Hailu dire

Hailu dire subscribe hailu dire tube

https://www.ethiopianreporter.com/article/25773
12/06/2022

https://www.ethiopianreporter.com/article/25773

ግንቦት 25 ቀን 2014 ዓ.ም. የሰሜን ኢትዮጵያን ጦርነት በሰላም ለመቋጨት በተመደቡት የአፍሪካ ኅብረት ልዩ ልዑክ ኦሊሴጎን ኦባሳንጆ የሚደረገው ጥረት ዘገምተኛ ቢሆንም፣ ጥረታቸው ወደፊት .....

09/04/2022

ሰበር

የፓክስታኑ ጠቅላይ ሚኒስቴር ኢምራን ካህን በአመራሩ ላይ የመተማመኛ ድምፅ በማጣታቸው ምክንያት ከስልጣን ወርደዋል።

ጠቅላይ ሚኒስቴር ኢምራን ካህን ከአምስት ቀን በፊት በሃገራችን የውስጥ ጉዳይ
ላይ አሜሪካ እጇን ሰዳለች የሚል ክስ አቅርበው የተለያዩ ሚዲያዎች መዘገባቸው አይዘነጋም። ሆኖም ጠቅላይ ሚኒስቴሩ የሀገሪቱ የፓርላማ አባል እንዲበተንና የመተማመኛ ድምፅ እንዲሰጥ ጠይቀው
ዛሬ በተሰጠው ድምፅ ላይ ኢምራን ካህን ለጠቅላይ ሚኒስቴር የማያበቃ በመሆኑ ከስልጣን ተባረዋል።
እንደሚታወቀው ኢምራን ካህን ፓክስታን ሩሲያን እንድታወግዝ በአሜሪካ የቀረበላትን ጥሪ፣ አገራቸው ምዕራባውያን አድርጉ ሲሏት የምታደርግ አታድርጊ ሲሏት የምትቆም ለማንም ተላላኪ አይደለችም የሚል ጠንካራ መልስ ሰተው አለምን ያነጋገረ ጉዳይ ነበር። ይሄም ብቻ ሳይሆን በሩሲያ በዩክሬን መካከል ጦርነት ከተጀመረ ወዲህ ሩሲያን የጎበኙ የመጀመሪያ የኤሽያ መሪ ናቸው።

ውድ የANN ቤተሰቦች ይህ የANN ኢንተርናሽናል ሚዲያ የፌስቡክ ገፅ ነው !

https://www.facebook.com/Abay-News-Network-102926895729126/
_
የዩቲዩብ ቻናሉን ሰብስክራይፕ በማድረግ
የሚፈልጉትን ዜናና ትንታኔዎችን ያገኛሉ
https://youtube.com/channel/UCAB9IV8N2OTrYNzdKXLQ0Gw

24/03/2022

አንድ ወር አስቆጠረ❗️

የሩሲያ ዩክሬን ጦርነት ከተጀመረ ዛሬ አንድ ወር አስቆጠረ አጫጭር መረጃዎች

🇷🇺🇺🇦የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን በዩክሬን ላይ ሙሉ ወረራ የከፈቱ ከአንድ ወር በፊት ሲሆን ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት ወዲህ በአውሮጳ ትልቁ ጥቃት በሚል ሰፍሯል፡፡የሩስያ ጦር ሃይሎች በዩክሩን ዋና ከተማ ኪየቭ ላይ በተደጋጋሚ ጥቃት ቢሰነዝሩም ከተማዋን ቀለበት ዉስጥ ማስገባት ግን አልቻሉም።

🇷🇺🇺🇦አንድ ወር ባስ ቆጠረዉ ጦርነት ዩክሬን 15,800 የሩስያ ወታደሮችን መግደሏን እና በመቶዎች የሚቆጠሩ ታንኮችን፣ የጦር ተሽከርካሪዎችን፣ መድፍ እና አውሮፕላኖችን ማውደሟን ትገልጻለች። የአሜሪካ ባወጣችዉ ሪፖርት ደግሞ ቢያንስ 7,000 ሩሲያውያን በጦርነቱ ተገድለዋል፡፡

