Wazemaapartment

Wazemaapartment Building of apartment

እኛ ከ መሰሎቻችን ከ ሁሉም በፊት ነን የምንለው በምክኒያት ነወ።
05/08/2026

እኛ ከ መሰሎቻችን ከ ሁሉም በፊት ነን የምንለው በምክኒያት ነወ።

አዎ በነሀሴ ልናጭድ ነው ፤የኛው ይለያል ፤ለአመታት የደከምንበትን አንድ ልንል ነው
22/07/2026

አዎ በነሀሴ ልናጭድ ነው ፤የኛው ይለያል ፤ለአመታት የደከምንበትን አንድ ልንል ነው

የኩባንያችን ከፍታ ፤ወደ ዲጅታል አሰራር እየተቀየረነው፤ሁሌም በትጋት አንድ እርምጃ ወደፊት . . .
29/06/2026

የኩባንያችን ከፍታ ፤ወደ ዲጅታል አሰራር እየተቀየረነው፤ሁሌም በትጋት አንድ እርምጃ ወደፊት . . .

07/06/2026
23/04/2026
ለኛ ግንባታ ሳይሆን ያስተሳሰረን ።ጥንካሪያችን መሆኑ በአሰብነው ልክ ለመቀጠል አንዳች ጥርጥርየለንም።         የዳይሬክተሮች ቦርድ
04/04/2026

ለኛ ግንባታ ሳይሆን ያስተሳሰረን ።ጥንካሪያችን መሆኑ በአሰብነው ልክ ለመቀጠል አንዳች ጥርጥር
የለንም።
የዳይሬክተሮች ቦርድ

ከብረቱ ጥንካሬ፤የጠነከረው ሀሳባችን ግዙፍን አፓርትመንት እየገነባነው ነው።
05/03/2026

ከብረቱ ጥንካሬ፤የጠነከረው ሀሳባችን ግዙፍን አፓርትመንት እየገነባነው ነው።

መላው ባለአክሲዮናችን ፤እኛን ለየት የሚያደርገን ፡ተመኝተነው እውን እንዲሆን የጀመርነው አፓርትመንት ፤በግዝፈቱ እንዲሁም በአይነቱ በክልላችን ብሎም በሀገራችን እየተሰሩ ያሉ አፓርትመንቶች እ...
27/02/2026

መላው ባለአክሲዮናችን ፤እኛን ለየት የሚያደርገን ፡ተመኝተነው እውን እንዲሆን የጀመርነው አፓርትመንት ፤በግዝፈቱ እንዲሁም በአይነቱ በክልላችን ብሎም በሀገራችን እየተሰሩ ያሉ አፓርትመንቶች እና መሰል ህንፃዎች በቁጥር ከሚቀመጡት ፡ያለጥርጥር የኛ ግንባታ አንዱ እንደሚሆን አልጠራጠርም፤ለምሳሌ አሁን ባለ ገበያ እንዲገነባ ካቀድነው 1ስላብ ግምታዊ የስትራክቸር ስራ ወጭ 100ሚሊዮን ብር ይጠይቃል።ይህ እንግዲህ ከ ዎጭ አንፃር ሲሆን፡በዲዛይን እና ዘመናይነቱ እንዲሁ ከዚህ ተነስቶ ማስብ ይቻላል . . .
የተከበራችሁ ባለአክሲዮን የኩባንያው ድረገጵ እንዲሁም በየትኛውም የመገናኛ አማራጭ ዲዛይን እና ዲዛይኑን በተመለከተ ስራዎች የምንገልጵ ሁኖ ፤ስለግዝፈቱ ተነስተን ለማስረዳት የሚሞከረው፡በምን ደረጃ እያንዳንዳችን መዘጋጀት እንዳለብን፣የግንባታ ፈተና ምን እንደሆነ እንድንረዳው እንጂ ፤ትልቁ ህልማችን ምንም እንኳን ቢከብድ፡በፈተናዎች ውስጥ ብንጓዝ ከመሬት አውጠን ለሌላው ስላብ መዘጋጀታችን ግን አይበገሬ ስራ አስፈፃሚ እና ባለአክሲዮኖች መኖራችው ለስኬት ስለመብቃታችን የሚያጠራጥረን ሁኖ አይደለም . . .

Address

Bahir Dar

Telephone

+251941703090

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Wazemaapartment posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share