Selam Realestate Consultant

Selam Realestate Consultant Best Realestate Consultant

03/09/2026

የቤት ባለቤት ለመሆን የ 5% ቅድመ ክፍያ ብቻ በቂ ነው! 🏠✨ ምን እሱ ብቻ
✅ እስከ 10% የሚደርስ ልዩ የበዓል ቅናሽም አድርገናል

የህልምዎን ቤት በታላቅ ቅናሽ እና ምቹ የክፍያ አማራጭ የራስዎ የሚያደርጉበት ወርቃማ እድል ከ Golden Palace Real Estate!

1️⃣ በመሀል 22 (ጎላጎል ፊት ለፊት) – 40% ግንባታው የደረሰ
📍 ቦታ፦ መሀል 22 ጎላጎል ፊት ለፊት (እጅግ ስትራቴጂካዊ ቦታ)
💵 ቅድመ ክፍያ፦ በ 5% ብቻ (ከ 451 ሺህ ብር ጀምሮ)!
🏦 የባንክ ብድር፦ 50% የተመቻቸ
🗓️ ቀሪ ክፍያ፦ በ 36 ወራት (በ3 ዓመት) የሚከፈል
📐 ስፋት፦ ባለ 1፣ ባለ 2 እና ባለ 3 መኝታዎች (ከ 86 እስከ 165 ካሬ ሜትር)

ዘመናዊ የጋራ መገልገያዎች፦
• የመዋኛ ስፍራ (Swimming Pool)፣ ጂም እና ስፓ
• ለኤሌክትሪክ መኪናዎች ማርቻ (EV Charging Station)
• የተንጣለለ ቴራስ፣ የልጆች መጫወቻ እና በቂ ፓርኪንግ
• የከርሰ ምድር ውሃ እና የመጠባበቂያ ጄኔሬተር

2️⃣ በሰሚት 72 – 100% የተጠናቀቁ (ቁልፍ ተረክበው የሚገቡበት)
🔑 ቅድመ ክፍያ፦ በ 20% ብቻ ቁልፍ ተረክበው እየኖሩበት የሚከፍሉት!
📄 ባለቤትነቱን የሚያረጋግጥ የተናጠል ካርታ ያለው።
(ባለ 2 እና ባለ 3 መኝታ አማራጮች)

📞 አሁኑኑ ይደውሉ፤ የቤት ባለቤት ይሁኑ!

📱 ስልክ፦ 0919856280



Address

Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Selam Realestate Consultant posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share