሪያ ቤት ከ OVID Real Estate

📍 በቦሌ ጃፓን የሚገኝ ምቹ እና ለንግድና ለመኖሪያ ምቹ አማራጭ!

🏠 መኖሪያ ቤት
በዘመናዊ ዲዛይን፣ በምቹ የኑሮ አቀማመጥ እና በተመረጠ የቦታ አቀማመጥ የተዘጋጀ ቤት።

🛍️ ሱቅ
ቦሌ ጃፓን ያለውን የንግድ እንቅስቃሴ በመጠቀም ለሱቅ፣ ለንግድ እና ለኪራይ ገቢ የሚሆን ጠቃሚ የንግድ አማራጭ።

⭐ ለምን ቦሌ ጃፓን?
✅ ለመኖሪያ ምቹ አካባቢ
✅ ለንግድ እና ለኢንቨስትመንት ተስማሚ
✅ በቦሌ ዋና የንግድ እንቅስቃሴ አካባቢ የሚገኝ
✅ ቤትዎን እና ንግድዎን በአንድ ቦታ ማጣመር የሚያስችል
✅ ለወደፊት የንብረት ዋጋ እድገት የሚያስችል አማራጭ

💰 ለመኖሪያ ይግዙ — ወይም ለኢንቨስትመንት ይግዙ!

👉 የቤትዎን ህልም ዛሬ ይጀምሩ።
👉 ንግድዎን በትክክለኛ ቦታ ያሳድጉ።
👉 በቦሌ ጃፓን የሚገኘውን እድል አያምልጥዎ!

📞 Call / WhatsApp: 0926000325

🏢 OVID Real Estate
“ቤት ብቻ አይደለም — የወደፊት እሴትዎን እየገነቡ ነው!”

#ቦሌጃፓን #ሱቅ #መኖሪያቤት

25/09/2026

📍 ለምን ቦሌ?

ቦሌ በአዲስ አበባ የንግድ፣ የመኖሪያና የኢንቨስትመንት ትኩረት ከሆኑ አካባቢዎች አንዱ ነው።

🏢 ዘመናዊ አፓርታማዎች
🏪 የንግድ ቦታዎች
🍽️ ሬስቶራንቶችና ካፌዎች
🏨 ሆቴሎችና የአገልግሎት ተቋማት
✈️ ከቦሌ ዓለም አቀፍ አየር ማረፊያ ጋር ቅርበት

ይህ ሁሉ ቦሌን ለመኖሪያ፣ ለንግድ እና ለሪል እስቴት ኢንቨስትመንት ትኩረት የሚስብ አካባቢ ያደርገዋል።

✨ ቦሌ ማለት ቦታ ብቻ አይደለም — እድል ነው!

📞 Call / WhatsApp:
0926000325 | 0927737577

23/09/2026

📍 ቦሌ መድሀኒያለም — ከ OVID Real Estate

በቦሌ መድሀኒያለም ንግድዎን ለማስፋት ወይም ተመች የንግድ ቦታ ለማግኘት ይፈልጋሉ?

🏪 የንግድ ሱቆች — ከ1ኛ እስከ 2ኛ ፎቅ
✨ ዘመናዊ የንግድ አማራጭ
📍 ቦሌ መድሀኒያለም
💰 የተለያዩ የክፍያ አማራጮች
🔑 ለራስዎ ንግድ ወይም ለኢንቨስትመንት አማራጭ

የንግድዎን ቦታ በትክክለኛ አካባቢ ይምረጡ — ቦሌ መድሀኒያለም፣ OVID Real Estate!

📞 Call / WhatsApp:
0926000325 | 0927737577

#ቦሌመድሀኒያለም #የንግድሱቅ #የንግድቦታ

OVID REAL ESTATEከስቱዲዮ እስከ ባለ 3 መኝታ  በ390,000 ብር ቅድመ ክፍያ ብቻ ማግኘት ይቻላሉ!የሚቀርቡት ቤቶች፡ስቱዲዮ1 መኝታ2 መኝታ3 መኝታየሚሰጡት ጥቅሞች፡ቀላል ክፍያ አማ...
22/09/2026

