Gospel Singer nebiyu Kelemsi

Gospel Singer nebiyu Kelemsi singer

16/06/2026

Big shout-out to my newest top fans! Haileyesus Tsegaye Demise

 #ድንቅ የአምልኮ ምሽት ነበር ክብር  #ለኢየሱስ ይሁን
16/06/2026

#ድንቅ የአምልኮ ምሽት ነበር ክብር #ለኢየሱስ ይሁን

 #በልዑል መጠጊያ የሚኖር  #ሁሉን በሚችል  #አምላክ ጥላ ውስጥ ያድራል።2  #እግዚአብሔርን። አንተ  #መታመኛዬ ነህ እለዋለሁ፤ አምላኬና  #መሸሸጊያዬ ነው፥ በእርሱም  #እታመናለሁ።3 እ...
14/06/2026

#በልዑል መጠጊያ የሚኖር #ሁሉን በሚችል #አምላክ ጥላ ውስጥ ያድራል።
2 #እግዚአብሔርን። አንተ #መታመኛዬ ነህ እለዋለሁ፤ አምላኬና #መሸሸጊያዬ ነው፥ በእርሱም #እታመናለሁ።
3 እርሱ #ከአዳኝ ወጥመድ #ከሚያስደነግጥም ነገር ያድንሃልና።
4 #በላባዎቹ ይጋርድሃል፥ #በክንፎቹም በታች #ትተማመናለህ፤ #እውነት እንደ ጋሻ #ይከብብሃል።
5 #ከሌሊት ግርማ፥ #በቀን #ከሚበርር ፍላጻ፥
6 #በጨለማ ከሚሄድ ክፉ ነገር፥ #ከአደጋና #ከቀትር ጋኔን አትፈራም።
7 #በአጠገብህ ሺህ #በቀኝህም አሥር ሺህ #ይወድቃሉ፤ ወደ አንተ ግን #አይቀርብም።
8 #በዓይኖችህ ብቻ #ትመለከታለህ፥ #የኃጥኣንንም ብድራት ታያለህ።
9 #አቤቱ፥ አንተ #ተስፋዬ ነህና፤ #ልዑልን #መጠጊያህ አደረግህ።
10 ክፉ ነገር ወደ አንተ #አይቀርብም፥ #መቅሠፍትም ወደ ቤትህ አይገባም።
11 #በመንገድህ ሁሉ #ይጠብቁህ ዘንድ #መላእክቱን ስለ አንተ #ያዝዛቸዋልና፤
12 #እግርህም በድንጋይ #እንዳትሰናከል #በእጆቻቸው ያነሡሃል።
13 #በተኵላና በእባብ ላይ #ትጫማለህ፤ #አንበሳውንና ዘንዶውን ትረግጣለህ።
14 #በእኔ ተማምኖአልና #አስጥለዋለሁ፤ #ስሜንም አውቆአልና #እጋርደዋለሁ።
15 #ይጠራኛል እመልስለትማለሁ፥ #በመከራውም ጊዜ ከእርሱ ጋራ #እሆናለሁ፤ #አድነዋለሁ አከብረውማለሁ።
16 #ረጅምን ዕድሜ #አጠግበዋለሁ፥ #ማዳኔንም አሳየዋለሁ

መዝሙር 91
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

ሸር copy link እያደረጋችሁ ተባረኩበት
12/06/2026

ሸር copy link እያደረጋችሁ ተባረኩበት

Welcome to singer nebiyu_kelemsi_official በማድረግ የደውል ምል...

 #እግዚአብሔር እረኛዬ ነው  #የምያሳጣንም የለም
11/06/2026

#እግዚአብሔር እረኛዬ ነው #የምያሳጣንም የለም

09/06/2026

#የልቤ #ማረፊያ ነህ❤❤❤

07/06/2026

#ነፍሴ ሆይ #እግዚአብሔር አምላክ ነውና ስገጂ

ትቼዋለሁ
07/06/2026

ትቼዋለሁ

Nyd de videoer og den musik, du holder af, upload originalt indhold, og del det hele med venner, familie og verden på YouTube.

06/06/2026

Address

Awassa
2117NEBIYU

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gospel Singer nebiyu Kelemsi posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Gospel Singer nebiyu Kelemsi:

Share