Ge'ez Realstate

Ge'ez Realstate Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ge'ez Realstate, Business Center, Addis abeba, Addis Abeba.

"Welcome to Coffee Plaza Real Estate, where your investment blossoms into your primary income stream."- Options Availabl...
05/04/2024

"Welcome to Coffee Plaza Real Estate, where your investment blossoms into your primary income stream."

- Options Available:
- 1 Bedroom: 66 sqm
- 3 Bedroom: 176 sqm
- 3 Bedroom: 204 sqm

- Features:
- Fully Finished
- 3 Houses per Floor
- Abundant Natural Light and Views in All Units
- Soundproof Glazing Materials
- European Standard Sanitary Installations
- Garbage Homes on Each Floor
- Electric Car Charging Station
- Double Wall Construction for Sound Prevention
- Designed for Foreign Rental Use

- Amenities:
- 24-Hour Security
- Ground Water and Automatic Generator

- Payment Plan:
- 30% Down Payment, 70% payable within 2 years
-2900 usd per/sq

- Completion Status: 60% Completed

Contact us at for more information and to schedule a site visit.
゚viralシ

     ゚viralシ
05/04/2024

゚viralシ

✨የምስራች✨💫💫በነፋሻዋ አለም ገና ከተማ የተለያዩ አማራጮች ያላቸውን ውብ እና እጅግ ማራኪ ቪላዎችን ገንብቶ  ለሽያጭ አቅርቦሎታል 💫💫     ⚡️ የቤቶቹ ሁናታዎች ሙሉ ፊኒሺንግ ያለቀለት እ...
04/04/2024

✨የምስራች✨

💫💫በነፋሻዋ አለም ገና ከተማ የተለያዩ አማራጮች ያላቸውን ውብ እና እጅግ ማራኪ ቪላዎችን ገንብቶ ለሽያጭ አቅርቦሎታል 💫💫

⚡️ የቤቶቹ ሁናታዎች ሙሉ ፊኒሺንግ ያለቀለት እንዲሁም ፊኒሺንግ ብቻ የቀራቸው
⚡️የቤቶቹ አይነቶች
💫ሰርቪስ ያላቸው ቪላዎች
💫G+0(ቪላ)
💫B+G+0(ቪላ እና ግራውንድ)
💫B+G+1
⚡️በተጨማሪ ለኦፊስ የሚያገለግሉ ክፍሎች ያላቸው
⚡️ የቤቶች ስፋት
💫ባለ 200ካሬ
💫ባለ 250ካሬ
💫እንዲሁም ከ300ካሬ-700ካሬ እንደ ፍላጎቶ አቅርበንሎታል
✨የአካባቢው ሁኔታ :- ለትራንስፖርት ምቹ ፣ካፌናሬስቶራንት ፣ ሱቆች ፣ የእምነት ተቋማት ፣ ትምህርት ቤቶች በቅርበት አሉት
✨ግንባታው በከፍተኛ ጥራት እየተገነባ ያለ
✨ሁሉም ቤቶች ጥሩ እይታና ነፋሻማ አየር ያላቸው
✨አስፋልት የተነጠፈለት
✨አረንጓዴ ስፍራ ያለው
✨የህፃናት መጫወቻ ቦታ ያለው
✨የጋራ መጠቀሚያ ቦታን ያካተተ
✨የውሀና የኤሌክትሪክ ዝርጋታን ያካተተ
✨የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች ( ፓርኪንግ)
✨24 ሰዓት አስተማማኝ ጥበቃ ያለው 🎯🎯ሳይቀደሙ ይቅደሙ ኑ በተመጣጣኝ ዋጋ የቤት ባለቤት ይሁኑ🎯🎯

ለበለጠ መረጃ 📞 09-45-56-18-59

አያት 49      🏘️ የመኖሪያ ቤቶቹ ስፋት:-🔑 ባለ 2መኝታ፡ 102 ካሬ ሜ🏘️ባለ 3 መኝታ፡ 118ካሬ ሜ 🏘 የ ሱቆቹ ስፋት:-🔑ከ 20-45ካሬ ሜ🏨 ስለ አፓርትመንታችን በጥቂቱ:-🔑 በወለ...
02/04/2024

