አርባምንጭ ውሃ

አርባምንጭ ውሃ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from አርባምንጭ ውሃ, Business service, Arba Mintch.

የውዱ ብራንድ ባለቤት ይሁኑአርባምንጭ ውሃ እጅግ ተወዳጅ በመሆኑ ተወዳዳሪና ገበያውን ጥሶ እንዲገባ የሚረዳ የብራንድ ሥርዓት ከወዲሁ ዘርግቶ እየተንቀሳቀሰ ይገኛል።ለዚህም በዘርፉ ገበያ ተዋና...
01/04/2026

የውዱ ብራንድ ባለቤት ይሁኑ

አርባምንጭ ውሃ እጅግ ተወዳጅ በመሆኑ ተወዳዳሪና ገበያውን ጥሶ እንዲገባ የሚረዳ የብራንድ ሥርዓት ከወዲሁ ዘርግቶ እየተንቀሳቀሰ ይገኛል።

ለዚህም በዘርፉ ገበያ ተዋናይ የሆኑ ተቋማት ጋር እየሰራ የሚገኘው አርባምንጭ ውሃ ደረጃውን የጠበቀ በሰዓት 24 000 ጠርሙስ ማምረት የሚችል ብሎም በአመት በመቶ ሚሊዮን የሚያተርፍ ግዙፍ ፋብሪካ ባለቤት ሊያደርጎት ከጫፍ ደርሷል።

የአርባምንጭ ውሃ ባለቤት ይሁኑ
ምንጩን ይቅመሱ
Taste the Source

 አርባምንጭ ውሃ አባላቱን የማፍራት ሂደቱን በማጠናከር በተለያዩ ከተሞች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመስራችነት ለማቀፍ የቅድመ ዝግጅት ስራዎችን በማከናወን ላይ ይገኛል። በርካቶች የመስራ...
31/03/2026


አርባምንጭ ውሃ አባላቱን የማፍራት ሂደቱን በማጠናከር በተለያዩ ከተሞች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመስራችነት ለማቀፍ የቅድመ ዝግጅት ስራዎችን በማከናወን ላይ ይገኛል።

በርካቶች የመስራችነት ድርሻ በመግዛት በአባልነት የተመዘገቡ ሲሆን አባላቱን የማፍራት ሂደት በጋሞ ዞን ሁሉም መዋቅሮች እና በሌሎች የሀገሪቱ ትላልቅ ከተሞች ይካሄዳል።
ፈጥነው የእድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ!!!
ምንጩን ይቅመሱት
አርባምንጭ ውሃ !!!

29/03/2026

አርባምንጭ ውሃ ፋብርካ መስራች አባል ይሁኑ።
በ10 ሺህ ብር ብቻ በሰዓት 24 ሺህ ጠርሙስ የሚያመርት ግዙፍ ፋብሪካ ባለቤት ይሆናሉ
#ለበለጠ መረጃ
:- 0913441385
ወይም
0461817609

ምንጩን ይቅመሱት!
አርባምንጭ ውሃ 💦

ጊዜው የለውጥ ነውብዙ ሳይደክሙ ከፍተኛ ትርፍ የሚያገኙበት የኢንቨስትመንት ዘርፍ ደግሞ የኢንዱስትሪ ዘርፍ ነው። አርባምንጭ ውሃ ይህንን እድል ይዞ ቀርቧል።  ያልተቋረጠ ትርፍ፤ ዘላቂ የሀብት...
29/03/2026

ጊዜው የለውጥ ነው
ብዙ ሳይደክሙ ከፍተኛ ትርፍ የሚያገኙበት የኢንቨስትመንት ዘርፍ ደግሞ የኢንዱስትሪ ዘርፍ ነው። አርባምንጭ ውሃ ይህንን እድል ይዞ ቀርቧል።

ያልተቋረጠ ትርፍ፤ ዘላቂ የሀብት ምንጭ የሚሰጠውን የአርባምንጭ ውሃ ባለቤት የሚያደርጎትን ዕድል ይጠቀሙ!!!
ምንጩን ይቅመሱ

 የአርባ ምንጭ ከተማ ስያሜ የሆኑት ከ40 በላይ ምንጮች በሰከንድ ከ360 እስከ 500 ሊትር ውሃ ያመነጫሉ።ከሚመነጨው ውስጥ 110 ሊትር ውሃ ብቻ ነው ለከተማው አገልግሎት የሚያውለው። ይህም...
27/03/2026


