Gondar Entertainment

Gondar Entertainment መረጃ ሀብት ነው ወደመረጃችን ይቀላቀሉ

ጀግናው መከላከያ  ሰራዊት አሸባሪውን የህወሓት ቡድን እንደ አመጣጡ አፀፋዊ ምላሽ እየሠጠውና  እየደመሰሰው እንደሚገኝ አስታወቀ ነሐሴ 23፣ 2014  የካ ኮመጀኒኬሽን ጀግናው መከላከያ ሠራዊ...
29/08/2022

ጀግናው መከላከያ ሰራዊት አሸባሪውን የህወሓት ቡድን እንደ አመጣጡ አፀፋዊ ምላሽ እየሠጠውና እየደመሰሰው እንደሚገኝ አስታወቀ
ነሐሴ 23፣ 2014 የካ ኮመጀኒኬሽን
ጀግናው መከላከያ ሠራዊታችን ካለፈው የህልውና ዘመቻዎች የጠላትን አሠላለፍ በውል በመገንዘብ አሸባሪውን የህወሓት ቡድን እንደ አመጣጡ አፀፋዊ ምላሽ እየሠጠው እና እየደመሰሰው እንደሚገኝ አስታወቀ።
ሠራዊታችን የድል ሠራዊት ነው በሚል ባወጣው መግለጫ፥ በየትኛውም ቦታና ጊዜ ፣ አስቸጋሪ መልክአ ምድርንም ሆነ የአየር ፀባይ ተቋቁሞ ግዳጁን በድል አድራጊነት የሚወጣው ጀግናው የመከላከያ ሠራዊታችን፥ ጠላትን በአስተማማኝ መመከት የሚችል ኃይል መሆኑን አረጋግጧል።
ሠራዊቱ ከራሱ ይልቅ ህዝብን ያስቀደመ፣ ለሀገር እና ለህዝብ እራሱን አሳልፎ የሠጠ ብሔራዊ ኩራታችን ነው ብሏል።
ጠላቶቻችን ህዝባዊ ባህሪውን በውል ስለሚገነዘቡ ህፃናትንና ሴቶችን ከፊት አሰልፈው ክፍለ ዘመን ባለፈበት ጦርነት በህዝብ መአበል መዋጋታቸው የሠራዊታችንን አይበገሬነትና ጀግንነት ጠንቅቀው ስለሚያውቁት እንደሆነ ገልጿል።
በመሆኑም ጀግናው መከላከያ ሠራዊታችን ካለፈው የህልውና ዘመቻዎች የጠላትን አሠላለፍ በውል በመገንዘብ አሸባሪውን የህወሓት ቡድን እንደ አመጣጡ አፀፋዊ ምላሽ እየሠጠው እና እየደመሰሰው ይገኛል።
ጠላት ለዜጎቹ ደንታ እንደሌለው ባሳየው በዚህ የኋላ ቀር ጦርነት ሠራዊታችን በከፍተኛ ጥንቃቄ እና የኃላፊነት መንፈስ ግዳጁን እየተወጣ እንደሆነ በማመልከት፥ አሸባሪው ህወሓት በለኮሠው እሳት መልሶ እየለበለበው ይገኛል ብሏል።

ህወሓት ሕፃናትን ከፊት ለፊት በማሰለፍ የጥይት ቀለብ በማድረግ የጦር ወንጀል እየፈፀመ መሆኑ ተመለከተ  ከመንግስት የቀረቡለትን በርካታ የሰላም አማራጮች ሁሉ ወደጎን በመተው የሽብር ቡድኑ ህ...
28/08/2022

ህወሓት ሕፃናትን ከፊት ለፊት በማሰለፍ የጥይት ቀለብ በማድረግ የጦር ወንጀል እየፈፀመ መሆኑ ተመለከተ

ከመንግስት የቀረቡለትን በርካታ የሰላም አማራጮች ሁሉ ወደጎን በመተው የሽብር ቡድኑ ህወሓት፥ ሲፈጽም የሰነበተውን ትንኮሳ ገፍቶበት የትግራይ ክልል በሚዋሰንባቸው የአማራና አፋር ክልሎች አካባቢዎች ሰፊ ጥቃት መክፈቱን መንግስት ገልጿል።

