Road&Building design & construction supervion Works Enterprise

Road&Building design & construction supervion Works Enterprise working quality design & supervision በመንገድና ህንፃ ዘርፍ ጥራት ያለው የአማካሪነት አገልግሎት፤ በተመጣጣኝ ዋጋ በመስጠት የክልሉን የልማት ፍላጎት ማርካት፡፡

26/09/2022
Location
22/09/2022

Location

Amhara, Bahir Dar, Tana sub-town

16/09/2022

ለሞባይል ጥገና የሚያስፈልጉን መሳሪያወች

1. መፍቻ ፦ ስልካችን ለመፍታት እና ለመግጠም ይጠቅማል ።
2. መልቲ ሜትር:- ሬዚስታንስ ፣ ቮልቴጅ እንዲሁም ከረንት ለመለካት እና የሰርኪዩት ቀጣይነት ለማረጋገጥ ይጠቅመናል ።
3. ቲነር ፦ ዝገት ለመከላከል እና ቆሻሻ ለማስወገድ ይጠቅማል ።
4. ፔስት ፦ አይሲዎችን በመንቀያና በማስቀመጫ ሰአት ቦርዳችንና የሚነቀለዉ አይሲ በሙቀት እንዳይጓዳ ይጠቅማል ።
5. ብሎወር ፦ ሙቀትን በመስጠት አይሲዎችን ለመንቀልና ለማስቀመጥ ይጠቅማል ።
6. ካዉያ ፦ ሁለት የተላቀቁ ክፍሎችን ለመበየድ ይጠቅማል ።
7. ሊድ ፦ ሁለት የተላቀቁ ክፍሎችን ለመበየድ እንደ ቀላጭ የምንጠቀምበት ነዉ ።
8. ጃምፐር ዋየር ፦ ሁለት የተለያዩ የሰርኪዩት ክፍሎችን /የተላቀቁ ክፍሎችን/ ለማያያዝ የሚጠቅም ቀጭን ሽቦ ነዉ ።
9. ትዊዘር(ፒከር) ፦ አይሲ ወይንም ሌሎች የሞባይል ክፍሎች በብሎወር ስናሞቅ እንደ መቆንጠጫ የምንይዝበት ነዉ ።
0. ዲሲ ፓወር ሰፕላይ ፦ ከባትሪ የምናገኘዉን 3.7 ቮልት የሚሆን ቮልቴጅ የሚሰጥ ክፍል ነዉ። ከዚህም በተጨማሪ ስልካችን ኦፕን ይሁን ሾርት ወይም ስልኮች የሶፍትዌር ችግር እንዳላቸዉና እንደሌላቸዉ ሊያሳየን የሚችል በጣም ጠቃሚ መሳሪያ ነዉ ። በተጨማሪም ስፒከርን ወይም ሪንገርን ለመፈተሽ ይጠቅመናል።
1. ኮምፒውተር ፦ ለሶፍትዌር ጥገና ፣ ለሃርድዌር ላይብረሪ እና ሙዚቃ ለመጫን ይጠቅመናል ።
2. ፍላሽ ቦክስ ፦ በሶፍትዌር ጥገና ሰአት በሞባይልና በኮምፒዉተር መሃል የሚገኝና ሁለቱን አካሎች የሚያግባባቸዉ መሳሪያ ነዉ ።
3. ቦርድ ፕሌት :- የስልካችንን ቦርድ በምንበይድበት ጊዜ ወይም አይሲ በምንነቅልበት ጊዜ ቦርዱ እንዳይነቃነቅ የሚያደርግ መሳሪያ ነዉ ።
4. ሶፍትዌር ኬብል ፦ በሶፍትዌር ጥገና ስአት ስልካችንን ከፍላሸር ቦክስ ጋር የሚያግባባ ነዉ።
5. ቫይብሬተር ፦ ዉሃ ዉስጥ ገብቶ ወይም ስታክ ያደረገ ስልክ እንዲሰራ ቫይብሬተር ዉስጥ ተዘፍዝፎ ፣ የተወሰነ ደቂቃ ይቆያል

እባኮዎ መረጃው ለብዙዎች ቢዳረስ ብዙዎችን ሊጠቅም ይችላልና ሼር እና ላይክ ማድረጎውን አይዘንጉ !!!

