SWIG Ethiopia

SWIG Ethiopia Join us and be a part of some thing great. https://neewgroup.com/n9md one step for the better future.

"በምድር ላይ ትልቁ አስደሳች ነገር ሰዎች አትችልም ያሉህን ነገር ሰርተህ ማሳየትህ ነው።"-ዋልተር ባግሆትSteve Harveyን ታውቁታላችሁ ብዬ አምናለሁ። ይህ ዝነኛ ሰው በየአመቱ አንድ ገ...
04/01/2022

"በምድር ላይ ትልቁ አስደሳች ነገር ሰዎች አትችልም ያሉህን ነገር ሰርተህ ማሳየትህ ነው።"
-ዋልተር ባግሆት

Steve Harveyን ታውቁታላችሁ ብዬ አምናለሁ። ይህ ዝነኛ ሰው በየአመቱ አንድ ገራሚ ነገር ያደርጋል!
ተማሪ በነበረበት ዘመን "የቴሌቪዥን ሰው አይደለህም" ብሎ ለተናገረው አንድ መምህሩ ምንጊዜም የገና በዓል በሚከበርበት ወቅት ቴሌቪዥን በስጦታ መልክ ይልክለታል።

Steve Harvey ጥቁር አሜሪካዊ የቴሌቪዥን እና የሬዲዮ አቅራቢ ፣ ተዋናይ ፣ ደራሲ ፣ ነጋዴ እና የቀድሞ ስታንዳፕ ኮሜዲያን ነው። ሥራውን እንደ ኮሜዲያን ሆኖ የጀመረ ሲሆን በአሁኑ ሰአት 'The Steve Harvey Morning Show', 'Family Feud', 'Celebrity Family Feud' ተብለው የሚጠሩ የቴሌቪዥን ሾዎችን እና የሚስ ዩኒቨርስ ውድድርን ያስተናግዳል (host ያደርጋል)።

መልካም ቀን!🙏🙏🙏

03/09/2021

አሁን ነው!!
፨፨፨፨፨፨/////////፨፨፨፨፨፨
ትልቁና ልትጠቀመው የሚገባው አጋጣሚ አሁን ያለህበት ሁኔታና አጋጣሚ ነው። አሁን በዚህ ሰዓት ለአንተ ከዚህ የተሻለ ሁኔታ፣ ቦታና አጋጣሚ የለም። ምንም ለማድረግ ይሁን፣ ምንም ለመጀመር ከዚህ የተሻለ ጊዜ ሊመጣልህ አይችልም፣ በእጅህ ያለውን ነገር ስትጠቀመው ስለ ቀረውና ስለሚመጣው ማሰብ ትችላለህ። አዎ! ጀግናዬ..! አሁን ነው ጊዜህ፣ አሁን ነው ያሰብከውን የምትጀምረው፣ የምትፈፅመው፣ የምታከናውነው። የሚመጣውን መጠበቅህ ጊዜህን፣ ተስፋህን፣ ጥበቃህንም ሊጎዳብህ ይችላል። ጀምበር ካዘቀዘቀች፣ ጊዜው ከረፈደ፣ ሰብሉም ከደረቀ፣ ጉልበትም ከደከመ፣ ውሃውም ከፈሰሰ ቦሃላ የምታደርገው ነገር ወጪው፣ ጫናው፣ ድካሙ ብዙ ነው። አዎ! ከዚህ የተሻለ አጋጣሚ የለህምና ማድረግ ያለብህን ነገር አሁን አድርግ።
ምቹ ጣፋጭ ቀን ይሁንልን!! 🌞🏞🌞

03/08/2021

“ቢዚነት” እስከምን ድረስ??

