Www/fb.seid Tegegne

Www/fb.seid Tegegne Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Www/fb.seid Tegegne, Business service, Desie, Dessie.

ብዙ ያስተማረኝ የቤት ውስጥ ገጠመኝ🏠አንብባችሁ  #ሼር አድርጉትባለፈው ሳምንት እቤት ውስጥ ተቀምጬ ስራዬን በመስራት ላይ ሳለሁ አንዲት ቢራቢሮ መጋረጃ ላይ ስታርፍ ተመለከትኩ ፡፡ ከዛ ተመል...
06/06/2023

ብዙ ያስተማረኝ የቤት ውስጥ ገጠመኝ🏠

አንብባችሁ #ሼር አድርጉት
ባለፈው ሳምንት እቤት ውስጥ ተቀምጬ ስራዬን በመስራት ላይ ሳለሁ አንዲት ቢራቢሮ መጋረጃ ላይ ስታርፍ ተመለከትኩ ፡፡ ከዛ ተመልሳ ሳትበር በፊት ቀስ ብዬ ተጠጋሁና ይሄን ምስል በስልኬ አስቀረሁ ፡፡

ከጥቂት ጊዜያት በኀላ ፎቶውን ሳየው ብዙ ቁም ነገር አገኘሁበት ፡፡ ለካ ሲያስተውሉ ብዙ ትምህርት ይገኛል ፡፡ ስዕሉ ሁለት ቢራቢሮዎች መጋረጃ ላይ አርፈው ያሳያል ፡፡ አንዱ እውነተኛ ( Real ) ፣ አንዱ ሀሰተኛና ተመሳስሎ የተሰራ ( Fake ) ነው ፡፡ በዙሪያችን ያለው ነገርም ከዚህ ይለያል ብዬ አላስብም ፡፡ በእውነተኞች መካከል ውሸተኛና አስመሳዮች፣ በውሸተኞች መካከል እውነተኞች ይኖራሉ ፡፡ የተደበላለቀ ዘመን ፣ የተደበላለቀች አለም፡፡

ይህን ፎቶ ለሚመለከት ሰው ጎልታ የምትታየው ቢራቢሮ ቀድማ ቀልቡን እንደምትገዛ ጥርጣሬ የለም ፤ ግን አንድ ነገር ስለተለቀ ፣ ስላማረ ፣ ስላንፀባረቀ ፣ አይን ውስጥ ስለገባ ወይንም ብዙ ቦታ ስለያዘ እውነተኛ ነው ማለት አይደለም ፡፡ ምክኒያቱም 'እውነት' እውነት የምትሆነው በአብላጫ ድምፅ ሳይሆን በማንነቷ ምክኒያት ነው ፡፡ እውነት ግዑዝ አይደለችም ፣ ሕይወት አላት ፤ የደከመች ፣ ያረፈች ፣ የተዋጠች ብትመስልም መነሳቷ ፣ መብረሯ አይቀርም፡፡

11/04/2023

በይፋ ነውኮ
ሰንበቴን አጣዬን፣ ጀወሃን ---- ከሙስሊሞች ውጭ የማድረግ አላማ እንዳላቸው የሚደሰኩሩት። አንድም ኦሮሞ የማይኖርባት ሰንበቴ፣ አጣዬ፣ ጀወሃ እንመሰርታለን ነውኮ መፈክራቸው። እንደሚታወቀው የወሎ ኦሮሞዎች ሙሉ በሙሉ በሚባል ደረጃ ሙስሊሞች ናቸው።

እኔ የሚገደኝ #ኢስላም እንጅ
አማራነትና ኦሮሞነት አይደለም። ሙስሊምን ለይቶ የሚያሳድድ ሁሉ የተለዬ ጠላቴ ነው።

12/03/2023
14/12/2022

ምን ጊዜም ወንጀልህን አስብ !!
====== =======
ወንጀልን ማስታወስ እንባን ከሚቀሰቅሱ ነገሮች አንዱ ነው፡፡ወንጀል የአንድ ባሪያ አላህ ዘንድ የመናቁ ምልክት ሀው፡፡አላህ (ሱ.ወ) ቢያከብረው ኖሮ ከወንጀል ይጠብቀው ነበርና፡፡በተጨማሪም ወንጀል መላኢካን ያርቃል፡፡ ሸይጧንን ያቃርባል ጠባቂ መላኢኮችን ያሳዝናል ደጋግ ሠወችን ያገላል ወንጀለኞችን ያስጠጋል የአላህ እዝነትን ያስከለክላል እርግማንን ያወርዳል ወደ ጀሀነም ያስጠጋል ከጀነት ያርቃል፡፡አንድ ባሪያ ወንጀሉን እንደፈፀመ ቢሞት አጨራረሡ ከፋ ይባላል፡፡
https://www.facebook.com/profile.php?id=100088779666200

Address

Desie
Dessie

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Www/fb.seid Tegegne posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share