Dire Temu design & printing

Dire Temu design & printing Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Dire Temu design & printing, Business service, Sabiyan highschool, Dire Dawa.

ድሬዳዋ  እና ሐረርለማንኛውም ህትመት ስራ ይደውሉልን              እናመሰግናለን
30/10/2025

ድሬዳዋ እና ሐረር
ለማንኛውም ህትመት ስራ ይደውሉልን
እናመሰግናለን

የጥምቀት ቲሸርቶችን በጥራት እንሰራለን።ላይክ እያረጋችሁ ለብዙ ሠዉ እንዲደርስ  በማረግ ይተባበሩ🙏🙏🙏የጥምቀት ቲሸርት ከ ተሙ ህትመትና ማስታወቂያ ይዘን መተናል       0922011083አድ...
02/01/2024

የጥምቀት ቲሸርቶችን በጥራት እንሰራለን።ላይክ እያረጋችሁ ለብዙ ሠዉ እንዲደርስ በማረግ ይተባበሩ🙏🙏🙏
የጥምቀት ቲሸርት ከ ተሙ ህትመትና ማስታወቂያ ይዘን መተናል
0922011083
አድራሻ:- ድሬዳዋ ሳቢያን ሃይስኩል መግቢያ
ይዘዙን ባሉበት እናደርሳለን።
ለበለጠ መረጃ በቴሌግራም :-
https://t.me/Enatemaryam1
#ጥምቀትቲሸርት
#ጥምቀትቲሸርትተሽከነት
#ጥምቀትቲሸርትየቤተሰብ
#ጥምቀትቲሸርትአስተዳደር









25/01/2023

ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድና የተከበራችሁ ደጋግ ኢትዮጵያውያን ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው የምትሰጡት ሳንቲም ባይኖራችሁ ሼርርርር በማድረግ እርዱን 🙏🙏🙏

እኔ መሀመድ አድጋዊ ልጄ ሰብሪና መሀመድ ከባድ የልብ ኬዝ ታማ ዶክተሮች ጋር ስንወስዳት ዶክተሮችም ልጃችንን ለማዳን በአፋጣኝ 1,000000 ሚልዮን ብር ካላመጣን ልጃችን ህይወቷ አደጋ ላይ እንደሆነና እጃችን ላይ እንዳለች ህይወቷ እንደሚያልፍ ነግረውናል 😭😭የባንክ ቁጥር 1000035861509 / መሀመድ አድጋዊ / ስልክ ቁጥር 0911910987 / መሀመድ አድጋዊ 😭😭 እባካቹ ደጋግ ኢትዮጵያዊያን ልጃችንን ታደጉልን 😭😭😭😭😭😭😭 50 ሎሚ ለ1 ሰው ሸክሙ ነው ለ50 ሰው ጌጡ ነውና ተረባርባቹ አድኑልኝ !!!! ሼር ሼር

ለ ቤቶች ለ ሬስቶራንቶች ለ ቢሮዎች ለ ካፌዎች የሚሆኑ እና የሚለጠፉ ዲዛይንዎች በፈለጉት ምስል እና ከለር በ ተመጣጣኝ ዋጋ ይዘን ቀርበናል ተጨማሪ ዲዛይንዎች ለማግኘት 0922011083 ይደ...
09/01/2023

ለ ቤቶች
ለ ሬስቶራንቶች
ለ ቢሮዎች
ለ ካፌዎች የሚሆኑ እና የሚለጠፉ ዲዛይንዎች በፈለጉት ምስል እና ከለር በ ተመጣጣኝ ዋጋ ይዘን ቀርበናል ተጨማሪ ዲዛይንዎች ለማግኘት 0922011083 ይደውሉ

23/12/2022

Address

Sabiyan Highschool
Dire Dawa

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dire Temu design & printing posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share