በአለም በትልቅነቱና በዝናው ተወዳዳሪ ያልተገኘለት መርከብ - ታይታኒክ! ይህ መርከብ እጅግ ትልቅና በፍጹም ምንም ነገር ሊያሰጥመው አይችልም የተባለለት መርከብ ነበር፡፡ ቅጽል ስሙ

“የማይሰጥመው መርከብ” ነው፡፡ እንደውም ይህንን መርከብ የሰሩት ሰዎች “አምላክ እንኳ ሊያሰጥመው አይችልም” በማለት አጋንነው በድፍረት ይናገሩለት ነበር፡፡ በፈረንጆቹ አቆጣጠር በ1912 ዓ/ም ግነ አንድ ነገር ተከሰተ፡፡

መርከቡ በጉዞ ላይ እንዳለ፣ በፊቱ የበረዶ ክምር እንዳለ ማስጠንቀቂያ ለካፒቴኑ ይደርሰዋል፡፡ካፒቴኑ ማስጠንቀቂያውን ከቁጥርም አልከተተው፡፡

በባህር ላይ የሚገኙ የበረዶ ክምሮች (Iceberg) ጫፋቸው ትንሽ፣ ከታች በውኃው የተሸፈነው አካላቸው ግን ግዙፍ በመሆናቸው ይታወቃሉ፡፡

ይህ ካፒቴን ለስድስተኛ ጊዜ ማስጠንቀቂያው ሲመጣለት የሰጣቸው ምላሽ “ቢዚ ነኝ ተውኝ” የሚል ነበር፡፡

ይህ ቃል የካፒቴኑ የመጨረሻው ቃል እንደ ነበረ ይነገራል፡፡ ብዙም ሳይቆይ ታይታኒክ በደረሰበት የግጭት አደጋ ለመስጠም በቃ፡፡ የብዙ ሰዎች ሕይወት አለፈ፤ ብዙ ክስረትና ሃፍረት ደረሰ፤ በአንድ ሰው እስከሞት በሆነ ቢዚነት!

ቀናችንን የምናሳልፈው በምን ላይ ነው? በአስፈላጊው ወይስ በአጣዳፊው? ቀኑ አልቆ ማታ ወደ ቤታችን ስንገባ መለስ ብለን ውሎአችንን ስናስበው ብዙውን ጊዜአችንን የወሰደው ነገር ምን ያህል ቁም ነገር ያለው ጉዳይ ነው?

ከአስፈላጊው ጉዳይ ላይ ትኩረታችንን የወሰደው አጣዳፊውና አንገብጋቢው ነገርስ ምንድን ነው?

የተግባር “ቆጠራ” እና “ቁጥጥር” ካላደረግን ያልታሰበና የቀስ በቀስ ሞት መሞታችን አይቀርም። ለሕይወትና ለእድገት የሚሆኑትን ትተን ለጊዜአዊ ስሜት ግለት በሆነው እንወሰዳለንና፡፡ ብዙ ሰዎች “ቢዚ” ናቸው፤

እስከሞን ድረስ “ቢዚ”!

ምንም “ቢዚ” ብትሆን . . .
• ለቤተሰብህ ጊዜ እስከምታጣ ድረስ “ቢዚ” አትሁን!
• ለትዳር አጋርህ ጊዜ እስከምታጣ ድረስ “ቢዚ” አትሁን!
• ጤንነትህን ለመንከባከብ ጊዜ እስከምታጣ ድረስ “ቢዚ” አትሁን!
• የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ለማድግ ጊዜ እስከምታጣ ድረስ “ቢዚ” አትሁን!
• ለማንበብና አእምሮህን ለመመገብ ጊዜ እስከምታጣ ድረስ “ቢዚ” አትሁን!
• ለብቻህ ሆነህ ሩጫህን ለመገምገም ጊዜ እስከምታጣ ድረስ “ቢዚ” አትሁን!
• ከአንተ የተሸሉ ሰዎች የሚሰጡህን ምክር ለመስማት ጊዜ እስከምታጣ ድረስ “ቢዚ” አትሁን!

መልካም ቀን!