የአርባ ምንጭ ከተማ ስያሜ የሆኑት ከ40 በላይ ምንጮች በሰከንድ ከ360 እስከ 500 ሊትር ውሃ ያመነጫሉ።

ከሚመነጨው ውስጥ 110 ሊትር ውሃ ብቻ ነው ለከተማው አገልግሎት የሚያውለው።

ይህም ማለት ለኅብረተሰቡ አገልግሎት እየዋለ ያለው 30.6 በመቶ ብቻ ነው።

በሰከንድ ከሚመነጨው ውሃ በትንሹ ከ200-250 ሊትር በሰከንድ (69.4%) የሚሆነው ወደ ጫሞ ሐይቅ በወንዝ መልክ ይገባል።

'አርባምንጭ ውኃ' ተብሎ ለማሸግና ለመጠጥ አገልግሎት የሚውለው ወደ ሐይቁ ከሚገባው የውኃ ውስጥ 4 በመቶ የሚሆነው ብቻ ነው።

የአካባቢ ተጽዕኖ ግምገማ ጥናት ተደርጎበት ከሚመለከተው ባለሥልጣን የምሥክር ወረቀት ተሰጥቶታል።

ታዲያ
👉መላው ኢትዮጵያ እና ዓለም በመልካም ገጽታችን ያውቀናል፣ ይወደናል።

👉የጋሞ የሠላም ተምሳሌት አገራዊ ፋይዳው ጎልቶ ተዋውቋል።

👉አርባምንጭን ሁሉም ይወዳታል፣ ሊያያት በየቀኑ ይጎርፋል። ያላያትም ይጓጓላታል።

🎇ታዲያ ለኢትዮጵያውያን ከ40 ምንጮች ውስጥ 1 ምንጭ ብናቀምሳቸው ምን ይከለክለናል?

አርባምንጭ ውሃ

ምንጩን ይቅመሱት!

አርባምንጭ ከተማን የኢንዱስትሪ ማዕከል የማድረግ እርምጃ ተጀምሯል። ለከተማው ማህበረሰብ ዘላቂ፣ አስተማማኝ እና ደረጃውን የጠበቀ ውሃ ተደራሽ ለማድረግ የአከባቢውን ሀብት ለአከባቢ ልማት ለማ...
26/03/2026

አርባምንጭ ከተማን የኢንዱስትሪ ማዕከል የማድረግ እርምጃ ተጀምሯል።

ለከተማው ማህበረሰብ ዘላቂ፣ አስተማማኝ እና ደረጃውን የጠበቀ ውሃ ተደራሽ ለማድረግ የአከባቢውን ሀብት ለአከባቢ ልማት ለማዋል እውን የሚሆን ነው አርባምንጭ ውሃ ፋብሪካ።

አርባዎቹ ምንጮች በሰከንድ ከሚያመነጩት ከ360ሊትር ውሃ ውስጥ 110 ሊትር ለከተማው አገልግሎት ውሎ ተርፎ ወደ ሐይቁ ከሚገባው ውኃ ውስጥ 4 በመቶ የሚሆነው ብቻ ነው።

🎇ታዲያ ለኢትዮጵያውያን ከ40ዎቹ ምንጮች ውስጥ 1 ምንጭ ብናቀምሳቸው ምን ይከለክለናል?

አርባምንጭ ውሃ

ምንጩን ይቅመሱት!

በአርባምንጭ ከተማ የሚገኙ የባንክ ማናጀሮች መስራች አባል ሆነዋል። እጅግ ፈጣን በሆነው የቢዝነስ አለም ውስጥ የሚገኙ የባንክ አመራሮች (ማናጀሮች) ጥቅሙ ገብቷቸው የአርባምንጭ ውሃ ፋብሪካ ...
25/03/2026

በአርባምንጭ ከተማ የሚገኙ የባንክ ማናጀሮች መስራች አባል ሆነዋል።

እጅግ ፈጣን በሆነው የቢዝነስ አለም ውስጥ የሚገኙ የባንክ አመራሮች (ማናጀሮች) ጥቅሙ ገብቷቸው የአርባምንጭ ውሃ ፋብሪካ ባለቤት ሆነዋል።

የገበያ ሚዛን አዋቂዎች እና የኢኮኖሚ ልሂቃን የአርባምንጭ ውሃ መስራች አባል እየሆኑ ነው ። እርስዎስ ምን ይጠብቃሉ ???
የዚህ አዋጭ ቢዝነስ መስራች አባል ይሁኑ !!!

ምንጩን ይቅመሱት!
Taste the Source!

መስራች አባል የማፍራቱ ሂደት በፍጥነት እየተከናወነ ነው።አርባምንጭ ውሃ በመላው ኢትዮጵያዊያ ተወዳጅ እና ታዋቂ ነው። ፋብሪካው ከተቋቋመበት ዓመት ጀምሮ በመቶ ሚሊዮን ትርፍ ማግኘት የሚችል ...
24/03/2026

መስራች አባል የማፍራቱ ሂደት በፍጥነት እየተከናወነ ነው።

አርባምንጭ ውሃ በመላው ኢትዮጵያዊያ ተወዳጅ እና ታዋቂ ነው።

ፋብሪካው ከተቋቋመበት ዓመት ጀምሮ በመቶ ሚሊዮን ትርፍ ማግኘት የሚችል አስቀድሞ እውቅና ያገኘ መሆኑ በገለልተኛ አማካሪ የተጠናው የአዋጭነት ዳሰሳ አመላክቷል።

ይህንን የተረዱ ብልሆች በሰዓት 24 ሺህ ጠርሙስ ማምረት የሚችለው ግዙፍ ፋብሪካ መስራች አባል እየሆኑ ነው። እርስዎስ?

