በምስራቅ ጉራጌ ዞን በመስቃን ወረዳ የቢዳራ ከተማ ታዳጊ ማዘጋጃ ቤት - East Gurage Zone Meskan Wored

  • Home
  • Ethiopia
  • Butajira
  • በምስራቅ ጉራጌ ዞን በመስቃን ወረዳ የቢዳራ ከተማ ታዳጊ ማዘጋጃ ቤት - East Gurage Zone Meskan Wored

በምስራቅ ጉራጌ ዞን በመስቃን ወረዳ የቢዳራ ከተማ ታዳጊ ማዘጋጃ ቤት - East Gurage Zone Meskan Wored Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from በምስራቅ ጉራጌ ዞን በመስቃን ወረዳ የቢዳራ ከተማ ታዳጊ ማዘጋጃ ቤት - East Gurage Zone Meskan Wored, Business Center, Butajira.

👉 የቢዳራ ከተማ መዘጋጃ ቤት  ስራ አስኪያጅ የተከበሩ አቶ መሀመድ ነጋሽ ናሲር !!ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች  እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳ...
27/05/2026

👉 የቢዳራ ከተማ መዘጋጃ ቤት ስራ አስኪያጅ የተከበሩ አቶ መሀመድ ነጋሽ ናሲር !!
ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም፣ በጤና እና በደስታ አደረሳችሁ ።

የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ ታላቅ መንፈሳዊ ቦታና የላቀ ትርጉም የሚሰጠው በዓል ነው።

የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል የታላቅ ፍቅር፣ የደግነትና የበረከት መገለጫ በመሆኑን ሕዝበ ሙስሊሙ ካለው ለሌለው በማካፈልና የተቸገሩትን ወገኖች በመደገፍ የእምነቱን አስተምህሮ በተግባር ሊተገብሩ ይገባል።

የሀገር ግንባታው ስኬታማ ሊሆን የሚችለው ማኅበራዊ እሴቶቻችንን ስናሳድግ በመሆኑ የበለጸገች ኢትዮጵያን ለቀጣዩ ትውልድ ለማስረከብ በምናደርገው ጉዞ ውስጥ እርስ በእርስ መደጋገፍን ወንድማማችነትንና ይቅር ባይነትን የዕለት ተዕለት ባህላችን በማድረግ የአንድነታችንን መሠረት ይበልጥ ማላቅ ይጠበቅብናል።

በመሆኑም መላው የከተማችን ሕዝበ ሙስሊም በበዓሉ ድባብ ሳይዘናጋ የነገውን ሀገራዊ ራዕይ ለመወሰን ግንቦት 24 ቀን በጥዋቱ ካርድ ወደ ወሰደበት ምርጫ ጣቢያዎች በመሄድ ድምፁን መስጠት ይጠበቅበታል።

የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል ለመላው የከተማችን ማህበረሰብ እንዲሁም በዓለም ዙሪያ ለምትገኙ የእስልምና እምነት ተከታዮች በዓሉ የሰላም፣ የጤና፣ የፍቅርና የመተሳሰብ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን።

በድጋሚ እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል-አድሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ!

!! ቢዳራ ከተማ 🌷🌷

 ===============ከምርጫ ቅስቀሳ ጎን ለጎንበምስራቅ ጉራጌ ዞን በመስቃን ወረዳ ለቢዳራ ከተማ ታዳጊ ማዘጋጃ ቤት ማስፋፊያ የሚሆን መሬት የማሰባሰብ ስራው ዛሬም ተጠናክሮ ቀጥሏል።ግንቦ...
16/05/2026

===============
ከምርጫ ቅስቀሳ ጎን ለጎን
በምስራቅ ጉራጌ ዞን በመስቃን ወረዳ ለቢዳራ ከተማ ታዳጊ ማዘጋጃ ቤት ማስፋፊያ የሚሆን መሬት የማሰባሰብ ስራው ዛሬም ተጠናክሮ ቀጥሏል።

ግንቦት 8/2018 ዓ.ም (የመስቃን ወረዳ የቢዳራ ከተማ ታዳጊ ማዘጋጃ ቤት )

