Sheger Dish ሸገር ዲሽ

Sheger Dish  ሸገር ዲሽ Dish mereja

♥ የሪሲቨሮች ሶፍትዌር ከየት ይገኛል?_በመጀመሪያ ሶፍትዌር ከመፈለጋችን በፊት የምንጠቀምበት ሪሲቨር ሶፍትዌር ያስፈልገዋል ወይስ አያስፈልገውም የሚለው ሀሳብ ተገቢነት አለው። ፍላጎታችን የት...
20/08/2019

♥ የሪሲቨሮች ሶፍትዌር ከየት ይገኛል?
_
በመጀመሪያ ሶፍትዌር ከመፈለጋችን በፊት የምንጠቀምበት ሪሲቨር ሶፍትዌር ያስፈልገዋል ወይስ አያስፈልገውም የሚለው ሀሳብ ተገቢነት አለው። ፍላጎታችን የትኛውን የነጻ የእግርኳስ ቻናል/መዝናኛ ለማስገጠም ነው?
🌹 ለምሳሌ ፍላጎታችን ቫርዚሽን ለማስገጠም ከሆነ ፦
ሶፍትዌር የሚያስፈልጋቸው HD ሪሲቨሮች ibox እና supermax ብቻ ናቸው።
🌹 ስፖርት 24ን ከሆነ ግን ከቫርዚሽ በተለየ ሁኔታ የተወሳሰበ መቆለፊያን ስለሚጠቀም የትኛውም አይነት ስፖርት 24ን የሚከፍት ሪሲቨር ሁሉ ሶፍትዌር ያስፈልገዋል።
_
የሚከተሉት ዌብሳይቶች የታወቁ የሪሲቨሮች ሶፍትዌር ማውረጃ ሳይቶች ናቸው።
www.seasathd.net የሁሉም ibox ሪሲቨሮች
www.newprog.net የሁሉም supermax ሪሲቨሮች
www.freesat.cn/forum የሁሉም freesat ሪሲቨሮች
www.peacesat.com የLEG,Lifestar,Corronet ሪሲቨሮች
www.pctvlab.com/forum የሁሉም Gsky ሪሲቨሮች
_
🌞ከላይ የተጠቀሱት ዌብሳይቶች የራሳቸው እንደመሆናቸው መጠን የሀሰት ሶፍትዌር አይኖርባቸውም ነገር ግን የዌብሳይታቸው የመያዝ አቅም እንዳይሞላ በሚል በ.zip ፋይል መሠረት ስለሚያስቀምጧቸው ካወረድን በኋላ ወደ ኮምፒዩተር በመውሰድ ( ስልክ ላይ አፕ በመጫን) extract ማድረግ ያስፈልጋል።
___
✔ በሚቀጥለው የእያንዳንዱን ሪሲቨር ሙሉ ማብራሪያ ይዘን ስለምንቀርብ share በማድረግ ተከታዮችን አብዝተው ይጠብ

📱0952525282 📲0936553579

welcome i box receiver software my box hd box MINI MINI I BOX DIAMOND software

21/06/2019

የAFRICA ዋንጫን በነፃ ቻናል
─•◈•── ──•◈•─
የ2019 የAfrica ዋንጫ ጨዋታን የሚያሳዩ ቻናሎች!
🔷በክፍያ
📺 DSTv (12245 H 27500)
📺 beIN sports (11669 V 27500)

🔷ከነፃ ቻናሎች 100% የተረጋገጡ
📺 KBC channel 1 (3724 v 16073)
📺 Kwese Sports (3724 v 16073)
♥CIntelsat 72.1°E
📺 ሶony ኢ.S.P.N (3900 H 22222)
♥CINTELSAT 20 68°E
📺 BeoutQ (11270 H 27500)
♥Badr 4 26°E (በHEVC265)
📺 Hornsports (11105 H 45000)
♥NSS12 57°E
📺 ETV (በአንቴና)

♥ከነፃ ቻናሎች መካከል አጠራጣሪ>>>በNileSat ላይ
📺 Time Sports (11450 H 27500)
📺 On Sports(10853 H 27500)
📺 Dream 2(11843 H 27500)
📺 AD sports 2(12226 H 27500)

Follow us at Our Social Media's Subscribe to Our Youtube channel | Facebook | Instagram

የተለያዩ Original የሆኑ ♥CCCAM account | Receiver | ♥Finder |♥Rs-Cable ♥Dish | ♥Tv | ♥ Wifi Antenna እና ሌሎችም መግዛት ከፈለጉ ይደውሉልን!

አድራሻ- mexico
♥ክፍለ ሀገር ለምትገኙ ማንኛውንም አይነት እቃ በEMS ወይም በጭነት መኪና እንልካለን!
*abdudish
📱 0952525282
📱 0936553579

14/08/2018

🙏ሰላም ውድ የሸገረ ዲሽ ተከታታዮች
🔑BeoutQ የምን ቻናል ነው?
☞Beoutq Sport የተሰኙት ቻናሎች ብዛታቸው ለጊዜው 10 ሲሆኑ ወደፊት ከSport ቻናሎች በተጨማሪ የEntertainment እና የመዝናኛ ቻናሎችን እንደሚያካትቱ እያስተዋወቁ ይገiኛሉ!

