አግቬንቸር አግሮ ኮንሳልቲንግና ፋርም /Agventure Agro Consulting & Farming PLC

  • Home
  • Ethiopia
  • Bahir Dar
  • አግቬንቸር አግሮ ኮንሳልቲንግና ፋርም /Agventure Agro Consulting & Farming PLC

አግቬንቸር አግሮ ኮንሳልቲንግና ፋርም /Agventure Agro Consulting & Farming PLC Training and Consultancy service on Livestock Farming

ዶሮ አርቢዎች ይህን ፓውደር አትጠቀሙት!!!
24/03/2026

ዶሮ አርቢዎች ይህን ፓውደር አትጠቀሙት!!!

14/03/2026

የከተማ ግብርና በተለይ Flagship initiatives ተብለው የሚሰሩት የወተትና ዶሮ እርባታ ስራ የእንስሳት ጤናን ጉዳይ ተኩረት ካላደረጉ ኪሳራው ብዙ ነው። በክትባትና(vaccination )በባዮሴኩሪት(biosecurity )ችግር ባህር ዳርና አካባቢው ያሉ ዶሮ አርቢዎች በፈንግል በሽታ(Newcastle disease )እየተፈተኑና እየከሰሩ ነው።

መንግስትና መንግስት ውስጥ ያላችሁ ባለሙያዎች ወይ ስራችሁን በአግባቡ ስሩ ካልሆነ ተቀራርበን እንስራ ስንል በራችሁን ክፍት አድርጉ::

04/03/2026
ፕሮፖዛሉን እኛ  እንሰረዋለንደ
21/02/2026

ፕሮፖዛሉን እኛ እንሰረዋለንደ

የእንስሳት እርባታ ብድር!
***********
ባንካችን ከሚሰጠው ልዩ የግብርና ብድር ውስጥ የእንሣት እርባታ ብድር አንዱ ነው።
የብድር አገልግሎቱን በግል ወይም በጋራ ማግኘት ይቻላል!
አሁኑኑ በአቅራቢያዎ ወደሚገኝ የባንካችን ቅርንጫፍ በመሄድ ስለብድር አገልግሎቱ የበለጠ ይረዱ!

በተጨማሪም ባንካችን
• ለአትክልት፣ ፍራፍሬ እና አበባ ልማት፣
• ለሰብል ምርት፣
• ለወተት እና የወተት ተዋፅኦ ምርት፣
• ለግብርና ማሽነሪዎች ወይም መሳሪያዎች ግዥ፣ እንዲሁም
• ለእቃ ማከማቻ ደረሰኝ ብድር አዘጋጅቶ እየጠበቃችሁ ነው!
******
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
ሁሌም የሚተማመኑበት ባንክ!
#ብድር #ግብርና

18/02/2026

🐔 የዶሮ እርባታ ስልጠና ማስታወቂያ – ባህር ዳር
📍 ቦታ: ባህር ዳር
📅 ቀናት: አርብ፣ ቅዳሜና እሁድ
⏰ ሰዓት: ከ 8:00 – 11:00 ከሰዓት
💰 ክፍያ: 2,950 ብር
📞 ስልክ: 0909135912 / 0918815150
📲 ክፍያ በቴሌብር: 0909135912
📚 የስልጠናው ይዘት
✅ የብሮይለር እና የሌየር አስተዳደር
✅ የዶሮ ቤት አዘጋጅት እና ንፁህነት
✅ የምግብ ፎርሙሌሽን
✅ ክትባት ፕሮግራም እና የበሽታ መከላከል
✅ የገቢ–ወጪ ስሌት እና የንግድ እቅድ
🎯 ተግባራዊ እና ሙያዊ ስልጠና
⚠️ ቦታ ውስን ነው – አሁን ይመዝገቡ!
🐓 እርባታዎን ወደ ሌላ ደረጃ ያስመጡ!

Address

Bahir Dar
Bahir Dar

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when አግቬንቸር አግሮ ኮንሳልቲንግና ፋርም /Agventure Agro Consulting & Farming PLC posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to አግቬንቸር አግሮ ኮንሳልቲንግና ፋርም /Agventure Agro Consulting & Farming PLC:

Share