አሸባሪው ህወሓት የተለመደውን የሰው ማዕበል በመጠቀም የትግራይን ሕፃናት እና ወጣቶች ወደ እሳት እየማገዳቸው ይገኛል።

እየወጡ ያሉ የምስል መረጃዎች እንደሚያረጋግጡት፥ የሽብር ቡድኑ ከ12 ዓመት ጀምሮ እድሜ ያላቸው ሕፃናትን የጦር መሳሪያ በማስያዝ ጥቃት በከፈተባቸው አካባቢዎች ከፊት እያሰለፈ የእሳት ራት እንዲሆኑ እያሰገደዳቸው ነው።

ያረጀ የጦርነት ስልት የሆነውን የሰው ማዕበል በመጠቀም ሕፃናቱን ከፊት አሰልፎ የጥይት ቀለብ እያደረጋቸው እንደሚገኝም ተገልጿል።

የኢፌዴሪ መንግስት፥ አሸባሪው ኃይል የትግራይን ወጣት እየማገደ በሕዝብ ማዕበል ማጥቃቱን ካላቆመ መከላከያ ሕጋዊ ፣ ሞራላዊና ታሪካዊ ግዴታውን ለመወጣት እንደሚገደድም አሳስቧል።

በርካታ የማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች የሽብር ቡድኑ ህወሓት ህፃናትን ለጦርነት በማሰለፍ የጦር ወንጀል እየፈፀመ መሆኑን አንስተዋል።

ይህን የሽብር ቡድኑን የጦር ወንጀል ድርጊት ዓለም አቀፉ ማህበረሰብ ለምን ዝም አለ? ሲሉም እየጠየቁ ይገኛሉ።

ኢትዮጵያዊነት ፅናት ነው! በታሪኩም  ቢሆን  የኢትዮጵያ  መከላከያ  ሰራዊት  ስነልቦናው  የታነፀው  በፅናት  ነው  ክብር  ለእናት  ሀገራቸው  ለሚዋደቁ  ኢትዮጵያዊያን በሙሉ !
28/08/2022

ኢትዮጵያዊነት ፅናት ነው! በታሪኩም ቢሆን የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ስነልቦናው የታነፀው በፅናት ነው ክብር ለእናት ሀገራቸው ለሚዋደቁ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ !

23/08/2022

ባስቸኳይ የሚሸጥ እጣዎች___3 እጣዎች
ጎንደር አይራ አርባ ሜትር-
1እጣ__9ካሬ ሱቅ እና 90/95ካሬ-ባለ3መኝታ መኖሪያ
#የአንዱ እጣ ዋጋ__120,000
👉👉 #ለ3ቀን ብቻ #በአስቸኳይ የሚሸጥ
+251905991382/+251961699311
#ፋክት ሪልስቴት ንግድና አፖርታማ ጎንደር

 #ጎንደር ሪፈራል
17/07/2022

#ጎንደር ሪፈራል

ኢትዮጵያ 2ኛውን ወርቅ አገኘች!!ኢትዮጵያዊው አትሌት ታምራት ቶላ በዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮን የወንዶች ማራቶን 1ኛ ሆኖ በመጨረስ፣ ለሀገሩ 2ኛውን የወርቅ ሜዳሊያ አስገኝቷል። ሌላው ኢትዮጵ...
17/07/2022

ኢትዮጵያ 2ኛውን ወርቅ አገኘች!!

