Wollo Online Marketing

Wollo Online Marketing የንግድ ስራ አገልግሎቶች አዳዲስ እና ያገለገሉ የባጃጅ እና የሞተር ሳይክሎች መሸጫ ቻናላችንን ይቀላቀሉን Wollo Online Marketing
(1)

04/12/2025

ያገለገሉ እና የሰራ ባጃጅ መግዛት ለምትፈልጉ እንደ አቅማችሁ እናቀርባለን

Wollo Online Marketing
የሁሉ ምርጫ ✅

04/12/2025

Big shout-out to my newest top fans! Amanuel Sharew Tawye

 #የሹፌሮች መረጃ  #በሸክላ ከተማ ሚላሚሌ ጎጥ አከባቢ ጥጥ ጭኖ ሲሄድ የነበረ መኪና በአሁን ሰአት እየተቃጠለ ይገኛል🔥
26/11/2025

#የሹፌሮች መረጃ

#በሸክላ ከተማ ሚላሚሌ ጎጥ አከባቢ ጥጥ ጭኖ ሲሄድ የነበረ መኪና በአሁን ሰአት እየተቃጠለ ይገኛል🔥

 #እናታችንን እናግዛቸው!?💔ከታቺ የምትመለከቷቸው እናታቺን   ይባላሉ።ነዋሪነታቸው በወሎዋ ከሚሴ ሲሆን ያው እንደምትመለከቷቸው በዚህ እድሜያቸው የቀን ስራ በመስራት ይተዳደራሉ ይሄ ያሉበት ...
12/11/2025

#እናታችንን እናግዛቸው!?💔

ከታቺ የምትመለከቷቸው እናታቺን ይባላሉ።ነዋሪነታቸው በወሎዋ ከሚሴ ሲሆን ያው እንደምትመለከቷቸው በዚህ እድሜያቸው የቀን ስራ በመስራት ይተዳደራሉ ይሄ ያሉበት እድሜ ደሞ የእርጅና የህመም ጊዜ የሚፈራረቁባቸው የእድሜ ክልሎች ናቸው ባይልላቸው ነው እንጂ እርፈው መጦሪያቸው ነበር።💔

እናት እንደዚህ ሆና ማየት ምነኛ ያማል🥺
በቻልነው አቅም እናግዛቸው CBE
ሀብታም ፍቃዴ
1000521091065

04/11/2025

Celebrating my 4th year on Facebook. Thank you for your continuing support. I could never have made it without you. 🙏🤗🎉

 #ቻሌንጅ  ወንድም ጦይብ አደምን ለማሳከም እኔም ቻሌንጁን ተቀላቅያለሁ ለአንድ follower 5 ብር ለ24 ሰአት ሁላችሁም ወንድም እህቶች ለወንድማችን ከአላህ በታች ሰበብ በመሆን የበኩላች...
21/05/2025

#ቻሌንጅ
ወንድም ጦይብ አደምን ለማሳከም እኔም ቻሌንጁን ተቀላቅያለሁ ለአንድ follower 5 ብር ለ24 ሰአት ሁላችሁም ወንድም እህቶች ለወንድማችን ከአላህ በታች ሰበብ በመሆን የበኩላችንን እንወጣ ባረከላህ ኢንሻአላህ በቅርብ ቀን ገንዘቡ ተሳክቶ ህክምናዉን አድርግ የምንደሰትበትን ቀን አላህ ያቅርብልን በገንዘብ ያልቻላችሁ በዱአ እና መሰል ጉዳዮች ላይ በመሳተፍ ከአጅሩ ተካፋይ እንሁን ::
#ሼር 🙏🙏🙏

#የሁላችሁንም እገዛ እና ትብብር እንሻለን ። #ወጣቱ ወንድማችንን ከፈጣሪ ጋር አትርፉልን ።

#በርግጥ እናንተ ባለ ደግ ልቦችን ማስቸገራችን ከግዜ ወደ ግዜ በጣም አብዝተንባችሁ ይሆናል ። ይሄ ግን የወጣት ሂወት ጉዳይ ነውና የተመለደ የመልካምነት እጃችሁን ዛሬም ትዘረጉልን በፈጣሪ ስም እንማፀናችኋለን ።

