Biniyam belayneh

Biniyam belayneh ጠዋትና ማታ የማይቋረጥ በረከት ያግኛችሁ።🙏🏻

20/04/2026

ብልፅግና ፓርቲ የ9 ወራት የሥራ ዕቅድ አፈጻጸም በመገምገም ቀጣይ አቅጣጫዎችን አስቀመጠ

የብልፅግና ፓርቲ የ9 ወራት የፓርቲ ስራዎች አፈፃፀም የግምገማ መድረክ በዛሬው ዕለት ተካሂዷል።

በግምገማ መድረኩ ላይ የፓርቲያችን የ9 ወራት የዕቅድ ሥራ አፈጻጸም በጥልቀት ተገምግሟል፡፡

በመርሀ ግብሩ ፓርቲያችን ለመድረስ ያስቀመጣቸውን የዕሳቤ፣ የዕቅድ፣ የተግባር እና የውጤታማነት ደረጃዎች በጥልቀት ተፈትሿል፡፡

በዚህ መሠረት ፓርቲው በዕቅድ የያዛቸው ሥራዎች ከዕቅድ በላይ መፈጸሙ ተገምግሟል፡፡

የፓርቲው የመፈጸም አቅም ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ መምጣቱ፤ ለህዝብ የገባውን ቃል በተግባራዊ ውጤት ማረጋገጥ መቀጠሉን፣ ተቋማዊ ስታንዳርዳይዜሽን መገንባቱን እንዲሁም በቀጣይነት የተለማቸውን ትልሞች በላቀ የአመራር ብቃት፣ ተቋማዊ አቅም እና ተነሳሽነት እየፈጸመ ለመቀጠል ያለዉን የምልዓተ አመራሩ እና የአባላቱ ዝግጁነት አረጋግጧል፡፡

ከዚህ በተጨማሪ ከመደበኛ ሥራዎች ጎን ለጎን 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ሰላማዊ፣ ነፃና ፍትሓዊ እንዲሆን የተጀመሩ ሥራዎችን በውጤታማነት ከማስቀጠል አንፃር መላው የፓርቲያችን አደረጃጀቶች፣ አመራሮችና አባላት በቁርጠኝነት እንዲንቀሳቀሱ አቅጣጫ ተቀምጧል፡፡

04/04/2026

Address

Straight To Ror Hotel In Hawassa
Awassa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Biniyam belayneh posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Biniyam belayneh:

Share