🌎የተባበሩት መንግስታት ድርጅት እንዳስታወቀው በአሁኑ ወቅት ከ3.6 ሚሊዮን በላይ ዩክሬናውያን ሀገሪቱን ለቀው መሰደዳቸዉን ይፋ አድርገዋል፡፡በተጨማሪ 6.5 ሚሊዮን የሚሆኑ ዩክሬናዉያን ከቤት ንብረታቸዉ የተፈናቀሉ ሲሆን ጦርነቱ የዓለምን ኢኮኖሚ እና የጂኦፖለቲካዊ ሥርዓትን ክፉኛ ጎድቷል፡፡

🌎የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የህጻናት አድን ፈንድ (ዩኒሴፍ) ባወጣው መግለጫ “በዩክሬን የአንድ ወር ጦርነት 4.3 ሚሊዮን ሕፃናት መፈናቀላቸዉን ይፋ አድርጓል፡፡

🇨🇭በሩሲያ ላይ የተጣለዉ የኢኮኖሚ 1.5 ትሪሊዮን ዶላር የሚደርስ ሲሆን የሞስኮን ኢኮኖሚ ወደ ከፍተኛ ውድቀት ሊያስገባ ይችላል፡፡የስዊዘርላንድ መንግስት እስካሁን 6.17 ቢሊዮን ዶላር የሚገመት የሩስያ ንብረቶችን ማገዱን አንድ የሀገሪቱ ከፍተኛ ባለስልጣን ገልጸዋል።

🇺🇦የዩክሬን ፕሬዝዳንት ከኔቶ ያልተገደበ ወታደራዊ ድጋፍ እንዲደረግላቸው ጥሪ አቅርበዋል፡፡ የኔቶ ዋና ስራ አስፈጻሚ ስቶልተንበርግ እንደተናገሩት ለሩሲያ ወረራ ምላሽ ለመስጠት 40,000 ወታደሮችን ወደ ምስራቃዊ አዉሮጳ ለማስፈር እና መከላከያውን ለማጠናከር መስማማታቸውን ተናግረዋል፡፡

🇺🇦🇷🇺የዩክሬን ፕሬዝዳንት ዝለንስኪ የሩስያ ሀይሎችን ፎስፎረስ ጥይቶችን ተጠቅመዋል ሲሉ ክስ መስርተዋል።እንዲህ አይነት ጥይቶች የት ጥቅም ላይ እንደዋሉ ተጨማሪና ዝርዝሮችን መረጃዎችን ከመስጠት ግን ተቆጥበዋል፡፡

🇺🇸ዩናይትድ ስቴትስ የሩስያ ጥቃትን ሸሽተው የተሰደዱ እስከ 100,000 የሚደርሱ የዩክሬን ስደተኞችን እንደምትቀበል አስታዉቃለች፡፡

🇬🇧የዩናይትድ ኪንግደም መንግስት "ባንኮች፣የመከላከያ ኩባንያዎች ጨምሮ በ65 ተጨማሪ የሩሲያ ግለሰቦች እና ድርጅቶች ላይ አዲስ ማዕቀብ እንደጣለ አስታዉቋል፡፡

🇷🇺🇺🇦የሩስያ መንግስት ወታደራዊ ግቦቹ ላይ ስላልደረሰ በአሁኑ ጊዜ በዩክሬን የተኩስ አቁም ለመደራደር ምንም ፍላጎት እንደሌለው የአውሮፓ ህብረት ከፍተኛ ዲፕሎማት ጆሴፕ ቦሬል ተናግረዋል፡፡

🌎የአውሮጳ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ቻርለስ ሚሼል የኔቶ መሪዎች በተገናኙበት በብራስልስ ስብሰባ ፑቲን የግድ መሸነፍ አለባቸው ሲሉ ተናግረዋል፡፡ ፑቲን "መሸነፍ አለበት" እናም ያ እንዲሆን "ዩክሬንን በተቻለ መጠን መደገፍ አለብን" ተጨማሪ ማዕቀብን ተግባራዊ ማድረግን አለብን ሲሉ ተናግረዋል፡፡

በስምኦን ደረጄ

Ethiopian Airlines appointed Ato Mesfin Tasew Bekele as its New CEO. Ato Mesfin has 38 years of experience in airline ma...
24/03/2022

Ethiopian Airlines appointed Ato Mesfin Tasew Bekele as its New CEO.