አያት 49

🏘️ የመኖሪያ ቤቶቹ ስፋት:-

🔑 ባለ 2መኝታ፡ 102 ካሬ ሜ
🏘️ባለ 3 መኝታ፡ 118ካሬ ሜ
🏘 የ ሱቆቹ ስፋት:-
🔑ከ 20-45ካሬ ሜ

🏨 ስለ አፓርትመንታችን በጥቂቱ:-

🔑 በወለል 4 ቤቶች ብቻ ያሉት
🏘️ሁሉም ቤቶች እና ሱቆች ጥሩ እይታ ያላቸውና ሁሉም የመጠቀሚያ ክፍሎቻቸዉ በቂ አየር እና ብርሃን የሚያገኙ ናቸው
🏘️ቢገዟቸው ለመኖሪያ ሆነ ለንግድ ተመራጭ እንዲሆኑ ታስበው የተገነቡ
🔑 ደረጃቸውን የጠበቁ ሊፍቶች እና በቂ የመኪና ማቆሚያ ቦታዎች(ፓርኪንግ) ያለው
🏘️24 ሰዓት አስተማማኝ ጥበቃ ያለው
🔑 ለ24 ሠዓት የማይቋረጥ የውሃ አቅርቦት ያለው
🏘ለየግል ካርታ ያላቸው

For sale 🏠🏠🏠🏠🏠 ለመኖሪያና ለንግድ ምቹ የሆነ 🏠በ ወሰን አቤም ሆቴል  አከባቢ የሚገኝ🏠 1904 ካሬጥሩ ዕይታ ያለው በመሆኑና ለአፓርታማ፣ ለሆቴል ፣ ለት/ቤት፣የንግድስፍራ  ቦታዎች ...
01/04/2024

For sale 🏠🏠🏠🏠
🏠 ለመኖሪያና ለንግድ ምቹ የሆነ
🏠በ ወሰን አቤም ሆቴል አከባቢ የሚገኝ
🏠 1904 ካሬጥሩ ዕይታ ያለው በመሆኑና ለአፓርታማ፣ ለሆቴል ፣ ለት/ቤት፣የንግድስፍራ ቦታዎች ምቹ የሆነ
🏠 የአፈር ሁኔታ ድንጋያማ መሆኑ የግንባታ ወጪ ይቀንሳል
🏠 የክፍያ ሁኔታውና 78 ሚልዮን ድርድር አለው!!!

🔐 ይፍጠኑ! ዛሬውኑ ይወስኑ! የዚህ እድል ተጠቃሚ ይሁኑ።



ቦሌ ቡልቡላ 🏚️ ለሽያጭ የቀረቡ ሱቆች እና መኖሪያ ቤቶችን በ 3 ወር ፣ በ 6 ወር እና ሙሉ ክፍያውን ሲከፍሉ በ ካሬ ሜትር ከ 10-15 ሺህ ብር ቅናሽ አድርገን ለሽያጭ አቅርበንልዎታል።🔑...
29/03/2024

ቦሌ ቡልቡላ 🏚️ ለሽያጭ የቀረቡ ሱቆች እና መኖሪያ ቤቶችን በ 3 ወር ፣ በ 6 ወር እና ሙሉ ክፍያውን ሲከፍሉ በ ካሬ ሜትር ከ 10-15 ሺህ ብር ቅናሽ አድርገን ለሽያጭ አቅርበንልዎታል።

🔑 133.3 ካሬ.ሜ 135,000 ብር
🔑 97.5 ካሬ.ሜ 110,000 ብር
🔑 97.5 ካሬ.ሜ 130,000 ብር
🔑 53.5 ካሬ.ሜ 130,000 ብር
🔑 57.5 ካሬ.ሜ 125,000 ብር
🔑 53.5 ካሬ.ሜ 110,000 ብር
🔑 62.5 ካሬ.ሜ 125,000 ብር
🔑 136.5 ካሬ.ሜ 135,000 ብር
Buyers agent
Home Sales

🏚️ ቤትዎን በእውቀት ይግዙ። 🏨🔐 ወሎ ሰፈር ጎተራ ማሳለጫ🔑 በሙያቸው በተመሰከረላቸውና አንቱታን ባተረፉ በአርክቴክቶችና በምህድስና ባለሙያዎች ባለቤትነት የተመሰረተው ድርጅታችን B+G+9 የ...
28/03/2024