የእድሜያችን ጉዳይ!(“ምርጫና ውሳኔ” ከተሰኘው የዶ/ር ኢዮብ መጽሐፍ ውስጥ የተወሰደ ታሪክ)የዩኒቨርሲቲ ትምህርቴን በጀመርኩባት በመጀመሪያዋ ቀን ፕሮፌሰራችን ለመጀመሪያ ጊዜ ራሱን ካስተዋወቀ...
25/06/2021

የእድሜያችን ጉዳይ!
(“ምርጫና ውሳኔ” ከተሰኘው የዶ/ር ኢዮብ መጽሐፍ ውስጥ የተወሰደ ታሪክ)

የዩኒቨርሲቲ ትምህርቴን በጀመርኩባት በመጀመሪያዋ ቀን ፕሮፌሰራችን ለመጀመሪያ ጊዜ ራሱን ካስተዋወቀ በኋላ፣ እኛም በተራችን ሁላችንም እርስ በርሳችን እንድንተዋወቅ አበረታታን፡፡ ከወንበሬ ተነስቼ የምተዋወቀውን ሰው ለመፈለግ ወዲህና ወዲያ በማለት ቃኘት ሳደርግ ከጀርባዬ አንድ እጅ በስሱ ዳበስ አደረገኝ፡፡ ማን እንደነካኝ ለማየት ዘወር ስል ከፈገግታዋ የተነሳ ሁለንተናዋ የሚያበራ አንዲት ፊቷ እጅጉን የተጨማደደ በእድሜ የገፋች ሴት ነች፡፡

“መልከ መልካም ሆይ፣ እንዴት ነህ? ስሜ ሮዝ ይባላል፡፡ የሰማንያ ሰባት አመት ሴት ነኝ፡፡ እቅፍ አድርጌ ሰላም ልልህ እችላለሁ?” በማለት ያልጠበኩትን ሰላምታ አቀረበችልኝ፡፡

ፈገግ ካልኩኝ በኋላ በታላቅ ጉጉት፣ “በሚገባ” አልኳት፡፡ እቅፍ አድርጋ ሰላም ካለችኝ በኋላ ጊዜ ሳላባክን አንድ ጥያቄ አቀረብኩላት፡፡

“ለምንድን ነው በዚህ ለጋና የዋህ እድሜሽ ዩኒቨርሲቲ ለመማር የመጣሽው?” በማለት ቀለድኳት፡፡

እርሷም በቀልድ፣ “እዚህ የመጣሁት ሃብታም ባል ባገኝ ላገባውና ሁለት ልጆች ለመውለድ ነው” አለችኝ፡፡

“እየቀለድኩኝ እኮ አይደለም” አልኳት፣ በዚህ እድሜዋ ለትምህርት ያነሳሳት ምን እንደሆነ ለማወቅ ፍላጎት ስላደረብኝ፡፡

“ሁል ጊዜ የኮሌጅ ዲግሪ እንዲኖረኝ ሕልሙ ነበረኝ፣ አሁን ጊዜው ደርሶ ይኸው ዲግሪዬን ልይዝ ነው” አለችኝ፡፡

ክፍለ ጊዜው ካለቀ በኋላ ወደ ተማሪዎች መዝናኛው ሕንጻው አቅጣጫ በቀስታ እየተራመድን የሚጠጣ ነገር ተገባበዝን፡፡ ለሚቀጥሉት ሶስት ወራት ከትምህርት ሰዓት በኋላ አብረን በማሳለፍ እንነጋገር ነበር፡፡ በእነዚህ ጊዜያት ያካፈለችኝ በእድሜ ያገኘችው ጥበብና ልምምዷ እጅግ አስገራሚ ነበር፡፡