እድልዎን ይጠቀሙ የአርባምንጭ ውሃ ባለቤት ይሁኑ

ምንጩን ይቅመሱ
አርባምንጭ ውሃ!

23/03/2026
አመለጠኝ ብለ እንዳይቆጩ አባል ይሁኑ አርባምንጭ ውሃ ማህበረሰቡን ተጠቃሚ የሚያደርገውን የኢንቨስትመንት እድል አቅርቧል። የአርባምንጭ ውሃ ፋብሪካ በርካታ መስራች አባላትን በከፍተኛ ፍጥነት ...
23/03/2026

አመለጠኝ ብለ እንዳይቆጩ አባል ይሁኑ

አርባምንጭ ውሃ ማህበረሰቡን ተጠቃሚ የሚያደርገውን የኢንቨስትመንት እድል አቅርቧል።

የአርባምንጭ ውሃ ፋብሪካ በርካታ መስራች አባላትን በከፍተኛ ፍጥነት እያደራጀ ይገኛል።

ነጌ የማይቆጩበትን ታላቅ እድል ይጠቀሙ!
የአርባምንጭ ውሃ ባለቤት ይሁኑ!

ከትውልድ ወደ ትውልድ በትርፋማነት የሚሸጋገር ሀብት ባለቤት ይሁኑ።ተወዳጁ አርባምንጭ ውሃ በመላው ኢትዮጵያዊያን በጉጉት እየተጠበቀ ነው።በ10 ሺህ ብር ብቻ  በሰዓት 24 ሺህ ጠርሙስ የሚያመ...
22/03/2026

ከትውልድ ወደ ትውልድ በትርፋማነት የሚሸጋገር ሀብት ባለቤት ይሁኑ።

ተወዳጁ አርባምንጭ ውሃ በመላው ኢትዮጵያዊያን በጉጉት እየተጠበቀ ነው።

በ10 ሺህ ብር ብቻ በሰዓት 24 ሺህ ጠርሙስ የሚያመርት ግዙፍ ፋብሪካ ባለቤት ይሆናሉ።

የአዋጭነት፣ አከባቢ ጥበቃ እና የምርት ዓቅምና ስርጭት ጥናቶች በጥልቀት የተካደለት ይህ ትርፋማ እንቨስትመንት በርካቶችን በመስራች አባልነት እያሳተፈ ይገኛል።

እርስዎምጨሳይጨነቁ በትርፋማነት ከልጅ ልጅ የሚተላለፈውን የአርባምንጭ ውሃ ፋብሪካ ባለቤት ይሁኑ።

ለክፍያ ከታች የሚገኙ የባንክ አማራጮችን ይጠቀሙ
👇👇👇👇
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሲቀላ ቅርንጫፍ
አባይ ባንክ አርባምንጭ ቅርንጫፍ
አዋሽ አርባምንጭ ቅርንጫፍ
ብርሃን ባንክ አርባምንጭ ቅርንጫፍ
ዳሽን ባንክ አርባምንጭ ቅርንጫፍ
አቢሲኒያ ባንክ አርባምንጭ ቅርንጫፍ

ለበለጠ መረጃ
:- 0913441385
ወይም
0461817609

ምንጩን ይቅመሱት!
አርባምንጭ ውሃ 💦

ብልሆች መስራች አባል ሆነዋልአርባምንጭ ውሃ መላው ኢትዮጵያዊያን ለመቅመስ የሚጓጉት በተፈጥሮ የበለጸገ ነው። አስቀድሞ እውቅና ያገኘው አርባምንጭ ውሃ ገበያውን የመቆጣጠር እና ትርፋማነት የተ...
18/03/2026

ብልሆች መስራች አባል ሆነዋል
አርባምንጭ ውሃ መላው ኢትዮጵያዊያን ለመቅመስ የሚጓጉት በተፈጥሮ የበለጸገ ነው።

አስቀድሞ እውቅና ያገኘው አርባምንጭ ውሃ ገበያውን የመቆጣጠር እና ትርፋማነት የተረጋገጠ ሲሆን ይህንን የተገነዘቡ ብልሆች መስራች አባል በመሆን የፋብሪካው ባለቤት እየሆኑ ይገኛሉ።

በአነስተኛ ገንዘብ ዘላቂ ትርፍ የሚያገኙበት የኢንቨስትመንት ዘርፍ ይሰማሩ፤ የአርባምንጭ ውሃ ባለቤት ይሁኑ

ምንጩን ይቅመሱ
አርባምንጭ ውሃ!

Address

Arba Mintch

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when አርባምንጭ ውሃ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share