12/08/2020
የምስራች! በሀረርና ዙርያው ለምትገኙ ውድ ደንብኞቻችን።
ቀደም ሲል ደረጃውን በጠበቀ አገልግሎቱ የሚታወቀው አዮ የማህፀንና ፅንስ ስፔሻሊቲ ክሊኒክ አሁን ደግሞ የውድ ደንበኞቹን ፍላጎት ለማሟላት ከማህፀንነ ፅንስ በተጨማሪ በ ህፃናት ስፔሻሊቲ ዘርፍ አገልግሎት ለመስጠት ዝግጅቱን አጠናቋል። ከመደበኛ አገልግሎት በተጨማሪ
~ የቀዶ ህክምና
~ የ24 ሰዐት የድንገተኛ ህክምና
~ የጨቅላ ህፃናት ህክምና
~ የህፃናት ተኝቶና ተመላላሽ ህክምና
~ የፈርማሲ አግልግሎት
መስጠት መጀመሩን በታላቅ ደስታ ለመግለፅ እንወዳለን። አድራሻ ቀበሌ 13 ከ ረውዳ ሆቴል ፊትለፊት