በምስራቅ ጉራጌ ዞን መስቃን ወረዳ ለቢዳራ ከተማ ታዳጊ ማዘጋጃ ቤት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውል የሚሆን መሬት በኮሚቴዎችና በሌሎቹን በባለድርሻ አካላት ጋር በጋራ በመሆን የማሰባሰብ ስራው ተጠናክሮ ቀጥሏል ፣ የተሰበሰበውን መሬት የማጠጋጋት ስራ መሥራት ተጠናክሮ ቀጥሎዋል ለዚህም ተግባር የተባበራቹን አካላት እናመሰግናለን 🙏🙏🙏 ።

‎==================
ምርጫችሁ ስላደረጋችሁን እናመሰግናለን!!
በተጨማሪም እነዚህ ሊንኮችን በመጫን ወቅታዊና ትኩስ መረጃዎቻችንን እንድትከታተሉ እንጋብዛለን፡፡
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🎤 ፈጣን መረጃ እንዲደርሶ Like & Share እና Comment ያድርጉ!!!!

🎤 የፌስቡክ ፔክ https://www.facebook.com/profile.php?id=61580604428667

🎤 የቴግራም ፔጅ https://t.me/+LH68vUmGsOA5NmI0

 ! በሚል መሪ ቃል የብልፅግና ፓርቲ የ"ምረጡኝ" ቅስቀሳ በመስቃን ወረዳ በቢዳራ ታዳጊ ማዘጋጃ ቤት የቡና ጠጡ መርሃ ግብር ተካሂዷል።።===================ሚያዚያ_29/2018 ዓ....
07/05/2026

! በሚል መሪ ቃል የብልፅግና ፓርቲ የ"ምረጡኝ" ቅስቀሳ በመስቃን ወረዳ በቢዳራ ታዳጊ ማዘጋጃ ቤት የቡና ጠጡ መርሃ ግብር ተካሂዷል።።
===================
ሚያዚያ_29/2018 ዓ.ም

! በሚል መሪ ቃል የብልፅግና ፓርቲ የ"ምረጡኝ" ቅስቀሳ በመስቃን ወረዳ በቢዳራ ታዳጊ ማዘጋጃ ቤት በዛሬው እለት በደማቅ ሁኔታ በቡና ጠጡ መርሃ ግብር ተካሂዷል።

የመስቃን ወረዳ አስተዳዳሪ የተከበሩ አቶ መሃመድ ውልጫፎ ፣የመስቃን ወረዳ ዋና መንግስት ተጠሪና የብልፅግና ፓርቲ ቅ/ፅ/ቤት ኃላፊ አቶ መሀመድ ሳኒ፣ የመስቃን ወረዳ ም/አስተዳዳሪና የግብርና ጽ/ቤት ሃላፊ የተከበሩ አቶ ገረመው ተመስገን እንዲሁም የወረዳው ምክትል የመንግስት ተጠሪና የአቅም ግንባታ ዘርፍ ሀላፊ አቶ ወንዴ ነሲብ ና የቢዳራ ታዳጊ ማዘጋጃ ቤት ሀላፊ አቶ መሀመድ ነጋሽ በመድረኩ የእንኳን ደህና መጣቹ መልክት አሰተላልፎዋል።

በመድረኩ የወረዳ አስተባባሪዎች፣ የወረዳ አመራሮች፣ የቢዳራ ታዳጊ ማዘጋጃ ቤት ባለድርሻ አካላት እና የከተማው የፓርቲ አባላቶች የተገኙ ሲሆን መረሃ ግብሩ በሌሎች ማዘጋጃዎችም ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገልጿል።

01/05/2026

‼️
==============
ሚያዚያ_ 22/2018 ዓ.ም
(የመስቃን ወረዳ መንግስት ኮምኒኬሽን)

በምስሉ ላይ የምትመለከቱት የ10 ዓመት ህፃን ረሂሙ ጭቅሳ ከጠፋበት መስቃን ወረዳ ግድየና አቦራት ቀበሌ ልዩ ስሙ የግድየና አቦራት ትምህርት ቤት አካባቢ በቀን_22 /08/2018 ዓ.ም ጀምሮ ከቤት ከወጣ ሳይመለስ እንሆ ሁለተኛ 2ኛ ቀኑ ሆኗል።

የህፃኑ ስም ረሂሙ ጭቅሳ ይባላል ከጠፋ 2ኛ ቀን ሆኖዋታል፤ ከቤት ሲወጣ የለበሰዉ ልብሰ ቀይ በጥቁር የስፖርት ሙሉ ቱታልብስ ነዉ።

ሰለሆነም የልጁ ወላጆች ልጃቸውን ባለማግኘታቸው በከፍተኛ ስቃይና መከራ ውስጥ ይገኛሉና እናንተ ደጋግ ኢትዮጲያውያን ልጃችንን ታፋልጉን ዘንድ በፈጣሪ ስም እንጠይቃለን ይላሉ።

👉 እኛም መረጃውን ለሁሉም ሼር በማድረግ ልጃቸውን እናፋልጋቸው እንላለን።

👉ለበለጠ መረጃ
0910429207
0910365426/
0919744081 ይደውሉልን።

 ===============በምስራቅ ጉራጌ ዞን በመስቃን ወረዳ ለቢዳራ ከተማ ታዳጊ ማዘጋጃ ቤት ማስፋፊያ የሚሆን መሬት የማሰባሰብ ስራው ዛሬም ተጠናክሮ ቀጥሏል።ሚያዝያ _17/2018 ዓ.ም (...
25/04/2026

===============
በምስራቅ ጉራጌ ዞን በመስቃን ወረዳ ለቢዳራ ከተማ ታዳጊ ማዘጋጃ ቤት ማስፋፊያ የሚሆን መሬት የማሰባሰብ ስራው ዛሬም ተጠናክሮ ቀጥሏል።

ሚያዝያ _17/2018 ዓ.ም (የመስቃን ወረዳ የቢዳራ ከተማ ታዳጊ ማዘጋጃ ቤት )

በምስራቅ ጉራጌ ዞን መስቃን ወረዳ ለቢዳራ ከተማ ታዳጊ ማዘጋጃ ቤት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውል የሚሆን መሬት በኮሚቴዎችና በሌሎቹን በባለድርሻ አካላት ጋር በጋራ በመሆን የማሰባሰብ ስራው ተጠናክሮ ቀጥሏል ፣ ኮሚቴዎቹን ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ በኔነት ስሜት የማሰባሰብ ስራ ቀጥሎዋል ።

‎==================
ምርጫችሁ ስላደረጋችሁን እናመሰግናለን!!
በተጨማሪም እነዚህ ሊንኮችን በመጫን ወቅታዊና ትኩስ መረጃዎቻችንን እንድትከታተሉ እንጋብዛለን፡፡
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🎤 ፈጣን መረጃ እንዲደርሶ Like & Share እና Comment ያድርጉ!!!!

🎤 የፌስቡክ ፔክ https://www.facebook.com/profile.php?id=61580604428667

🎤 የቴግራም ፔጅ https://t.me/+LH68vUmGsOA5NmI0

 ===============በምስራቅ ጉራጌ ዞን በመስቃን ወረዳ ለቢዳራ ከተማ ታዳጊ ማዘጋጃ ቤት ማስፋፊያ የሚሆን መሬት የማሰባሰብ ስራው ዛሬም ተጠናክሮ ቀጥሏል።ሚያዝያ _10/2018 ዓ.ም (...
18/04/2026

===============
በምስራቅ ጉራጌ ዞን በመስቃን ወረዳ ለቢዳራ ከተማ ታዳጊ ማዘጋጃ ቤት ማስፋፊያ የሚሆን መሬት የማሰባሰብ ስራው ዛሬም ተጠናክሮ ቀጥሏል።

ሚያዝያ _10/2018 ዓ.ም (የመስቃን ወረዳ የቢዳራ ከተማ ታዳጊ ማዘጋጃ ቤት )

በምስራቅ ጉራጌ ዞን መስቃን ወረዳ ለቢዳራ ከተማ ታዳጊ ማዘጋጃ ቤት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውል የሚሆን መሬት በኮሚቴዎችና በሌሎቹን በባለድርሻ አካላት ጋር በጋራ በመሆን የማሰባሰብ ስራው ተጠናክሮ ቀጥሏል ፣ ኮሚቴዎቹን ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ በኔነት ስሜት የማሰባሰብ ስራ ቀጥሎዋል ።

‎==================
ምርጫችሁ ስላደረጋችሁን እናመሰግናለን!!
በተጨማሪም እነዚህ ሊንኮችን በመጫን ወቅታዊና ትኩስ መረጃዎቻችንን እንድትከታተሉ እንጋብዛለን፡፡
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🎤 ፈጣን መረጃ እንዲደርሶ Like & Share እና Comment ያድርጉ!!!!