26/12/2018

1 የአካባቢውን ሀብት በጥቅም ላይ የሚያውል የመንገድና ህንጻ ዘርፍ ሁለንተናዊ ጥናትንና ዲዛይን ስራወችን ያከናውናል፤ጥናትና ዲዛይኑን እንዳጠናቀቀ ለአሰሪው አካል ያስረክባል፤ግንባታው ሲካሄድ ይቆጣጣራል ወይም ቁጥጥር እንዲካሄድ ያደርጋል፡፡
2 ከመንገድና ከህንጻ ስራ ጋር ተያያዥነት ያላቸው አካባቢያዊ ሃገራዊ መረጃወችንና ጥናቶችን ይሰበስባል ለጥናት ዲዛይንና ቁጥጥር ስራወች ጥቅም ላይ እንዲውሉ ያደርጋል፡፡
3 በጥናቱ መሰረት ልዩ ልዩ የዲዛይን ቴክኖሎጅወችን በመጠቀም ዲዛይን ይሰራል ፤ውጤቱን ለአሰሪው አካል ያስረክባል ግንባታው በሚካሄድበት ወቅት ደግሞ ግንባታውን ጥራት በሚመለከት ቁጥጥር ያካሂዳል፡፡
4 ለመንገድና ህንጻ ጥናትና ዲዛይን ስራወች የሚያስፈልጉትን የስራ ክፍሎች ያቋቁማል፤በሰለጠነ የሰው ሃይል እና መሳሪያ ያደራጃል፤በኢቨስትመንት እንቅስቃሴወች ይሳተፋል ድርጅቱን ትርፋማ በሚያደርጉ ውድድሮች ላይ ይጫረታል፡፡
5 ለጥናት ለዲዛይንና ለቁጥጥር ስራወች የሚያገለግሉትን ዘመናዊ አሰራሮች እንዲሁም የቅየሳና የዲዛይን መሳሪያወችንና ተዛማጅ ቴክኖሎጅወች ያስተዋውቃል ፤ከጥናት ዲዛይን ጋር በተያያዘ የኮምፒውተር እውቀት እና ቴክኖሎጅ ማእከል እንዲደራጅ ያደርጋል በዘርፉ ስልጠና ይሰጣል ሀገር አቀፍ እና አለም አቀፍ ልምዶችን ይቀምራል፡፡
6 የጥናት የዲዛይንና የቁጥጥር ስራወችን ለመወሰንና የአትራፊነቱን ደረጃ ለመለየት የጥናቱንም ሆነ የቁጥጥሩን ጊዜና ለነዚሁ ስራወች የሚያስፈልጉትን ባለሙያወች እና የቁሳቁስ ቅንብር በዝርዝር ያጠናል፤የአገልግሎት ዋጋን ይወስናል፤በጥናቱና በውሳኔው መሰረት ተግባራዊ ያደርጋል፡፡
7 በመንገድና ህንጻ ስራወች ዘርፍ ቀጥተኛና ተዘዋዋሪ ድርሻ ካላቸው አካላት ጋር በጋራ ይሰራል ልምዶችን ይለዋወጣል፡፡
8 ቦንዶችን እና አክሲወኖችን ይገዛል ፤ይሸጣል ሀብቱን በሌሎች አማራጭ የገቢ ማስገኛ ኢንቨስትመንቶች ላይ ሊያውል ወይም ገንዘብ ሊበደር ይችላል፡፡
9 የንብረት ባልቤት ይሆናል ውሎችን ይዋዋላል በህግ መሰረት ይከሳል ይከሰሳል፡፡
10 አላማውን ከግብ ለማድረስ የሚያስፈልጉትንና ከዚህ ደንብ ጋር የማይቃረኑትን ሌሎች ተዛማጅ ተግባራትን ማከናወን የድርጅቱ ተግባራት ናቸው

KOM and Mer_buildings
22/01/2017

KOM and Mer_buildings

Kombolcha_Zonal hospital and Desie_bridge
22/01/2017

Kombolcha_Zonal hospital and Desie_bridge

29/07/2016

2. Background History of the Enterprise:
Road and Building Design and Construction Supervision Works Enterprise was established as a road and building design and supervision core work process in January 2009 under the Amhara Design and Supervision Works Enterprise.
As the scope of works were being extended from time to time beyond the capacity of the work process, the government of the Amhara Regional state has decided to stretch the capacity of the work process by establishing it at an enterprise level.
Hence it was established and organized as an enterprise which is called Road and Building Design and Construction Supervision Works Enterprise in August 2014 with a total staff number of 265. Among the staff members, 237 were first degree (BSC/BA) holders, 7 were second degree (MA/MSC) holders and the remaining were supportive staff members with different profession.
The enterprise has been organized with three core work processes integrated with other supporting work processes as shown in the organization structure.
Amhara National Regional State is one of the nine regional states of Ethiopia with a population of more than 20 million and an area of 157,000 square kilometers. Under this region, Road and Building Design & Construction Supervision Works Enterprise, RBDCSWE, was founded in August 2014 in Bahir Dar, Ethiopia. The Enterprise has been established as a consultant organization having legal personality under the Amhara National Regional State Regulation No. 123/2014.
The total sum of the initial capital authorized for the enterprise is ETH Birr 55,000,000.00. Of this sum, Birr 35,000,000.00 has been paid in cash whereas the remaining balance birr 20,000,000.00 was paid in kind.
The enterprise has engaged in a wide range of consultancy services by carrying out study, design and construction supervision works of the roads and buildings. In addition to road and building consultancy services, the enterprise has a plan to participate on rail way & airport designs and construction supervision works and it will invest portions of its assets in the purchase of stocks and bonds for development projects of the region.

Address

Amhara Region
Amhara Region

Telephone

+251-582209931

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Road&Building design & construction supervion Works Enterprise posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Road&Building design & construction supervion Works Enterprise:

Share