Tokkummaa Cimsaa

Tokkummaa Cimsaa Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Tokkummaa Cimsaa, Ambo.

“ የቀይ ባሕር ወሰን ተጋሪ ለመሆን ያነሳነውን ጥያቄ እንደስህተት ቆጥረዉ፣ እዚህም እዚያም የሚንጫጩ አካላት አሉ፤ እንደተንጫጩ ይቀራሉ እንጂ፣ የቀይ ባህር ወሰን ተጋሪ መሆናችን አይቀሬ ነው...
24/05/2026

“ የቀይ ባሕር ወሰን ተጋሪ ለመሆን ያነሳነውን ጥያቄ እንደስህተት ቆጥረዉ፣ እዚህም እዚያም የሚንጫጩ አካላት አሉ፤ እንደተንጫጩ ይቀራሉ እንጂ፣ የቀይ ባህር ወሰን ተጋሪ መሆናችን አይቀሬ ነው።”

ጀነራል አበባው ታደሰ

 ‼️እራሱን አፋብን ጎንደር ጠቅላይ ግዛት በላይ ዘለቀ ዕዝ ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር የጣና ገላውዴዎስ ክፍለጦር ብሎ የሚጠራው  ዋና ሰብሳቢ የነበረው ሙሉቀን አለኸኝ በራሱ ሰዎች...
24/05/2026

‼️

እራሱን አፋብን ጎንደር ጠቅላይ ግዛት በላይ ዘለቀ ዕዝ ሜጀር ጀነራል ውባንተ አባተ ፩ኛ ኮር የጣና ገላውዴዎስ ክፍለጦር ብሎ የሚጠራው ዋና ሰብሳቢ የነበረው ሙሉቀን አለኸኝ በራሱ ሰዎች እር*ም*ጃ ተወስዶ*;በታል ።

ሰበር መረጃ‼️የነልደቱ እና የኢሕአፓ ግጭት‼️በነልደቱ አያሌው እና በሌሎች በኩል ከውጭ ሃገር ተሰብስቦ ለኢህአፓ ፓርቲ ሰዎች ለነሚስጥረስላሴ የደረሰው በርካታ ሚልዮን ብር ምርጫ ከመድረሱ በ...
23/05/2026

ሰበር መረጃ‼️

የነልደቱ እና የኢሕአፓ ግጭት‼️

በነልደቱ አያሌው እና በሌሎች በኩል ከውጭ ሃገር ተሰብስቦ ለኢህአፓ ፓርቲ ሰዎች ለነሚስጥረስላሴ የደረሰው በርካታ ሚልዮን ብር ምርጫ ከመድረሱ በፊት ራሳቸውን እንዲያገሉና ሞክረን አስቻይ ሁኔታ የለም እንዲሉ እንዲሁም የአመጽ ሰልፍ እንዲያዘጋጁ ተብሎ የነበረ ቢሆንም ፤ አንዱንም ባለመፈጸማቸው ስምምነታችን አልተገበራችሁምና ገንዘቡን መልሱልን በሚል ጭቅጭቅ ውስጥ እንደገቡ ከውስጥ ሾልኮ የወጣ መረጃ ያሳያል ።

የአርሰናል ደጋፊዎች ይህን ፎቶ ዝም ብለው አያልፉትም‼️
20/05/2026

የአርሰናል ደጋፊዎች ይህን ፎቶ ዝም ብለው አያልፉትም‼️

ሰበር ዜና - ጃውሳው ራያ ላይ አልቋል ‼️የህወሀትን እና ሻዕቢያ ተልዕኮ ይዞ ሀገር ለማተ"ራመስ ቆር"ጦ የተነሳው በምህረት ወዳጆ የሚመራው ፅን'ፈኛ ቡድን ላይ መከላከያ ሰራዊቱ እጅግ የማ'...
18/05/2026

ሰበር ዜና - ጃውሳው ራያ ላይ አልቋል ‼️

የህወሀትን እና ሻዕቢያ ተልዕኮ ይዞ ሀገር ለማተ"ራመስ ቆር"ጦ የተነሳው በምህረት ወዳጆ የሚመራው ፅን'ፈኛ ቡድን ላይ መከላከያ ሰራዊቱ እጅግ የማ'ይ"ደገም እር"ምጃ ራያ ቆቦ ዙሪያ አድስ ቅ'ኝ ላይመለስ ሸኝ"ቶታል።

የወንጀለኛን ጊዜ የሚያራ"ዝመው ፣ ለዩቱዩብ ጡረተኛ ግብዓት እየሆነ ያለው እነ ምህረት ወዳጆ ጎጃም ላይ መሽገው ያዝ በለው በማለት ወጣቱን በዚህ ልክ እንድረ"ግፍ አድር"ገውታል።

