Zemen Construction Corporation/ZCC/ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን

  • Home
  • Ethiopia
  • Bahir Dar
  • Zemen Construction Corporation/ZCC/ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን

Zemen Construction Corporation/ZCC/ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን/Zemen Construction Corporation/ZCC/

27/08/2026
27/08/2026

በጥራቱ ተወዳዳሪ የሌለው ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን እየገነባችው ያሉ ማራኪ እና አስደማሚ የህንጻ፣የመንገድና የአዳራሽ ወንበር ስራ በከፊል

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ የዘመን ቤተሰቦች እንኳን ለ1501ኛው የመውሊድ በዓል ዓደረሳችሁ።በዓሉ የሰላም፣የፍቅር የጤና ይሁንላችሁ!!!
25/08/2026

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታይ የዘመን ቤተሰቦች እንኳን ለ1501ኛው የመውሊድ በዓል ዓደረሳችሁ።
በዓሉ የሰላም፣የፍቅር የጤና ይሁንላችሁ!!!

06/08/2026
25/07/2026
ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን በኢትዮጵያ ጥራት ሽልማት ድርጅት (EQA) አማካኝነት የተካሄደውን የመስክ ምዘና በስኬት አጠናቋል።ኮርፖሬሽናችን በ7 ዋና ዋና ክፍሎች እና 534 ጥያቄዎች የተ...
24/07/2026

ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን በኢትዮጵያ ጥራት ሽልማት ድርጅት (EQA) አማካኝነት የተካሄደውን የመስክ ምዘና በስኬት አጠናቋል።

ኮርፖሬሽናችን በ7 ዋና ዋና ክፍሎች እና 534 ጥያቄዎች የተዘጋጀውን የድርጅቱን የራስ መመዘኛ መስፈርት ሰነድ በአግባቡ ሞልቶ በመላኩ፣ የድርጅቱ የቴክኒክ ኮሚቴ አባላት ሐምሌ 14 እና 15 ቀን 2018 ዓ.ም በአካል ተገኝተው የመስክ ግምገማ (Site Visit) አድርገዋል።

ይህ ሰፊ ግምገማ ከኮርፖሬሽኑ ከፍተኛ አመራሮች ጋር በስትራቴጂካዊ አመራር ዙሪያ የተከናወኑ ሥራዎችን በመገምገም የጀመረ ሲሆን፤ በመቀጠልም በየሥራ ክፍሉ ያሉ ሰነዶችንና የአሠራር ሥርዓቶችን በጥልቀት መርምሯል።

በተጨማሪም በግንባታ ፕሮጀክት ሳይት ላይ በተጨባጭ በመገኘት የኦፕሬሽናል ተግባራትን ምዘና አካሂዷል።የዚህ ታላቅ የጥራት ሽልማት ሥነሥርዓት በመጪው አዲስ ዓመት መጀመሪያ ላይ በብሔራዊ ቤተ-መንግስት በክቡር ፕሬዚዳንታችን ፊት እንደሚከናወን ይታወቃል።

ለተቋማችን ጥራትና ዕድገት በቁርጠኝነት ለደከማችሁ የኮርፖሬሽኑ አመራሮችና ሠራተኞች በሙሉ ምስጋናችን ይድረሳችሁ!!


!!

06/07/2026
02/06/2026

Address

Bahir Dar

Opening Hours

Monday 08:30 - 17:30
Tuesday 08:30 - 17:30
Wednesday 08:30 - 17:30
Thursday 08:30 - 17:30
Friday 08:30 - 17:30
Saturday 08:30 - 00:30

Telephone

+2510582180102

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Zemen Construction Corporation/ZCC/ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Zemen Construction Corporation/ZCC/ዘመን ኮንስትራክሽን ኮርፖሬሽን:

Shortcuts

Share