🎤 የፌስቡክ ፔክ https://www.facebook.com/profile.php?id=61580604428667

🎤 የቴግራም ፔጅ https://t.me/+LH68vUmGsOA5NmI0

 #ምርጫችን ብልፅግና  #ምልክታችን የስንዴ ነዶ #መልዕክታችን ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር!!
17/04/2026

#ምርጫችን ብልፅግና
#ምልክታችን የስንዴ ነዶ
#መልዕክታችን ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር!!

 ===============በምስራቅ ጉራጌ ዞን በመስቃን ወረዳ ለቢዳራ ከተማ ታዳጊ ማዘጋጃ ቤት ማስፋፊያ የሚሆን መሬት የማሰባሰብ ስራው ዛሬም ተጠናክሮ ቀጥሏል።ሚያዝያ _01/2018 ዓ.ም (...
09/04/2026

===============
በምስራቅ ጉራጌ ዞን በመስቃን ወረዳ ለቢዳራ ከተማ ታዳጊ ማዘጋጃ ቤት ማስፋፊያ የሚሆን መሬት የማሰባሰብ ስራው ዛሬም ተጠናክሮ ቀጥሏል።

ሚያዝያ _01/2018 ዓ.ም (የመስቃን ወረዳ የቢዳራ ከተማ ታዳጊ ማዘጋጃ ቤት )

በምስራቅ ጉራጌ ዞን መስቃን ወረዳ ለቢዳራ ከተማ ታዳጊ ማዘጋጃ ቤት ለተለያዩ አገልግሎት የሚውል የሚሆን መሬት በኮሚቴዎችና በሌሎቹን በባለድርሻ አካላት ጋር በጋራ በመሆን የማሰባሰብ ስራው ተጠናክሮ ቀጥሏል ፣ ኮሚቴዎቹን ደከመኝ ሰለቸኝ ሳይሉ በኔነት ስሜት የማሰባሰብ ስራ ቀጥሎዋል ።

‎==================
ምርጫችሁ ስላደረጋችሁን እናመሰግናለን!!
በተጨማሪም እነዚህ ሊንኮችን በመጫን ወቅታዊና ትኩስ መረጃዎቻችንን እንድትከታተሉ እንጋብዛለን፡፡
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🎤 ፈጣን መረጃ እንዲደርሶ Like & Share እና Comment ያድርጉ!!!!

🎤 የፌስቡክ ፔክ https://www.facebook.com/profile.php?id=61580604428667

🎤 የቴግራም ፔጅ https://t.me/+LH68vUmGsOA5NmI0

  ==================መጋቢት-21/2018 ዓ/ምበማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በምስራቅ ጉራጌ ዞን መስቃን ወረዳ የዊጣ ታዳጊ ማዘጋጃ ቤት ተግባርን ለማስፈጸም በአዋጅ በተሰጠው...
30/03/2026

==================
መጋቢት-21/2018 ዓ/ም

በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት በምስራቅ ጉራጌ ዞን መስቃን ወረዳ የዊጣ ታዳጊ ማዘጋጃ ቤት ተግባርን ለማስፈጸም በአዋጅ በተሰጠው ስልጣን መሰረት የ2018ዓ/ም ሁለተኛ ዙር መደበኛ ጨረታ የንግድ እና የመኖሪያ ቤት መስሪያ ቦታ የሊዝ ጨረታ ያወጣ ስለሆነ

የመወዳደሪያ ጨረታ ሰነድ ከ21/07/2018ዓ/ም ቀን ጀምሮ ባሉ ተከታታይ አስር የስራ ቀናት በዊጣ ታዳጊ መዘጋጃ ቤት በመቅረብ የጨረታ ሰነድ ለንግድ 350ብር እና ለመኖሪያ 300 ብር በመግዛት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።

=================
ምርጫችሁ ስላደረጋችሁን እናመሰግናለን!!
በተጨማሪም እነዚህ ሊንኮችን በመጫን ወቅታዊና ትኩስ መረጃዎቻችንን እንድትከታተሉ እንጋብዛለን፡፡
👉👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🎤 ፈጣን መረጃ እንዲደርሶ Like & Share እና Comment ያድርጉ!!!!