Ato Mesfin has 38 years of experience in airline management and operations in the areas of aircraft maintenance and engineering, procurement, IT, flight operations, capability development, capacity building, development of corporate strategies, airline operation management, and corporate leadership.

He earned Master’s in Business Administration (MBA) from Open University in the UK, MSc degree in Electrical Engineering specializing in Communications Engineering from Addis Ababa University, and BSc degree in Electrical Engineering from Addis Ababa University.

24/03/2022

በኢትዮጵያ እና ሱዳን ድንበር ላይ ጦርነት መቀስቀሱን ነዋሪዎች ገለጹ
March 24, 2022
በድንበር አካባቢ ባሉት በበረከት እና በዲማ በኩል አሁንም ተኩስ መኖሩ ተገልጿል
በኢትዮጵያ እና በሱዳን ድንበር ላይ በምትገኘው በረከት ከተማና አካባቢዋ በመንግስት ጦር እና በህወሓት ኃይሎች መካከል ጦርነት መቀስቀሱን የአካባቢው ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡
ነዋሪዎቹ ለአል ዐይን አማርኛ እንደገለጹት በከፍተኛ መሳሪያ የታገዘ ጦርነት መከፈቱንና ተኩስ መስማታቸውን ተናግረዋል።
ለደህንነታቸው ሲሉ ስማቸውን መጥቀስ ያልፈለጉ አስተያየት ሰጭ እንደሚሉት ከሁመራ ከተማ 25 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ በምትገኘው በረከት ተኩስ መሰማት ከጀመረ አራት ቀናት ተቆጥረዋል።
ጦርነቱን የተቀሰቀሰው በሱዳን ግዛት ውስጥ በሚገኙት የሃምዳይት እና የሉግዲ አካባቢዎች እንደሆነም የአካባቢዎቹ ነዋሪዎች ተናግረዋል። ጦርነቱን ማን እንደጀመረው የጠየቅናቸው ነዋሪዎቹ፤ “ጦርነቱ የተጀመረው ሱዳን በሚገኙ ኢትዮጵያውያን ነው“ብለዋል።
ነዋሪዎቹ፤ እንደሚሉት ከዚህ በፊት የፌዴራል መንግስት “የሕግ ማስከበር ዘመቻ” ሲያውጅ ከሁመራ ወደ ሱዳን ተሰደው የነበሩ ዜጎች አሁን ላይ በሱዳን ግዛት ሆነው ጦርነት መክፈታቸውን ለአል ዐይን አማርኛ አስታውቀዋል።
ከበረከት በተጨማሪም በሁመራ ከተማ በሚገኘው ዲማ የፍተሻ ጣቢያ አካባቢም ጦርነት እንዳለ ነዋሪዎቹ ገልጸዋል። ጦርነት እንደተቀሰቀሰበት የተገለጸው ዲማ የሚባለው የፍተሻ ጣቢያ በሁመራ በኩል ኢትዮጵያ እና ሱዳን የሚዋሰኑበት ድንበር ነው፡፡
ጦርነቱ በሱዳን ግዛት በኩል በመቅሰቀሱ ጉዳዩ የኢትዮጵያ እና ሱዳን እንደሆነ የሚገልጹ አካላት ያሉ ቢሆንም ይህ ግን ትክክል እንዳልሆነ ነዋሪዎቹ ተናግረዋል።
በመሆኑም አሁን ያለው ጦርነት በኢትዮጵያ እና ሱዳን መካከል ሳይሆን በኢትዮጵያ መንግስት ጥምር ጦር እና ሱዳን በሚገኙ የህወሃት ታጣቂዎች መካከል መሆኑን ነዋሪዎች ይናገራሉ፡፡
የኢትዮጵያ መንግስት በዚህ ጉዳይ ላይ እስካሁን ያለው ነገርም ሆነ ያወጣው መግለጫ የለም።
በፌደራል መንግስትና በህወሃት መካከል የተጀመረው ጦርነት ባለፈው ጥቅምት አንድ አመት የሞላው ሲሆን ሁለቱም ወገኖች ጦርነቱ በሳላም እንዲቋጭ ፍላጎት እንዳላቸው ይገልጻሉ፡፡
ጦርነቱ ከተጀመረ ከ8 ወራት በኋላ የኢትዮጵያ መንግስት የተናጠል ተኩስ አቁም አውጆ ከትግራይ ቢወጣም ህወሓት በአማራ አፋር ክልል ዘልቆ በመግባት መጠነ ሲፊ ጥቃት ማድረሱን መንግስት ይገልጻል፡፡
መንግስት ህወሓት ከያዛቸው ከአብዛኛው የአማራ እና አፋር ክልል ቦታዎች ማስለቀቁን ሲገልጽ ህወሓት ግን ለሰላም ሲባል መውጣቱን ገልጾ ነበር፡፡
በቅርቡ ብልጽግና ፓርቲ ባደረገው የመጀመሪያ ጉባዔ ከህወሃት ጋር ያለውን ችግር በሰላም ለመፍታት “የትኛውንም” የሰላም አማራጭ እንደሚጠቀም መግለጹ ይታወሳል።