OVID REAL ESTATE
ከስቱዲዮ እስከ ባለ 3 መኝታ በ390,000 ብር ቅድመ ክፍያ ብቻ ማግኘት ይቻላሉ!
የሚቀርቡት ቤቶች፡
ስቱዲዮ
1 መኝታ
2 መኝታ
3 መኝታ
የሚሰጡት ጥቅሞች፡
ቀላል ክፍያ አማራጮች
ጥራት የተመረጡ ቤቶች
ምቹ እና ዘመናዊ ዲዛይን
ህጋዊ እና የታመነ ስራዎች
ባህሪያት፡
ምች ስፍራ
ዘመናዊ ዲዛይን
ጥራት እና ድራጅት
ቀላል የክፍያ አማራጮች
ሙሉ የኮንዶሚኒየም/አፓርትመንት አገልግሎቶች

📞 ስልክ፡ 0927737577

14/09/2026

🏠 ዛሬ ቤት ሲገዙ የሚመለከቱት ዋጋ ብቻ አይደለም!

ቤት ሲገዙ ቦታውን፣ የግንባታ ጥራቱን፣ ደህንነቱን፣ ምቾቱን እና የሚረከቡበትን ጊዜ በጥንቃቄ ማየት ያስፈልጋል።

🏗️ OVID REAL ESTATE — ቃል ብቻ ሳይሆን በሥራ የሚያሳይ ተሞክሮ!

⏱️ ይህ ኮምፓውንድ በ1 ዓመት ከ8 ወር ውስጥ ተገንብቶ ለደንበኞች የተረከበ ነው።
ይህም የግንባታ አፈጻጸም፣ የጊዜ አክብሮት እና የደንበኛ እምነት ላይ የተመሠረተ ልምዳችንን ያሳያል።

🚧 እና ጉዞው አላበቃም!

አሁንም ከዚህ የበለጠ ዘመናዊ፣ የተደራጀ እና ለቤተሰብ ምቹ የመኖሪያ መንደር እየገነባን እንገኛለን። 🏡✨

🏡 ለምን OVID REAL ESTATE?

📍 ተመራጭ አካባቢ
🏗️ የግንባታ ጥራትና ጥንካሬ
🛡️ የደህንነት አገልግሎት
📹 የደህንነት ካሜራ
🌳 የተደራጀ የጋራ መገልገያ
🏠 ዘመናዊ የኑሮ አካባቢ
💰 Time-Based & Progress-Based Payment

💰 ከባለ 1 እስከ ባለ 3 መኝታ

በ10% ቅድመ ክፍያ ብቻ የህልምዎን ቤት ባለቤት ይሁኑ! 🏠✨

ቤት ብቻ አንሸጥም — የተሻለ የኑሮ ምርጫ እንገነባለን።

📞 0927737577

🏗️🏠 OVID REAL ESTATE
Build Your Future with Trust.

#የቤትሽያጭ #የመኖሪያቤት

03/09/2026

🏗️ ዘመናዊ የግንባታ ቴክኖሎጂ — ALUMINIUM FORMWORK! 🏠✨

የቤትዎን ጥራት፣ ጥንካሬ እና የግንባታ ፍጥነት ወደ ሌላ ደረጃ የሚያሻሽል ዘመናዊ የAluminium Formwork ቴክኖሎጂ!

✅ ፈጣን የግንባታ ሂደት
✅ ትክክለኛና ወጥ የሆነ የግንባታ ጥራት
✅ ጠንካራና ዘላቂ መዋቅር
✅ የግድግዳና የኮንክሪት ስራ ትክክለኛነት
✅ የስራ ጊዜና የሰው ኃይል ቅነሳ
✅ ዘመናዊ እና የተሻለ የመጨረሻ ጥራት

🏢 Aluminium Formwork ማለት በተመሳሳይ ዲዛይን ብዙ የግንባታ ዑደቶችን በፍጥነትና በትክክለኛነት ለመስራት የሚያስችል የformwork ስርዓት ነው።

🚀 ፈጣን ግንባታ | የተሻለ ጥራት | ዘመናዊ ቴክኖሎጂ

📲 ለተጨማሪ መረጃ ያግኙን!

02/09/2026

Address

Addis Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Adugna Real Estate consultant posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share