ኢትዮጵያዊው አትሌት ታምራት ቶላ በዓለም አትሌቲክስ ሻምፒዮን የወንዶች ማራቶን 1ኛ ሆኖ በመጨረስ፣ ለሀገሩ 2ኛውን የወርቅ ሜዳሊያ አስገኝቷል። ሌላው ኢትዮጵያዊው አትሌት ሞስነት ገረመው ውድድሩን በ2ኝነት አጠናቆ ለሀገሩ የብር ሜዳለያ አስገኝቷል።
እንኳን ደስ አለን!

ላንጨርሰው አንጀምርም!!!! የመጨረሻዋን ሳቅ እኛ ነን የምንስቀው!  : የአለም ሚዲያ በሙሉ የጎረቤት ሀገራቱን ጨምሮ የ110 ሚሊየን ኢትዮጵያውያንን ድምጽ አፍኖ ለወራት “ትግራይ ትግራይ ት...
02/11/2021

ላንጨርሰው አንጀምርም!!!!
የመጨረሻዋን ሳቅ እኛ ነን የምንስቀው!

: የአለም ሚዲያ በሙሉ የጎረቤት ሀገራቱን ጨምሮ የ110 ሚሊየን ኢትዮጵያውያንን ድምጽ አፍኖ ለወራት “ትግራይ ትግራይ ትግራይ” ሲል ከርሟል፡፡ ከዘጠኝ ክልሎች ይልቅ አንድ ክልል በልጦበት እውነታችንን ገልብጦ ከማሳየቱም በላይ ወያኔ ወደ ፊት ስትሄድ “ገቡ! መጡ!” እያለ ሞራል ይሰጣል፡፡ ኢትዮጵያ ስትገፋ ደግሞ “ሲቪሊያንስ እዬዬ” እያለ ያላዝናል! እንግዲህ ከሰሞኑ ደግሞ የሚሉትን እንሰማለን! ኢትዮጵያ ስትሸነፍ ለማየት እንዳልቋመጡ ጠላት ድባቅ ተመቶ ተረት ሲሆን ያኔ ምን እንደሚያወሩ እናያለን!! ኢትዮጵያ በታሪኳ ተሸንፋ አታውቅም!!
✔ መረጃዎች በፍጥነት እንዲደርስዎት ቴሌግራም ቻናላችንን ይጎብኙ https://t.me/gondarentertainment01

በአዲስ አበባ ከተማ የጁንታውን አረመኔያዊ ተግባር በመደገፍ የተለያዩ እንቅስቃሴ ባካሄዱት ላይ የጀመርነውን የህግ የበላይነትን የማረጋጋጥ ስራችንን አጠናክረን ቀጥለናል ሲሉ ከንቲባ አዳነች አ...
01/11/2021

በአዲስ አበባ ከተማ የጁንታውን አረመኔያዊ ተግባር በመደገፍ የተለያዩ እንቅስቃሴ ባካሄዱት ላይ የጀመርነውን የህግ የበላይነትን የማረጋጋጥ ስራችንን አጠናክረን ቀጥለናል ሲሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ

: ከንቲባዋ በማህበራዊ የትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መልዕክት እንደገለጹት፡- በመዲናዋ ዛሬ ከማእከል እስከ ወረዳ ድረስ ካሉት የከተማችን አመራሮች ጋር ለሃገራዊ ጥሪ ተግባራዊ ምላሽ በመስጠት ጉዳይ ዙሪያ ተወያይተናል።

ከንቲባ አዳነች አቤቤ እንዳሉት፡- ድል ካለመስዋዕትነት አይገኝም! የጁንታው ቡድን ኢትዮጵያን የማፍረስ የህልውና አደጋ ቃትቶብናል፤ እንደ አንድ ልብ መካሪ፤ እንደ አንድ ቃል ተናጋሪ ሆነን በመትመም የተቃጣብንን አደጋ ቀልብሰን ድል እናድርግ ብለዋል!!

