Dolphin Employment Agency/ዶልፊን አሰሪና ሰራተኛ አገናኝ ኤጀንሲ

  • Home
  • Ethiopia
  • Dire Dawa
  • Dolphin Employment Agency/ዶልፊን አሰሪና ሰራተኛ አገናኝ ኤጀንሲ

Dolphin Employment Agency/ዶልፊን አሰሪና ሰራተኛ አገናኝ  ኤጀንሲ [email protected] 0915764991

ስኬታማ የቅጥር ሂደት በድሬዳዋ! አሁኑኑ ይደውሉና የድርጅትዎን የሰራተኛ ፍላጎት ያማክሩን። Simplifying human resources for local businesses. Call us toda...
07/08/2026

ስኬታማ የቅጥር ሂደት በድሬዳዋ!
አሁኑኑ ይደውሉና የድርጅትዎን የሰራተኛ ፍላጎት ያማክሩን።
Simplifying human resources for local businesses. Call us today to fulfill your staffing or employment goals!
Contact Details:
📞 Contact: 0915764991 | 📍 Dire Dawa
#ቅጥር #ሰራተኛ #ኤጀንሲ #ኢትዮጵያ

መጥተው ይጎብኙን !!
06/08/2026

መጥተው ይጎብኙን !!

ጥብቅ ማጣሪያ እና ሙሉ ዋስትና! አስተማማኝ እና የተመሰከረላቸው ሰራተኞችን በፍጥነት እና በህጋዊ መንገድ እናቀርባለን።
Vetted for excellence, selected for integrity. Build a worry-free team with our professional staffing solutions!
Contact Details:
📞 Contact: 0915764991 | 📍 Dire Dawa
#ቅጥር #ሰራተኛ #ኤጀንሲ #ኢትዮጵያ

ጥብቅ ማጣሪያ እና ሙሉ ዋስትና! አስተማማኝ እና የተመሰከረላቸው ሰራተኞችን በፍጥነት እና በህጋዊ መንገድ እናቀርባለን። Vetted for excellence, selected for integrit...
06/08/2026

ጥብቅ ማጣሪያ እና ሙሉ ዋስትና! አስተማማኝ እና የተመሰከረላቸው ሰራተኞችን በፍጥነት እና በህጋዊ መንገድ እናቀርባለን።
Vetted for excellence, selected for integrity. Build a worry-free team with our professional staffing solutions!
Contact Details:
📞 Contact: 0915764991 | 📍 Dire Dawa
#ቅጥር #ሰራተኛ #ኤጀንሲ #ኢትዮጵያ

05/08/2026
ብቁ ሰራተኛ + ታላቅ የስራ እድል = ዶልፊን ኤምፕሎይመንት! የሁለቱም ስኬት ማረጋገጫ። Connecting the right hands with the right brands. Your professio...
05/08/2026

ብቁ ሰራተኛ + ታላቅ የስራ እድል = ዶልፊን ኤምፕሎይመንት! የሁለቱም ስኬት ማረጋገጫ።
Connecting the right hands with the right brands. Your professional growth starts here!
Contact Details:
📞 Contact: 0915764991 | 📍 Dire Dawa
#ቅጥር #ሰራተኛ #ኤጀንሲ #ኢትዮጵያ

04/08/2026

ጻድቃኔ ማርያም በገዳሙ የተፈጠረው ምንድን ነው .?

ከዘርዓ ያዕቆብ ዘመን ጀምሮ ነገሥታቱ ካህናቱ የተቸገረው ለመፍትሔው የተደረገለት ለምስጋና የሚሰበሰቡባት የምህረት ደጅ የምስጋና መድረክ ናት ።

በዚሁ ልማድ ከአራቱም አቅጣጫ ለሱባኤ የሥጋና የነፍስ ፈውስ ፈልገው ተሰብስበው በበሯ ሁልጊዜም ሰው አይታጣም ።

ጠዋትም ማታም በሯ በደጅ ጸኒዎች የተሞላ በአመስጋኞች የተጨናነቀ ደጅ ነው ያላት ገዳሟ

ትናንት ጠዋት በገዳሙ ምን ተከሰተ ? እንደተለመደው የሌሊት ሰዓታት ጸሎት አልቆ የዕለቱ ትምህርተ ወንጌል እየተሰጠ ሳለ ብዙ ምዕመናንም ሰዓታት ቆመው የግል ጸሎታቸውን አድርሰው

ለሕይወታቸው መቃናት ወንጌልን እየሰሙ ሳለ በመቶ ለሚቆጠሩ ዓመታት የጸሎተ ምህላ ማድረሻ የነበረው ታላቁ ዋሻ ከላይ ወረደ ተደረመሰ 😭

በሥር ተቀምጠው የጌታን ወንጌል የመንግሥተ ሰማያት መግቢያ ቁልፍ ወንጌልን እየሰሙ በደረሰው አደጋ ወደ ማያልፈው ዓለም ሄዱ ።

በዚህም አደጋ እስካሁን በተደረገው ቁፋሮ የተገኙት 14 ክርስቲያኖች ያረፉ ሲሆን 5 ክርስቲያኖች ደግሞ የአካል ጉዳት ደርሶባቸዋል ።