🔑ቻናሎቹ የሚሰሩት በምን አይነት ሪሲቨር እና ሰሀን ነው!
☞በቅድሚያ ስለ ሪሲቨሮቹ እናውራ!
ቻናሎቹን ለማስገባት በቅድሚያ የግድ ሪሲቨራችን HEVC 265 Support የሚያደርግ መሆን አለበት!(ልብ ይበሉ በአብዛኛዎቻችን ቤት የሚገኙት HD ሪሲቨሮች HEVC 264 ስለሆኑ ይህንን ቻናል በፍፁም መስራት አይችሉም Supermax,LEG,Lifestar,Tiger...ሁሉም HEVC 264 ከሆኑ በጭራሽ አይሆኑም!) HEVC 265 ከመሆናቸው በተጨማሪ ደግሞ ሪሲቨሮቹ በዋነኝነት ለBeoutQ ተብሎ የተሰራ Software ሊኖራቸው ይገባል ምክንያቱም ቻናሎቹ ድብቅ ናቸው ( Hidden Pid's ) ቻናሎቹን ለማስገባት HEVC 265 መሆን ብቻ በቂ አይደለም የግድ Software ሊኖር ይገባል!
በመቀጠል ደግሞ ሪሲቨሮቹ ላይ የVanila Or Forever Server ሊኖር ይገባል ይህም ቻናሉን አንዴ Active ለማረግ ይጠቅማል! Active ለማረግ የWifi አንቴና ወይም LAN Internet Cable መጠቀም ይኖርብናል
(አንድ ጊዜ Active ከሆነ በኋላ ግን አሁን ባለው ሁኔታ ያለ Internet መጠቀም እንችላለን!)
☞ከ90 ጀምሮ በማንኛውም አይነት ሰሀን ላይ በKuband LNB ይሰራል!
☞ሳተላይቱን ለመስራት በ11919/H/27500 አረብ ሳት ላይ በቀላሉ ማስተካከል ትችላላችሁ!

🔑ምን ምን ሊጎችን ያሳያሉ?
☞ባለኝ የተረጋገጠ መረጃ መሰረት ሁሉንም International ሊጎች እና Cup'ኦች ያሳያሉ!
⚽️Premier League
⚽️Laliga
⚽️Bundesliga
⚽️Seria-A
⚽️CAF
⚽️UEFA CHAMPIONS League
⚽️UEFA EUROPA League
⚽️Carlin Cup....እና ሌሎችም

🔑ቻናሉን የሚሰሩት ሪሲቨሮች ምን ምን ናቸው እኛ ሀገር ውስጥስ ማግኘት ይቻላል?

☞Tiger I400 Pro ዋጋው እስከ 3000 ብር ድረስ
☞Lifestar 9090 ዋጋው እስከ 2700 ድረስ (አሁን እቃው ገበያ ላይ በይፋ አልዋለም ገበያ ላይ ሲውል የምናሳውቅ ይሆናል እቃው እኔጋር ሲኖር Post አረጋለው!)

☞Tiger T8-High class v2- ዋጋው እስከ 3500 ድረስ!
✳ይህም እቃ አሁን እጄ ላይ የለም! እቃው እጃችን ላይ በብዛት ሲገባ የምናሳውቅ ይሆናል! ይህን ጀግና የሆነ እቃ ከJordan,Dubai እና አንዳንድ የአረብ ሀገራት ላይ ማግኘት ትችላላችሁ! አንደኛ እቃ ማለት ይሄ ነው!

☞Tiger T3000 Extra ይህ ሪሲቨር Android ሲሆን በቃ ስራው ዝም ብሎ መክፈት ነው 😂 ማይከፍተው ነገር የለም!
🔑Android ነው በዛ ላይ ትክክለኛ 4K ነው!
ዋጋው እስከ 5,000 ይደርሳል ባይ ነኝ ሲጀመር እቃው በጣም በጣም ውድ ነው!

🔑ይህም እቃ አሁን እጄ ላይ የለም! እቃው እጃችን ላይ በብዛት ሲገባ የምናሳውቅ ይሆናል!

➡️አዲስም ሆነ ነባር ዲሽ ማሰራት ከፈለጉ
➡️ማንኛውም አይነት ሪሲቨር እና ሰሀን ከፈለጉ
➡️FINDER,RS-232 Cable ለምትፈልጉ...

👤
0936553579
0904591414

30/06/2018

🗓 Saturday, June 30
🏆 FIFA World Cup 🌎 - Last 16
🇫🇷 France - Argentina 🇦🇷
⏱ 11:00 ETH Local 🇪🇹
⏱ 5:00 PM
⏱ GMT 17:00

🏆 FIFA World Cup 🌎 - Last 16
🇺🇾 Uruguay - Portugal 🇵🇹 ⏱ 3:00 ETH Local 🇪🇹
⏱ 9:00 PM
⏱ GMT 21:00

0936553579
0904591414

18/05/2017

selam selam bekirbu sira injemiralen

Address

0936553579
Addis Ababa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Sheger Dish ሸገር ዲሽ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share