"በኢትዮጵያ መቃብር ላይ ሀገረ-ትግራይን እንመሰርታለን" የሚል የቀን ቅዠትን ይዘው ነፍስ ውጪ ነፍስ ግቢ ላይ ይገኛሉ።

የጁንታዉ ዋነኛ አጋር የሆኑት ኦነግ ሸኔና ቅጥረኛ የእናት ጡት ነካሾች የተቀናጀ ጥፋት እየፈፀሙ ይገኛሉ።

በመሆኑም ኢትዮጵያን ከማፍረስ ሰይጣናዊ ሕልማቸው ጋር አብሮ ለመቅበር ከመቼውም በላይ በአንድነት፣ በፅናት ከጀግናዉ የመከላከያ እና የፀጥታ ሀይሎቻችን ጎን እስከ ህይወት መሰዋትነት መክፈል ድረስ ልንሰለፍ ይገባል።

መላው የከተማችን አመራር፣ የተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲዎች እና ነዋሪዎች እየተካሄደ ያለዉን የህልውና ጦርነት ዉስብስብ ባህሪ ተገንዝበው ሙሉ ትኩረታቸውንና አቅማቸው ኢትዮጵያን ማዳንና የከተማችንን ሰላም ማስጠበቅ ላይ ሊሆን ይገባል።

ሰሞኑን በአዲስ አበባም የጁንታውን አረመኔያዊ ተግባር በመደገፍ የተለያዩ እንቅስቃሴ ባካሄዱት ላይ የጀመርነውን በከሃዲዎች ላይ የህግ የበላይነትን የማረጋጋጥ ስራችንን አጠናክረን ቀጥለናል ሲሉ ተናግረዋል።https://t.me/gondarentertainment01

  : ነፃ ባልሆነች ሀገር ነፃ ግለሰብ አይኖርም። ሀገርን ከግለሰብ ማወዳደር ትተን ኢትዮጵያን እናድን ጉዳዩ የሀይማኖት, የፖለቲካ,የዘር ሳይሆን የህልውና ጉዳይ ነው 27 አመት ስቃይ ተመልሶ...
01/11/2021

: ነፃ ባልሆነች ሀገር ነፃ ግለሰብ አይኖርም። ሀገርን ከግለሰብ ማወዳደር ትተን ኢትዮጵያን እናድን ጉዳዩ የሀይማኖት, የፖለቲካ,የዘር ሳይሆን የህልውና ጉዳይ ነው 27 አመት ስቃይ ተመልሶ አይመጣም የኢትዮጵያ ጠላቶች ተስፋ ቁረጡ !
ኢትዮጵያ ታሸንፋለች

አሻዲሊ ሀሰን የቤንሻንጉል ጉምዝ ፕሬዘዳንት
✔ለአዳዲስ መረጃ ቴሌግራም ቻናላችንን ይቀላቀሉ
https://t.me/gondarentertainment01

ምንም ተአምር ቢፈጠር ለወያኔ የምትገዛ ኢትዮጵያ ከእንግዲህ አትኖርም!  : ህወሃት የአማራ ህዝብ ብቻ ጠላት ካደረግነው ተሳሳትን! አነ አብዲ ኢሌ እና የህወሓቶች ሶማሊ ክልልን ምን አደረጉ?...
01/11/2021

ምንም ተአምር ቢፈጠር ለወያኔ የምትገዛ ኢትዮጵያ ከእንግዲህ አትኖርም!

: ህወሃት የአማራ ህዝብ ብቻ ጠላት ካደረግነው ተሳሳትን! አነ አብዲ ኢሌ እና የህወሓቶች ሶማሊ ክልልን ምን አደረጉ?የኦሮሞ ፍዳስ?ዛሬ ደግሞ አማራ እና አፋር!ትግሉ በህብረት የህወሃትን ዘረኝነት፤ ዘራፊነትን ተጋግዞ የመጣል ነው!

የሱማሌ ክልል ፕሬዘዳንት ሙስጠፌ
✔አዳዲስ መረጃዎች እንዲደርስዎ ቴሌ ግራም ቻና

Address

Gondar

Telephone

+251985151685

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gondar Entertainment posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share