🏚️ ቤትዎን በእውቀት ይግዙ። 🏨
🔐 ወሎ ሰፈር ጎተራ ማሳለጫ

🔑 በሙያቸው በተመሰከረላቸውና አንቱታን ባተረፉ በአርክቴክቶችና በምህድስና ባለሙያዎች ባለቤትነት የተመሰረተው ድርጅታችን B+G+9 የመኖሪያ ህንጻ ግንባታን ጀምሯል።
🔑 በ 20% ቅድመ ክፍያ 79 ሺ ብር በ ካሬ.ሜ ለሁለት ቤቶች ብቻ
🔑 በግንባታ ላይ የሚገኝና በሁለት ዓመት ጊዜ ውስጥ የሚጠናቀቅ
🔑 ከ 140 - 176 ካሬ.ሜ ስፋት ያላቸው
🔑 በወለል ሁለት ቤቶች
🔑 የራሱ የሆነ ከተማውን የሚቃኙበት ሰገነትና በቂ የመኪና ማቆሚያ ያለው
🔑 አንድ ባለ ሁለትና አንድ ባለ ሶስት መኝታ
🔑 አስራ ሁለት ቤቶች ብቻ ቀርተውናል።
🔑 ከክፍያ ሁኔታ ጋር የተመቻቸ ልዩ ቅናሽ አቅርበናል።

ለበለጠ መረጃ ይደውሉ
☎️ 0945561859
#ቦሌ #አያት #አያት

 #የቤትፍለጋዎትን ሂደት   ጋር በማድረግ ቀለል ያድርጉእኛ   የቤት ግዢ ሂደት የተወሳሰበና ገንዘብ ከፍሎ ቤት ከመውሰድ ከተሳካ የላቀ ህይወትን የሚቀይር ግብይት መሆኑን እንረዳለን።የ ይህን...
23/03/2024

#የቤትፍለጋዎትን ሂደት ጋር በማድረግ ቀለል ያድርጉ
እኛ የቤት ግዢ ሂደት የተወሳሰበና ገንዘብ ከፍሎ ቤት ከመውሰድ ከተሳካ የላቀ ህይወትን የሚቀይር ግብይት መሆኑን እንረዳለን።
የ ይህንን በመረዳት ድርጅታችን የቤት ገዢዎች ላይ ብቻ ትኩረት አድርገው የሚሰሩ የግብይት ባለሙያዎች ልዩ የደንበኞች ፍላጎት ላይ ብቻ ትኩረት ያደረጉ የቤት ማፈላለግ ላይ በትኩረት ይደረገ አገልግሎት ይሰጣሉ።ለምን አጋፔን ይመርጣሉ?

#በባለሙያ የታገዘ የቤት ፍለጋ በማድረግ ብዙ አማራጭ እየቀረበበት ባለው የቤት ገበያ በፍላጎትዎና በአቅሞ የሚፈልጉትን የተሻለ አማራጭ በተሻለ ዋጋ እንዲገዙ
#በፍላጎት ላይ የተመሰረተ የቤት ፍለጋ ለማድረግ
#አጋዥ ለማግኘት:- የቤት ግዢ በብዙዎች አንድ ጊዜ ብቻ የሚከናወን በመሆኑ ከፍለጋ እስከ ግዢ ያለው ሂደት አሰልቺና አድካሚ በመሆኑ በዘርፉ ልምድ ያላቸው ባለሙያዎችን እገዛ መጠቀም የተሳካ ግብይት ለማከናወን ስለሚረዳ
#የመደራደር አቅምን ለመጨመር
#በገበያ ውስጥ ያልወጡ ማስታወቂያ ያልጮኽላቸው ቤቶችን ለማግኘት ያስችላል

#የባለሙያዎችን ኔትወርክ በመጠቀም የተሻለና የታመነ አገልግሎት በማግኘት ስኬታማ ግዢ ለማከናወን

በባለሙያ የተደገፈ የቤት ግዢ ማከናወን ከፈለጉ በስልክ ቁጥሮቻችን 0945561859 ይደውሉ ቀጠሮ ይዘውም ወሰን ሰፈር ብሬክስ ህንጻ የሚገኘው ቢሯችን ብቅ ይበሉ።

Address

Addis Abeba
Addis Abeba

Telephone

+251945561859

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ge'ez Realstate posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ge'ez Realstate:

Share