Firew Dejene Authorized Accounting And Consulting Firms

Firew Dejene Authorized Accounting And Consulting Firms Consulting on Accounting Systems

12/02/2026

"ግብር ከፋዩን በአክብሮት ማስተናገድ ይገባል"

- ወ/ሮ ዓይናለም ንጉሴ (የገቢዎች ሚኒስትር)

የገቢዎች ሚኒስትር ወ/ሮ ዓይናለም ንጉሴ የ2018 የስድስት ወራት አፈጻጸም በጣም ጥሩ የሚባል መሆኑን ተናግረው ነገር ግን አሁንም የሀገራችን ታክስ ከሃገራዊ ምርት አንፃር ያለዉ ጥምርታ ከሰሃራ በታች ካሉ ሀገራት ሁሉ አነስተኛ በመሆኑ ከዚህ በላይ ጠንክሮ መስራትን ይጠይቃል አሉ፡፡

አሁን ላይ የተገኘው አፈጻጸም በራሱ አቅማችንን በመጠቀም ተጨማሪ ጥረት ብናደርግ ከዚህ በላይ መፈጸም እንደምንችል አመላካች መሆኑን ተናግረዋል፡፡

ሚኒስትሯ አክለውም የታክስ አስተዳደሩ ላይ ያሉ ችሮችን ለመስተካከል በትኩረት እየተሰራ እና ውጤትም እየተገኘበት እንደሆነ ገልጸዋል። በተጨማሪም ከአገልግሎት አሰጣጥ ጋር በተያያዘ ግብር ከፋዩን በአክብሮት ማስተናገድ ከሁሉም እንደሚጠበቅ ጠቁመዋል።

በመጨረሻም ይህንን ውጤት ማስጠበቅ ብቻ ሳይሆን ከዚህ በላይ ለመፈጸም ሁላችንም ሙሉ አቅማችንን ተጠቅመን መስራት ይጠበቅብናል ሲሉ መልእክታቸውን አስተላልፈዋል፡፡

የገቢዎች ሚኒስቴር እና የጉምሩክ ኮሚሽን የ6 ወራት እቅድ አፈጻጸም ግምገማ መድረክ በቢሾፍቱ ከተማ እየተካኼደ ነው።
(ገቢዎች)

12/02/2026

Address

South Omo Jinka Center Office Orite Hotel House No 2
Jinka
1224

Opening Hours

Monday 02:00 - 11:00
Saturday 03:00 - 10:00

Telephone

+251913278016

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Firew Dejene Authorized Accounting And Consulting Firms posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Firew Dejene Authorized Accounting And Consulting Firms:

Shortcuts

Share