በቀጣዮቹ አመታት ሮዝ የትምህርት ቤቱ ታዋቂ ሴት ወደ መሆን መጣች፡፡ በሄደችበት ቦታ ሁሉ በቀላሉ ወዳጆችን ታፈራ ነበር፡፡ ዝንጥ ብላ መልበስን ታዘወትር ነበር፡፡ ሴሚስተሩ መጨረሻ ላይ በነበረን የኳስ ጨዋታ ግብዣ ላይ ንግግር እንድታደርግ ጋበዝናት፡፡ ወደ መድረኩ ተጋብዛ ንግግር ስታደርግ ያስተማረችንን በፍጹም አልዘነጋውም፡፡

“መጫወት የምናቆመው በእድሜ ስላረጀን አይደለም፣ መጫወት ስላቆምን ነው የምናረጀው፡፡ ደስተኞችና ስኬታማዎች መሆን ከፈለጋችሁ፣ ምስጢራቱ ግልጽ ናቸው፡፡ በየቀኑ የሚያስቅ ነገር ፈልጋችሁ ማግኘት አለባችሁ፡፡ የምትከታተሉት ሕልም ሊኖራችሁ ይገባል፣ ምክንያቱም ሕልማችሁን ስታጡ ትሞታላችሁ፡፡ በዙሪያችን በርካታ ሰዎች ሞተው እንኳን እንደሞቱ አልገባቸውም፡፡ በማርጀትና በማደግ መካከል ትልቅ ልዩነት አለ፡፡ የአስራ ዘጠኝ አመት ወጣት ሆነህ አመቱን ሙሉ ምንም ሳትሰራ በአልጋ ላይ ካሳለፍክ ሃያ አመት ወደ መሆን መምጣትህ አይቀርም፡፡ እኔ ደግሞ ሰማንያ ሰባት ዓመቴ ሆኖ አመቱን ሙሉ በአልጋዬ ላይ ባሳልፍ፣ ሰማንያ ስምንት ወደመሆን መምጣቴ አይቀርም፡፡

በአድሜ መግፋት ለሁሉም የተሰጠ እውነታ ነው፡፡ እድሜን መቁጠር ምንም አይነት ልዩ ስጦታና ችሎታ አይጠይቅም፡፡ ለማለት የፈለኩት በሚከናወኑት የሕይወት ለውጦች ውስጥ ሁሉ ያለንን እድል በመጠቀም ማደግ ይኖርብናል ነው፡፡ እኛ በእድሜ የገፋን ሰዎች ያለፈውን ሕይወታችንን አስመልክቶ በአብዛኛው የሚኖርብን ጸጸት ስላደረግናቸው ነገሮች ሳይሆን ስላላደረግናቸው ነገሮች ነው፡፡ ማርጀትንና መሞትን የሚፈሩ ሰዎች ብዙ ጸጸት ያለባቸው ሰዎች ናቸው፡፡

በዲግሪ በተመረቀች በአንድ ሳምንት ውስጥ ሮዝ በሰላም ከዚህ አለም ተሰናበተች፡፡ በቀብር ስነስርአቷ ላይ የተገኘን ተማሪዎች በሙሉ፣ መሆንና ማድረግ የምንፈልገው ደረጃ ለመድረስ ከፈለግን በማንኛውም ጊዜ ያንን ማድረግ እንደምንችል ስናስታውስ ዋልን፡፡

መልካም ቀን!

👉ምንም አይነት ስራ ስትሰራ እንደራስህ አርገህ ስራ ፤ ተቀጥረህ ይሆናል ፣ የሌላ ሰው ስራ ይሆናል ብቻ ግን እንደ አለቃ አስበህ ስራ። የአብዛኛው ሰው ሀሳብ ኧረ ምን አገባኝ የራሴን ስራ ሳ...
24/06/2021

👉ምንም አይነት ስራ ስትሰራ እንደራስህ አርገህ ስራ ፤ ተቀጥረህ ይሆናል ፣ የሌላ ሰው ስራ ይሆናል ብቻ ግን እንደ አለቃ አስበህ ስራ።

የአብዛኛው ሰው ሀሳብ ኧረ ምን አገባኝ የራሴን ስራ ሳገኝ እወጥራለው ነው ። ወዳጄ አሁን የሌለህን ዲሲፕሊን ነገ ታንክ ቢደቀንብህ አታመጣውም።

አሁን ራስህን እንደ አለቃ ካየህ ነገ አለቃ ነህ እንደ ተቀጣሪ ካየህም ዘላለም ተቀጣሪ ነህ አለቀ !