አደጋ እንደ ደረሰ ብፁዕ አባታችን አቡነ ቀሌምንጦስ ሙሉ የሀገረ ስብከቱን ሠራተኞች ይዘው በመድረስ ጥልቅ ሐዘናቸውን ገልጸዋል ።
በመጨረሻም ቤተሰባቸው የተገኘላቸው ወደየ ቤተሰባቸው በብፁዕነታቸው ሽኝት ተደርጎ ያልተገኘላቸውን ደግሞ ገዳሙ ባመቻቸው የመቃብር ሥፍራ አስከሬናቸው በክብር አርፏል 💔

ቸሪቱ አማላጅቱ ሆይ ያረፉ ምዕመናንን ነፍስ በገነት በመንግስተ ሰማያት ያሳርፍ ዘንድ ከልጅሽ ዘንድ አማልጅ

Via፦ነቢየ ልዑል አዳሙ
ግዮን ማለዳ

የስራ ማስታወቂያ ፍለጋ ሰልችቶዎታል? የእርስዎን ብቃት እና ችሎታ የሚመጥን ምርጥ የስራ እድል በዶልፊን ኤምፕሎይመንት ያግኙ! Ready to take the next big step in your ...
04/08/2026

የስራ ማስታወቂያ ፍለጋ ሰልችቶዎታል? የእርስዎን ብቃት እና ችሎታ የሚመጥን ምርጥ የስራ እድል በዶልፊን ኤምፕሎይመንት ያግኙ!
Ready to take the next big step in your career? We connect highly skilled individuals with top-tier companies.
Contact Details:
📞 Contact: 0915764991 | 📍 Dire Dawa
#ቅጥር #ሰራተኛ #ኤጀንሲ #ኢትዮጵያ

03/08/2026

በጻድቃኔ ማርያም ገዳም ድንገት በተከሰተ ርዕደ መሬትና የመሬት መንሸራተት አደጋ የ14 ሰዎች ሕይወት አለፈ

በዛሬው ዕለት ማለትም በቀን 27/11/2018 ዓ/ም በታላቋ ገዳማችን በጻድቃኔ ደብረ ምጥማቅ ቅድስት ማርያም ገዳም ድንገት በተከሰተ ርዕደ መሬትና...

የመሬት መንሸራተት አደጋ የ14 ሰው ሕይወት ሲያልፍ በ5 ሰው ላይ ከፍተኛ ጉዳት በመድረሱ መሪር ኀዘን ተሰምቶናል ።

ቀን ፳፯/፲፩/፳፻ ፲፰ዓም ጻድቃኔ ማርያም ገዳም !!!

በጌታ የሚሞቱ ብፁዓን ናቸው ። ከድካማቸው ያርፉ ዘንድ ሥራቸው ይከተላቸዋልና ። ራዕ ፲፫ ÷ ፲፬

ከክረምቱ መግባት ጋር ተያይዞ በተከሰተው ከፍተኛ የዝናብ መዝነብና የመባርቅት ድምፅ በታላቋ ገዳማችን በጻድቃኔ ደብረ ምጥማቅ ቅድስት ማርያም ገዳም ርዕደ መሬትና የመሬት መንሸራተት አደጋ በድንገት በመከሰቱ ለጸበል ....

ለሱባኤና ለመሳለም ከአራቱም አቅጣጫ በተሰበሰቡ በጻድቃኔ ማርያም ልጆችና ወዳጆች ላይ እጅግ አስደንጋጭና ልብ ሰባሪ ኀዘን በመድረሱ ከፍተኛ ኀዘን ተሰምቶናል ።

በዚህ አስደንጋጭና ልብ ሰባሪ ድንገተኛ አደጋም የ14 ወገኖቻችን ሕይወት ሲያልፍ በ3 ወገኖቻችን ላይ ከፍተኛ ጉዳት በሁለት ወገኖቻችን ላይ መለስተኛ ጉዳት ደርሶብን በከፍተኛ የመርዶ ኀዘን ውስጥ እንገኛለን ።

በዚህ ሰኣት የሀገረ ስብከታችን ብፁዕ ሊቀ ጳጳስ አቡነ ቀሌምንጦስ በስፍራው በመገኘት ለሞቱ ወገኖቻችን ጸሎተ ፍትሐት ለተጎዱት ጸሎት ላዘኑ ወገኖቻችን የማጽናኛ ትምህርተ ወንጌልና አባታዊ ቃለ በረከት በመስጠት ላይ ይገኛሉ ።

በዚህ አስደንጋጭና ልብ ሰባሪ መርዶ ሀገረ ስብከታችን የተሰማውን ጥልቅና መሪር ኀዘን እየገለጽን እግዚአብሔር አምላክ ለሞቱ ወገኖቻችን እረፍተ ነፍስን ለተጎዱት ፈውስን ላዘኑት መጽናናትን ይሰጥልን ዘንድ ከዕንባ ጭምር ጋር ከልባችን እንመኛለን ።

Via፦ የአዲስአበባ ሀገረስብከት ሚዲያ አገልግሎት
ግዮን ማለዳ

ለወቅታዊ ተጨማሪ መረጃዎችን ሊንኩን በመጫን
ቴሌግራም ቻናላችን ላይ ያገኛሉ 👇

https://t.me/GhionMaleda

Address

Dire Dawa
DIREDAWA

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Dolphin Employment Agency/ዶልፊን አሰሪና ሰራተኛ አገናኝ ኤጀንሲ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share