08/02/2021
08/02/2021

🇵🇱🇵🇱🇵🇱Poland🇵🇱🇵🇱🇵🇱
A Dreamland for international students to study abroad!!!👇👇

FOREIGN STUDENTS DON’T NEED A
WORKING PERMIT👍👍
Studying in Poland as a foreign student has a
lot of benefits, including giving you the right to
work. Foreign students, both EU and non-EU,
can work in Poland without any necessary
bureaucratic procedures.

YOUR WORKING RIGHTS AFTER
GRADUATION🤗🤗🤑🤑
One of the greatest things about graduating in
Poland is that you don’t need to apply for a
working permit to work in Poland. You can stay
in Poland and keep working as long as you
wish.

🇵🇱🇵🇱With the above and many other advantages POLAND has to offer ,Don't miss the chance to grab this opportunity!!🇵🇱🇵🇱

🇵🇱🇵🇱🇵🇱Poland🇵🇱🇵🇱🇵🇱
A Dreamland for international students to study abroad!!!👇👇

FOREIGN STUDENTS DON’T NEED A
WORKING PERMIT👍👍
Studying in Poland as a foreign student has a
lot of benefits, including giving you the right to
work. Foreign students, both EU and non-EU,
can work in Poland without any necessary
bureaucratic procedures.

YOUR WORKING RIGHTS AFTER
GRADUATION🤗🤗🤑🤑
One of the greatest things about graduating in
Poland is that you don’t need to apply for a
working permit to work in Poland. You can stay
in Poland and keep working as long as you
wish.

🇵🇱🇵🇱With the above and many other advantages POLAND has to offer ,Don't miss the chance to grab this opportunity!!🇵🇱🇵🇱

08/02/2021

Tution fee free up to: 1300 EURO PER SEMISTER
COURSE :- ENGINEERING MANAGEMENT
HIGH RANKING UNIVERSITY IN BEST CITIES OF POLAND.
DEADLINE WITH IN 4 months FOR october INTAKE .HURRY 🏃‍♂🏃‍♂🏃‍♂🏃‍♂🏃‍♀🏃‍♀🏃‍♀

And also don't forget you will be paid by working in weekends!!

Address

Dire Dawa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hailu dire posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Hailu dire:

Share