ምርጥ ቀን ተመኘሁላችሁ🙏

🌹አዲስ መመዝገብ ለምትፈልጉ:=====================https://neewgroup.com/n62r👆👆👆👆👆👆👆Register ለማድረግ ይህንን ሊንክ ይጫኑ:✍.ቀጥሎ የሚጠይቀውን በ አግባቡ...
30/04/2021

🌹አዲስ መመዝገብ ለምትፈልጉ:
=====================
https://neewgroup.com/n62r
👆👆👆👆👆👆👆
Register ለማድረግ ይህንን ሊንክ ይጫኑ:

✍.ቀጥሎ የሚጠይቀውን በ አግባቡ መሙላት
1.your name
ስም
2. your surname
የአያት ስም

3. Username
4. City (ያሉበትን ከተማ ...

5. email
Phone
+2519.....

6. password (2×)

7. Update me የሚለው ላይ ቲክ ማድረግ

8. I'm not a robot የሚለውን መጫን

9. Register የሚለውን መጫን

"Registration is Done👍"

10. Email ላይ notification ይገባል
(መመዝገባችንን ለመግለጽ)

ወደ ኢ-ሜል በመግባት "Email" ላይ ከተላከው message ውስጥ የሚለውን በመጫን verify ማድረግ...

ቀጥሎ በ username ና password
Login ማለት ይቻላል....

🛑ልብ ይበሉ!
========
https://t.me/Time1worthy
ላይ ማናገርዎን እንዳይዘነጉ...

መልካም ጊዜ
🚀🚀🚀🚀🚀

23/02/2021

🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊
🔰እንኳን ደስስስስ አላችሁ
🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊

🏆Congratulations
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

ለጃኑዋሪ ፕሮሞሽን አሸናፊዎች በሙሉ:
🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆

🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊
🥇ፕሮሞሽን ያሸነፋችሁ ሽልማታችሁ ወደ አካውንት እየገባ ነው።
🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆

💸የዶላር ሽልማት: Evorich ቦነስ ዋሌት ላይ

🎁የCRU ሽልማት: CRU ሰርተፍኬት አካውንት ላይ ይገባል።

🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

🔷ቼክ አድርጉ

📚ማስታወሻ:
🔥🔥🔥🔥

🎁ይህ ሽልማት:

🔰ኤጀት: 200$ እና 3500 CRU ነው።
💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥

CRU አሁን ባለው ዋጋ 0.4$ በዶላር ብናሰላው እንኳን:

🌐3,500 X 0.4 = 1,400$ 😍

✅ድምር: 200$ + 1,400$ = 1,600$🥰
🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊

🏆ኮንሰልታንት: 1,000$ እና 35,000 CRU
🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊

🔥CRU አሁን ባለው ዋጋ 0.4$ በዶላር ብናሰላው እንኳን:

🔷35,000X 0.4 = 14,000$😳

📚ድምር: 1,000$ + 14,000$ + 1,600(ኤጀት ሲሆን ያገኘው)= 16,600$
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
🚀🚀🚀🚀🚀🚀🚀

📚ኮንሰልታንት:
🔥🔥🔥🔥🔥

😳በአጠቃላይ 40,000 CRU የሚኖረው ሲሆን ይህ ሰው ሚሌነርነቱን ያረጋገጠ ነው!
💥💥💥💥💥💥💥💥💥💥

🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊
🔰በድጋሚ እንኳን ደስስስ አላችሁ እናንተ እንቁዎች!
🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊

