Wise Farm Inputs and Consultancy

Website

Wise Farm Inputs and Consultancy We offer certified seeds, farm inputs, and consultancy services in business development, project evaluation, planning, marketing, and organizational growth.

Great organic feed for your coffee productivity and equality. Healthy tree longer life.
13/10/2026

Great organic feed for your coffee productivity and equality.
Healthy tree longer life.

Call 0929946060 or 0917826130
13/10/2026

Call 0929946060 or 0917826130

ዉድ ደንበኞቻችን ለመስኖ ልማት፣ ለቅድመ በልግ እርሻዎችና ለበልግ የሚሆኑ ምርጥ ዘሮችን፣ የአረምና በሸታ ማጥፊያ ኬሚካሎችን እና ሌሎች የግብርና ግብዓቶችን በጥራት አቅርበንላችኋል፡፡ በ091...
09/10/2026

ዉድ ደንበኞቻችን ለመስኖ ልማት፣ ለቅድመ በልግ እርሻዎችና ለበልግ የሚሆኑ ምርጥ ዘሮችን፣ የአረምና በሸታ ማጥፊያ ኬሚካሎችን እና ሌሎች የግብርና ግብዓቶችን በጥራት አቅርበንላችