Miftah Shemsu -የውስጥ ለውጥ ለሁለንተናዊ ለውጥ

Miftah Shemsu -የውስጥ ለውጥ ለሁለንተናዊ ለውጥ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Miftah Shemsu -የውስጥ ለውጥ ለሁለንተናዊ ለውጥ, Geological service, Butajira.

My Mission is to push our beloved brothers and sisters towards change, growth and developments by showing enabling factors embedded in their brain and hearts

My Goal is to shape 10% of my viewers mindset every one year so as to meet the mission statement

02/03/2026

ክብር ባዕዳን ወራሪ እና ግፈኞችን በእግር በፈረሰ ተፋልማችሁ በየበረሃው በመዋደቅ የክብር ሞትን ሞታችሁ ውድ የሆነው ነፃነት እና ክብርን ለሰጣችሁን ውድ የአድዋ ጀግኖቻችን የተገባ ይሁን።
መልካም አደዋ

28/02/2026

በጣም ሲበዛ ደግ ልጅ ነህ አቦ!!

በዚሁ ፓድካት ውይይት አጋጣሚ ሰዎች ፋውንዴሽኑን እንዲረዱት በዘዴ የመጠቆም ጥበብህን አለማድነቅ አይቻልም....

ስለመልካምነትህ በመናገሬ የተተቸውትን ቀፋፊ ትችት ወደድኩት ቢባል ማን ያምናል??ብራቮ ብለናል!!

25/02/2026

የሚያስበው ከሚናገረው የሚናገረው ከሚተገብረው ሳይጋጩበት የሚያስበው ፣ የሚናገረው እና የሚተገብረው ነገር ሁሉ ጌታው ዘንድ ከተወደደለት ሰው በላይ እድለኛ ሰው ማን ከለ!!??።

22/02/2026

በነገርህ ሁሉ ጌታህ ሲበቃህ እንዲህ ማሰብ ትጀምራለህ!

21/02/2026

ሰዎች ገፃችንን ያያሉ አንተ ግን ውስጣችንን ታያለህ!!
ለሰዎች የሚበጅ አንተ ዘንድ የተወደደ እና ያማረ ልብ ወፍቀን!
ኧረህማን የበቃው እና የወደደው ሰው ምንኛ ታደለ?
አላሂዮ ኑገርጋር!!

20/02/2026

"ጎረቤቱ ተርቦ እርሱ ጠግቦ ያደረ አማኝ አይደለም"
ሀቢቡና ነቢ ሰላላህ አለይህ ወሰለም🌷🌹

ምሽት ሶስት ሰዓት ላይ ወጣት አዶናይ ወንድም ካሊድ ፋውንዴሽን በመገኘት በቀጥታ ስርጭት የድጋፍ ማሰባሰብ ስራ ስለማኖረው እንዳትቀሩ ተብላቹሃል።

ይህ ድጋፍ ረመዳን ላይ መሆኑ ፋውንዴሽኑ ውስጥ ላሉ ፆመኞች ትልቅ ትርጉም ያለው በመሆኑ ፆመኛን የመመገብን አጅር እያሰብንም የቻልነውን ድጋፍ እናድርግ።

https://vt.tiktok.com/ZSmajGpon/

15/02/2026

ደስ የማይለው ነገር ለሁሉም ምርጥ መሆን አለመቻል ሲሆን በጣም ደስ ሚለው ነገር ለሚያከብሩህ፣ ለሚያበረታቱህ እና ለሚያስቡልህ ሁሉ ምርጥ ሰው አለመሆን የማይቻል መሆኑ ከሆነ
ምርጥነትን በመተሳሰብ እናፅናው!

13/02/2026

ይህን ቪድዮ ለወንድም አዶናይ አድርሱልኝ

11/02/2026

ማመስገኑ ሲያምርበት!!!አቦ አላህ ጨርሶ ይማርህ!!

07/02/2026

እንኳን አላህ ጤናህን መልሶልህ ከምትወደው ከሚወድህ የአገርህ ልጆች ጋር ለመገናኘት አበቃህ ወንድም Master Abinet Kebede!!❤❤

28/01/2026

ብዙ ልበወለድ መፅሐፎች ላይ ስለፍቅር አንበናል እንደዚህ ታላቅ ሰው ግን በተግባር ፍቅርን የኖረ አላውቅም።

እህት ካሚላት ላይ አሲድ ተደፍቶባት በወቅቱ ያላዘነ ያልተበሳጨ ኢትዮጵያዊ አልነበረም ፤በልጁ ላይ የተፈረደው ፍርድም ይበልጥ አናዳጅ እንደነበር አንረሳውም።

እንኳን ለዚህ በቅተሽ አየንሽ...ይህ ድኖ ቆሞ ህይወትን እንደ አዲስ ለመጀመር የተከፈለው ዋጋ እና ትዕግስ በየቤቱ ተሰብረው ቤት የቀሩ እህቶችን ከተሸናፊነት እስር ነፃ እንደሚያወጣ ጥርጥር የለኝም

በመጨረሻም ከትዕግስት በሁዋላ አላህ እንዳህም ይክሳል ከዚያ ሁሉ ውጣ ወረድ እና ስቃይ በሁዋላ ካሚላትን በባል እና በልጅ ክሷታል....ጌታችን ጥራት ይገባህ።

ብዙ ልበ ወለድ መፅሐፎች ላይ ስለፍቅር አንበናል እንደዚህ ባል ግን በተግባር ፍቅርን የኖረ አላውቅም።

ለብዙ እህቶቻችን ስለሚጠቅም ሙሉ ኢንተርቪውን ማራኪ ሚድያ ላይ ብታደምጡት ደስ ይለኛል።

አገሬ እንደዚህ አይነት ልዩ ሰው ስላላት ደስታዬ ወደር የለውም ፤ ተስፋ ያለመልማል♥♥♥አላህ ይጠብቃችሁ።

24/01/2026

መዳንን በሌሎች ህመም፣
ማግኘትን በሌሎች መቸገር፣
መደሰትን በሌሎች ቁዘማ ውስጥ ከሚፈልጉ ሰዎች በላይ ታማሚም ሆነ ማናጢ የለም፤ ሰው ስትሆን ግን የሌላው ህመም ህመምህ፣ችግር ችግርህ፣ሀዘን ሀዘንህ ይሆናል።

Address

Butajira

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Miftah Shemsu -የውስጥ ለውጥ ለሁለንተናዊ ለውጥ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Miftah Shemsu -የውስጥ ለውጥ ለሁለንተናዊ ለውጥ:

Share