✅መልካም ቀን
🌺🌺🌺🌺🌺

አስደሳች ዜና:🌟🌟🌟🌟🌟ካምፓኒያችን የራሱን Blockchain አበልፅጎ በመጨረስ CRU ሙሉ ለሙሉ በራሳችን ብሎክ ቼን ላይ ተቀምጧል!!!በብሎክቼኑ ላይ ከ CRU (STO) በተጨማሪ:✔️ stab...
14/06/2020

አስደሳች ዜና:
🌟🌟🌟🌟🌟

ካምፓኒያችን የራሱን Blockchain አበልፅጎ በመጨረስ CRU ሙሉ ለሙሉ በራሳችን ብሎክ ቼን ላይ ተቀምጧል!!!

በብሎክቼኑ ላይ ከ CRU (STO) በተጨማሪ:
✔️ stable Coin (USDU)
✔️Utility token (UNTB)
ያካተተ ሲሆን በአለማችን ላይ ግንባር ቀደምትነቱን ለመቆናጠጥ በከፍተኛ ሁኔታ እየሰራ ይገኛል።

✅በህይዎት ትልቅ ለውጥን የሚሹ ከሆነ ይህንን ታላቅ ካምፓኒ በመቀላቀል ትውልድ የሚዘክረው ታሪክ ይስሩ!!!

@ 09 10 01 55 20

24/05/2020

Changing life takes some courage and commitment. Where do u wanna see ur self after 6years from now? Ask ur self.

05/05/2020

*20 benefits for the CRU to be held back from going live till March next year**

1. we have more time to buy at the lowest prices possible

2. there is more time for the administation of the CRU to set up our own blokchain giving greater security and protection of our personal details and cost savings

3. gives time for Profi Bonus to get traction and be seen along side the loyalty bonus

4. The CRU portfolio will be larger

5. dividend payment will be higher

6. higher price of CRU at STO

7. we have more time to educate ourselves about NEEW

8. CRU will have more momentum and will have an accelerated growth once released

9. there will be greater interest from institutional buyers

10. token will be validated by regulators

11. greater understanding of CRU program as white book will be released

12. greater understanding in public awareness of what a token is

13. understanding the virtue of patience

14. understanding the importance of following rules

15. UAE project will be more advanced

16. ETP more advanced and closer to completion

17. other side lines being developed at ETP closer to final presentation to the public

18. early investor will have gotten back all or most of their initially outlaid EIP purchase funds

19. new people will get 2 bonuses from the get go

20. more people will hold CRU

Source from NEEW

Wanna work a smart business contact us.
20/03/2020

Wanna work a smart business contact us.

ማንኛውም አዲስ ሰው ሲመዘገብ የሚሰጠው 150 CRU ስጦታ ሊያልቅ ዛሬን ጨምሮ 1 ቀን ብቻ ቀረው!!150 CRU ትልቅ ዋጋ ያለው ሲሆን 2028 ላይ ብንሸጠው እንኳን 187,500 ዶላር ዋጋ ...
14/02/2020

ማንኛውም አዲስ ሰው ሲመዘገብ የሚሰጠው 150 CRU ስጦታ ሊያልቅ ዛሬን ጨምሮ 1 ቀን ብቻ ቀረው!!

150 CRU ትልቅ ዋጋ ያለው ሲሆን 2028 ላይ ብንሸጠው እንኳን 187,500 ዶላር ዋጋ ይኖረዋል።
በብር ስንመለከተው 7.5 ሚሊዮን ብር ይሆናል!!

ይህንን በነፃ ለማግኘት አሁኑኑ ይመዝገቡ ! 👇👇👇
https://neewgroup.com/n9mD

Address

Adiss Abeba
Adiss Abeba

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when SWIG Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share