Bilisuma Ararsa

Bilisuma Ararsa CHRIST IN ME THE HOPE OF GLORY

28/12/2025

"ለመሆኑ ለሰው ልጅ ከነብሱ የበለጠ ዋጋ ያለው ነገርምን አለ?"
ማር8:37(ሕቃ)
ምን አለ ግን ?
ታዲያ በሕይወት ስላኖረን ብቻ አይመሰገንም?
አባታችን ዛሬም ምስጋናችን ላንተ ይሁን ...
የምር ዛሬ በዚህ ቃል ተገረሙ

18/01/2024

“የሕይወት እንጀራ እኔ ነኝ።”
— ዮሐንስ 6፥48
“Ana buddeenni jireenyaa.”
— Yoh. 6:48

16/01/2024

“ይህን ነገር የሚያስተውል ጠቢብ፥ የሚያውቃትም አስተዋይ ማን ነው? የእግዚአብሔር መንገድ ቅን ነው፥ ጻድቃንም ይሄዱበታል፤ ተላላፊዎች ግን ይወድቁበታል።”
— ሆሴዕ 14፥9
“Who is wise, that he may understand these things? Prudent, that he may know them? For the ways of the Lord are right and the just shall walk in them, but transgressors shall stumble and fall in them.”
— Hos 14:9 (AMP)

12/01/2024

ኢየሱስ
ኢየሱስ
ኢየሱስ
ኢየሱስ
ኢየሱስ
ኢየሱስ
ኢየሱስ...የአብ ማሳያ...የኔ ምትክ

በአፉ ቃል አለምን ደግፎ የሚያኖር የኔ አምላክ ብቻ ነው፡፡
21/12/2023

በአፉ ቃል አለምን ደግፎ የሚያኖር የኔ አምላክ ብቻ ነው፡፡

28/08/2023

አመሠራረቱ፥ በኦሪት ዘፍጥረት 1፥28 ላይ እግዚአብሔር አምላክ ሰውን ወንድና ሴት አድርጎ
እንደፈጠረው ይገልጻል። ምዕራፍ 2፥18ደግሞ ሰው ብቻውን ይኖር ዘንድ መልካም አይደለምና
ሴት እንፍጠርለት ይላል። በምዕራፍ 2 ስአዳም እርሱን የምትመስልና የእርሱን ኑሮ የምትካፈል
ፍጥረት ሌላ አልተገኘስትም ይላል።

እነዚህ አባባሎች አንድ ብቸኛ የሆነውን ሰውን አንድ ሌላ ረዳት እንዳስፈለገው፣ ያለዚያች ረዳት
ደግሞ ከባድ እንደሆነ ያስተምረናል። እነዚሁ ዓረፍተ ነገሮች በደምብ ሲመረመሩና ሲታዩ ሰው
ከሌላው ፍጥረት ለየት ያለና ብርቱ ጥንቃቄ የተደረገለት መሆኑንም ያስተምራሉ። ከዚህ በተጨማሪ
የአዳምን ብቸኝነት በዙሪያው ያሉ የእንስሳትና የአራዊት ክምችት፣ የገነት መዓዛና ፍራፍሬዎች
ባዶነቱን ሊሞሉ ወይም ደስታ ሊስጡት አልቻሉም። ከመጽሐፍ ቅዱስ እንደምንረዳው ሁሉም
ፍጥረታት ከተቃራኒ ጾታ ጓደኞቻቸው ጋር ሲጫወቱ ለአዳም ምንም ዓይነት የደስታውም ሆነ የኃዘኑ
ተካፋይ ሊሆኑለት አልቻሉም። እነሱን ትክ ብሎ ከማየት በስተቀር ምንም አልፈየዱለትም። በዚያ
ፈንታ ይልቅ እነዚያ ሲጫወቱና እሱን ሲያስደስቱት የዋሉት ፍጥረታት ሁሉ ወደየማደሪያቸው ሲጓዙ
አዳም ብቻውን ፈገግ ብሎ መቅረት ብቻ ሆነ። ይሄ ብቸኝነት ነው እንግዲህ እግዚአብሔር
እንዲያስብለት ያደረገው። ይህ አኗኗር ለአዳም መልካም አልነበረም፤ ለአዳም መልካም የሚሆን
ረዳትና አጫዋች እርሱን የሚመስልና የእሱን ኑሮ የሚካፈል ሊኖር አስፈለገው። ያ ካልሆነ በቀር
አዳም ደስተኛ ሊሆን አይችልም። ስለሆነም እግዚአብሔር የፈጠረውን አዳምን በላዩ ላይ እንቅልፍ
እንዲመጣ አድርጎ ከእርሱ ከጎኑ ረዳት የምትሆነውን ሴትን ሰጠው። ይህ እንግዲህ የመጀመሪያው
ጋብቻ ስለሆነ አዳምና ሔዋንን የገነት ሙሽሮች ብለን ልንጠራቸው እንችላለን። የአዳምና የሔዋን
አባት የሆነው እግዚአብሔር በብቸኝነት ጠውልጎና ተስፋ ቆርጦ ለነበረው አዳም የሔዋንን እጅ ጎትቶ
ሲሰጠው ከየት እንደመጣች ስለተረዳ «ሥጋዋ ሥጋዬ አጥንቷ አጥንቴ» በማለት ደስ ብሎት ኑሮውን ጀመረ።
ስለዚህ ነው ጋብቻ የተፈጠረ እንጂ የተፈለሰፈ አይደለም የምንለው።

25/08/2023

Manegment

02/02/2023

ኢየሱስ ብቻውን አዳኝ ነው::

Address

Bishoftu
Bishoftu

Telephone

+251968473691

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Bilisuma Ararsa posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share