#በምስል ላይ የምትመለከቱት ወጣት ጦይብ አደም ይባላል ። ወንድማችን ጦይቤ ገና ሩጦ ያልጠገበ ፣ ሰርቶ ያልደገመ ፣ ዛሬም የርሱን እና የቤተሰቦቹን ሂወት ለመቀየር ቀን ከሌት እየታተረ ያለ ፣ ከሚሴ ከተማ ኬላ ሰፈር ተወልዶ ያደገ ፣ አሁንም በዛው እየኖረ ያለ መልካም ወጣት ነው ።

#በመሆኑም ለተሻለ ሂወት በአንድ መልካም ጓደኛ አማካኝነት የውጭ ሀገር ፒዛ ተመቻችቶለት ብዙውን ሂደት ጨርሶ ሜዲካል ምርመራ ላይ በደረሰበት ወቅት አንድም ቀን አስቦትም ሆነ አልሞት የማያውቀውን ዱብ እዳ ወረደበት ።

#ከፍተኛ የሆነ የልብ ኬዝ እንዳለበትና በቶሎ አስፈላጊውን ህክምና በአጭር ግዜ ውስጥ ካለደረገ ለሂወቱ አስጊ እንደሆነ ተነገረው ። ወጣት ጦይቤም ሆነ ቤተሰቦቹ ከእጅ ወዳፍ የሚኖሩ እንደማንኛውም ሰው ሰርቶ አዳሪ ናቸው ።

#ለህክምና የተጠየቀው ገንዘብ በእነሱ አቅም እንኳንስ የሚነካ የሚታሰብ አይደለምና እባካችሁ ሁላችንም ተባበረን ወንድማችንን ከፈጣሪ ጋር እናትርፈው ።

አካውንት
የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ 1000567959787 ጦይብ አደም አበበ
ኦሮሚያ ህብረት 1000050315014
Abyssinia 226 489 231
awash bank 014251574698200 toyb adem abebe
በሌላ መልኩ ማገዝ የምትፈልጉ የጦይቤ ስልክ 0983430734

30/09/2024

የሚሸጥ YAMAHA ሞተር

YAMAHA ሞተር ሳይክል በርካሽ ዋጋ$..
👉 አሪፍ ይዞታ ያለው ለገጠር መንገዶች ጉልበቱ ዳገት ቁልቁለት የማይገድበው YAMAHA ሞተር ሳይክል.
👉 የመሸጫ ዋጋ 50.000
🤳 ገዥ ብቻ ይደውል ።
☎️ +251935560822
☎️ +251967177592
👇👇👇
የተለያዩ መረጃዎችን ለማግኘት
የቴሌግራም ቻናላችን መቀላቀል እንዳይረሱ ።
https://t.me/wollo_online_marketing_com

የሚሸጥ YAMAHA ሞተርYAMAHA ሞተር ሳይክል በርካሽ ዋጋ$..👉 አሪፍ ይዞታ ያለው ለገጠር መንገዶች ጉልበቱ ዳገት ቁልቁለት የማይገድበው YAMAHA ሞተር ሳይክል.             👇👇...
29/09/2024

የሚሸጥ YAMAHA ሞተር

YAMAHA ሞተር ሳይክል በርካሽ ዋጋ$..
👉 አሪፍ ይዞታ ያለው ለገጠር መንገዶች ጉልበቱ ዳገት ቁልቁለት የማይገድበው YAMAHA ሞተር ሳይክል.
👇👇👇
ዋጋ እና የተለያዩ መረጃዎችን ለማግኘት
የቴሌግራም ቻናላችን መቀላቀል እንዳይረሱ ።
https://t.me/wollo_online_marketing_com

Address

Kemise

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Wollo Online Marketing posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Wollo Online Marketing:

Share