Sumuda Design And Consultancy Plc

Sumuda Design And Consultancy Plc Design and Construction

እንኳን ደስ አለን! አላችሁ! 🎉⚽የሲዳማ ቡና እግር ኳስ ክለብ የ2018 ዓ.ም. የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን በመሆኑ ለመላው የሲዳማ ህዝብ፣ ለክለቡ ደጋፊዎች፣ ለተጫዋቾች፣ ለአሰልጣኞች...
20/06/2026

እንኳን ደስ አለን! አላችሁ! 🎉⚽
የሲዳማ ቡና እግር ኳስ ክለብ የ2018 ዓ.ም. የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ሻምፒዮን በመሆኑ ለመላው የሲዳማ ህዝብ፣ ለክለቡ ደጋፊዎች፣ ለተጫዋቾች፣ ለአሰልጣኞች እና ለክለቡ አመራሮች ከልብ እንኳን ደስ አላችሁ!እንኳን ደስ አለን!!
👑👑⚽️⚽️🎉🎉
⚽ Congratulations! All the best! ⚽

Thank you for the recognition and it means a lot for us and also it proves our moto "WE STAND TO SERVE".We appreciate Th...
08/06/2026

Thank you for the recognition and it means a lot for us and also it proves our moto "WE STAND TO SERVE".
We appreciate Thank u once again!

የሀዋሳ ከተማን ውድ እና ዘመናዊውን ቤት ጨርሰን አስረከብን!!💪💪 በሀዋሳ ከተማ ከዲዛይን እስከ ግንባታ ተረክበን እየሰራን ካሉት ስራዎች መካከል በሀዋሳ ከተማ, ታቦር ክ/ከተማ,አዲሱ መናኸሪ...
20/04/2026

የሀዋሳ ከተማን ውድ እና ዘመናዊውን ቤት ጨርሰን አስረከብን!!💪💪
በሀዋሳ ከተማ ከዲዛይን እስከ ግንባታ ተረክበን እየሰራን ካሉት ስራዎች መካከል በሀዋሳ ከተማ, ታቦር ክ/ከተማ,አዲሱ መናኸሪያ አካባቢ የጀመርነውን Luxury G+2+T መኖሪያ ቤት በ 5 ወር ገንብተን በዚህ መልክ ጨርሰን አስረክበናል።
ሱሙዳ ይለያል ምንለው በምክንያት ነው!!
Architect and Contractor Bruk Mulugeta
Phone no -- 0911007254/0941651010
Hawassa

በአዲስ አበባ ከተማ መስቀል ፍላወር አካባቢ እየሰራን ያለነው G+10 የገበያ ማዕከል ህንፃ
13/04/2026

በአዲስ አበባ ከተማ መስቀል ፍላወር አካባቢ እየሰራን ያለነው G+10 የገበያ ማዕከል ህንፃ

መልካም በዓል!!!
06/01/2026

መልካም በዓል!!!

Address

HAWASSA
Hawassa

Telephone

+251911007254

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Sumuda Design And Consultancy Plc posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Sumuda Design And Consultancy Plc:

Shortcuts

Share