Once Upon A Time In Dire Dawa

Once Upon A Time In Dire Dawa Life for Dirree

Jolle dire esa betani
11/02/2022

Jolle dire esa betani

11/02/2022

Tunis ni dabra

Dabbo fi full
05/12/2020

Dabbo fi full

Ethiopia politician's kkkkk
05/12/2020

Ethiopia politician's kkkkk

05/12/2020
21/06/2020
 እ.ኤ.አ በ 1942 በአርሜንያኖች እና በአረቦች አርክቴክቶች የተሰራው በድሬዳዋ ከተማ የሚገኘው ቀደምትና ትልቁ የገበያ ማዕከል ቀፊራይህ የገበያ ማዕከል በከተማችን ከሚገኙ የተለያዩ የገበያ...
21/06/2020



እ.ኤ.አ በ 1942 በአርሜንያኖች እና በአረቦች አርክቴክቶች የተሰራው በድሬዳዋ ከተማ የሚገኘው ቀደምትና ትልቁ የገበያ ማዕከል ቀፊራ

ይህ የገበያ ማዕከል በከተማችን ከሚገኙ የተለያዩ የገበያ ቦታዎች በትልቅነቱ የሚታወቅ ና በይዘቱም እንደ መርካቶ ካሉ የገበያ ቦታዎች ጋር የሚወደደር ሲሆን ገበያውን ልዩ የሚያደርገው በቦታው ለገበያ የሚቀርቡ እቃዎችና ምርቶች በአይነታቸው መብዛት ብቻ ሳይሆን የገጠርና የከተማ ነዋሪዎች የሚገበያዩበት በመሆኑ ነው፡፡ የገበያ ማዕከሉ ስያሚውን ያገኘው ‹‹ ቃፊር ›› ከሚል የአረብኛ ቃል ሲሆን ትርጉሙም ‹‹ዘብ ››ማለት ነው ፤ የገበያው ውጫዊ አጥር የኪነ ህንፃ ጥበብ እጅግ ማራኪና ለየት ያለ በመሆኑ እንዲሁም እረጅም እድሜ ያስቆጠረ በመሆኑ በርካታ የሃገርና የውጪ ሃገር ቱሪስቶች የሚጎበኝ ስፍራ ነው፡፡


#ድሬዳዋ
#ቀፊራ

Qafira gafa san
18/06/2020

Qafira gafa san

Ramadan Mubarak to everyone & first Ramadan & first Jumma
24/04/2020

Ramadan Mubarak to everyone
& first Ramadan & first Jumma

Address

Dire Dawa

Telephone

201065649827

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Once Upon A Time In Dire Dawa posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share