Prosperity Party Anywaa Nation Zone Branch Office

Prosperity Party Anywaa Nation Zone Branch Office It is a page where party progress is posted for the public to see.

የአኙዋሃ ብሔረሰብ ዞን የብልዕግና ፓርቲ አመራር ምዘና ኦሬንቴሽን በመስጠት መካሄድ ተጀመረ።
31/07/2026

የአኙዋሃ ብሔረሰብ ዞን የብልዕግና ፓርቲ አመራር ምዘና ኦሬንቴሽን በመስጠት መካሄድ ተጀመረ።

Anywaa zone 12 months annual report events.
30/07/2026

Anywaa zone 12 months annual report events.

25/03/2026
10/03/2026
03/03/2026
16/02/2026

በብልጽግና ፓርቲ የጋምቤላ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የ2018 ዓ.ም የውሰጠ ፓርቲ የመጀመሪያ ስድሰት ወራት አፈጻጸም የአካላዊ ግምገማ መድረክ ማካሄድ ጀምረዋል።

የግምገማ መድረኩ በ2018 በስድስት ወራት የዕቅድ አፈጻጸም ሂደት የተለዩትን መልካም ተሞክሮዎችን ለማስቀጠልና በሂደት የታዩ ክፍተቶችን ለማረም እንደሆነም ታምኖበታል።

በብልጽግና ፓርቲ የጋምቤላ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ሃላፊ አቶ አሽኔ አስቲን በአካላዊ ግምገማ መድረኩ ላይ ባስተላለፉት መልእክት፥ፓርቲያችን ብልጽግና በክልሉ በመደመር መንገድ በሁሉም ዘርፎች ህልማችን ወደሚጨበጥ ውጤት በመቀየር ረገድ ከፍተኛ ጥረት እየተደረገ ይገኛል ብለዋል።

በክልሉ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ያጋጠመን የፀጥታ ችግር ዕቅዶቻችን ባስቀመጥነው ጊዜና ጥራት ከመፈጸም አንፃር ከፍተኛ ጫና የፈጠረን ቢሆንም በችግሩ ውስጥ ሆነን ዕቅዳችንን ለማሳካት በየደረጃው የተደረገው ትግል የተሻለ ውጤት ማስመዝገብ መቻሉን አስታውቀዋል።

በተለይም ፓርቲያችን ራሱን በራሱ በብቃት የሚያስተዳድርና ተጠያቂነትን የሚያስፈፅም ተቋም እንዲሆን ውጤታማ ተግባራት ማከናወኑን ጠቁመዋል።

በተጨማሪም የፓርቲውን የፋይናንስ አቅም ለማሳደግ የተሠሩ ሥራዎች ፓርቲው የራሱን ዕቅዶችና ተግባራት በማከናወን ከውስጣዊ አደረጃጀት ማሻሻያ ባሻገር፣ፓርቲያችን ከህዝብ ጋር ያለው ትስስር ለማጠናከር ጉልህ ውጤት ማሳየቱን አመላክተዋል።

በመሆኑም የ2018 በጀት ዓመት የታዩ ስኬቶች በማስቀጠል በድጋፋዊ ሱፐርቪዥን የተለዩ ክፍተቶች እንዲሁም የፓርቲ ሥራዎች ስትራቴጂክ ዕቅድ እንዲሁም በዘንድሮ የሚካሄደው 7ኛ ሀገራዊ ምርጫ ዴሞክራሲያዊ፣ፍትሃዊና ተዓማኒ በማድረግ በአሸናፊነት ለመወጣት በሁሉም ደረጃ ትኩረት ሰጥቶ እየተሠራ መሆኑን አስታውቀዋል።

የግምገማ መድረኩ ለተከታታይ ሁለት ቀናት ተጠናክሮ የሚቀጥል ይሆናል።

Address

Gambella
Gambela

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Prosperity Party Anywaa Nation Zone Branch Office posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share