የፌስቡክ ፔክ https://www.facebook.com/profile.php?id=61580604428667

የቴግራም ፔጅ https://t.me/+LH68vUmGsOA5NmI0

በምስራቅ ጉራጌ ዞን የመስቃን ማረቆ ቁ-1 የምርጫ ክልል የብልጽግና ፓርቲ በመወከል ለተወካዮች  ምክር ቤት (ለፓርማ) የሚወዳደሩት እጩ ዶ/ር አባስ ሃሰን፤  የክልል ምክር ቤት እጩ አቶ አህ...
27/03/2026

በምስራቅ ጉራጌ ዞን የመስቃን ማረቆ ቁ-1 የምርጫ ክልል የብልጽግና ፓርቲ በመወከል ለተወካዮች ምክር ቤት (ለፓርማ) የሚወዳደሩት እጩ ዶ/ር አባስ ሃሰን፤ የክልል ምክር ቤት እጩ አቶ አህመድ ኑሪ እና ወ/ሮ ነጅብያ አህመድ በመስቃን ወረዳ በምስራቅ እምቦር ቀበሌ የምርጫ ጣቢያ ቁጥር.1 በመገኘት የምርጫ ካርድ ወስደዋል።
====================
መጋቢት 18/2018 ዓ.ም

በመስቃን ወረዳ ለ7ኛው ጠቅላላ ሀገራዊ ምርጫ የመራጮች ምዝገባ ዛሬም ተጠናክሮ ቀጥሏል።

በዛሬው ዕለትም በምስራቅ ጉራጌ ዞን የመስቃን ማረቆ ቁ-1 የምርጫ ክልል የብልጽግና ፓርቲ በመወከል ለተወካዮች ምክር ቤት (ለፓርማ) የሚወዳደሩት እጩ ዶ/ር አባስ ሃሰን፤ የክልል ምክር ቤት እጩ አቶ አህመድ ኑሪ እና ወ/ሮ ነጅብያ አህመድ በመስቃን ወረዳ በምስራቅ እምቦር ቀበሌ የምርጫ ጣቢያ ቁጥር.1 በመገኘት የምርጫ ካርድ ከህዝቡ ጋር በመሆን የወሰዱ ሲሆን በዕልቱም የመስቃን ወረዳ እና የቡታጅራ ከተማ አስተባባሪ አካላቶች ተገኝተው የምርጫ ካርድ ወስደዋል።

እንደሀገር ሰባተኛው ሀገራዊ ምርጫ እጅግ ዲሞክራሲያዊ ፣ፍትሓዊ ፣ታዓማኒነት ያለው እና ፍፁም ሰላማዊ እንዲሆን እየተሰራ መሆኑን በዕለቱ የተገለፀ ሲሆን

ህዝቡ ዲሞክራሲያዊ መብቱን ተጠቅሞ በቀጣይ ይመራኛል ፤ ይሰራልኛል የሚለውን አካል ለመምረጥ የመራጮች የምዝገባ ጊዜ ሳይጠናቀቅ የምርጫ ካርዱን መውሰድ ይገባዋል ተብሏል።

በተጨማሪም በ7ተኛው ሀገራዊና ክልላዊ ጠቅላላ ምርጫ ነፃና ፍትሃዊና ሰላማዊ በሆነ መልኩ ዜጎች ምርጫ ለመምረጥ ካርድ በመውሰድ የዜግነት ግዴታ እንዲወጡ መልዕክት ተላልፏል።

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
🎤 ፈጣን መረጃ እንዲደርሶ Like & Share እና Comment ያድርጉ!!!!

👉 የፌስቡክ ፔጃችን https://www.facebook.com/profile.php?id=61574685023807

👉 የተቴሌግራም ፔጃችን https://t.me/+rZiYKELQ4yoxNGFk

👉 የዋትሳፕ ፔጃችን https://chat.whatsapp.com/GElHafBNKI7IQjNF6OZasg?mode=hq2tcla

Address

Butajira

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when በምስራቅ ጉራጌ ዞን በመስቃን ወረዳ የቢዳራ ከተማ ታዳጊ ማዘጋጃ ቤት - East Gurage Zone Meskan Wored posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share