የሰላም አማራጭ እልፍ ነው ትርፉ

🔺ከታች በምስሉ የተያያዘው መታወቂያ ዛሬ የተደ"መ"ሰ"ሰ ነው

"በጣም እርግጠኛ ነኝ ፤በአጭር ግዜ ውስጥ መቐለ እንገባለን። ህዝብ የመረጠው መንግሥትም እናቋቁማለን"። የወንጀል ስብስቡንም ወደ ሕግ እናቀርበዋለን። ማንም ከህግ ተጠያቂነት አያመልጥም!
18/05/2026

"በጣም እርግጠኛ ነኝ ፤በአጭር ግዜ ውስጥ መቐለ እንገባለን። ህዝብ የመረጠው መንግሥትም እናቋቁማለን"። የወንጀል ስብስቡንም ወደ ሕግ እናቀርበዋለን። ማንም ከህግ ተጠያቂነት አያመልጥም!

ሰበር የድል ዜና!!! " እርግጠኛ ነኝ በአጭር ግዜ ውስጥ መቐለ እንገባለን። ህዝብ የመረጠው መንግስትም እናቋቁማለን"።  የወንጀል ስብስቡም ወደ ህግ እናቀርባቸዋለን። ማንም ከህግ አያመልጥም...
17/05/2026

ሰበር የድል ዜና!!!

" እርግጠኛ ነኝ በአጭር ግዜ ውስጥ መቐለ እንገባለን። ህዝብ የመረጠው መንግስትም እናቋቁማለን"።
የወንጀል ስብስቡም ወደ ህግ እናቀርባቸዋለን። ማንም ከህግ አያመልጥም ።

የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ጀግና ጌታቸው ረዳ

ፋኖ የት ሄዶ ነው መንግስት ደብረማርቆስ ላይ የአውሮፕላን ማረፊያ የሰራውና ስራ ያስጀመረው? 🤔
17/05/2026

ፋኖ የት ሄዶ ነው መንግስት ደብረማርቆስ ላይ የአውሮፕላን ማረፊያ የሰራውና ስራ ያስጀመረው? 🤔

 #ያአላህ  ከንዲህ አይነት አደጋ አላህ ይጠብቀን…🤲 ከአዲስ አበባ ስትመጡ አደማ ከተማ መግብያ የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሌጅ አከባቢ የደረሰ አደጋ ነው😥😥
16/05/2026

#ያአላህ ከንዲህ አይነት አደጋ አላህ ይጠብቀን…🤲
ከአዲስ አበባ ስትመጡ አደማ ከተማ መግብያ የኦሮሚያ ፖሊስ ኮሌጅ አከባቢ የደረሰ አደጋ ነው😥😥

ከመገደል መታሰር በራሱ መታደል ነው ...!!
16/05/2026

ከመገደል መታሰር በራሱ መታደል ነው ...!!

  ለኔ የሚሆን መንግሰት እመርጣለሁ እያለች ነው 🇪🇹የጎንደር ከተማ ወጣቶች 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ አስመልክተው በጠ/ሚ/ዶ/ር/ዐቢይ አህመድ ለሚመራ ለብልጽግና ፓርቲ ያላቸውን ድጋፍ በመሬት አ...
15/05/2026


ለኔ የሚሆን መንግሰት እመርጣለሁ እያለች ነው 🇪🇹
የጎንደር ከተማ ወጣቶች 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ አስመልክተው በጠ/ሚ/ዶ/ር/ዐቢይ አህመድ ለሚመራ ለብልጽግና ፓርቲ ያላቸውን ድጋፍ በመሬት አንቀጥቅጥ ህዝባዊ የድጋፍ ሰልፍ እየገለጹ ይገኛሉ።ብልፅግና ፓርቲ የኢትዮጵያን ክብር ከፍ ለማድረግ የባህር በር አማራጮችን ለማስፋት እና ሁለንተናዊ እድገት ብልጽግናን እውን ለማድረግ የጀመረውን ጉዞ እንደሚደግፉ በሰልፉ ላይ ገልፀዋል።ብልጽግናን መምረጥ ማለት ፍትህ የሰፈነባት ዴሞክራሲ የፀናባት እና የዜጎች ኩራት የታደሰባትን ሀገር የመገንባት ታሪካዊ ዕድልን መጠቀም ማለት ነውም ብለዋል ወጣቶቹ።

Address

Ambo

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tokkummaa Cimsaa posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share