11/04/2026
እንኳን ለ2018 ዓ.ም የጌታችን እና መዳንታችን እየሱስ ክርስቶስ ትንሳኤ በዓል በሰላም አደረሰን /አደረሳችሁ በዓሉ የሰላም፣ የፍቅርና የይቅርታ እንድሆንል እተመኘን ::
👉መላው የክርስትና እምነት ተከተየወች እንኳን አደረሰን እያለን
👉በእናንተ ጥያቄ መሠረት ነገ ከጠዋቱ ጀምረው GUMA SPECIAL COFFEE እናንተን ይጠብቃል ።
👉GUMA SPECIAL COFFEE እየጤጡ በዓልን ከእኛ ጋር ያሳልፉ
መልካም ዓመት በዓል !
አድራሻ :- ሀዋሳ አቶቴ ማብራቱ ጋ ከእናት ባንክ ጎን እንገኛለን ።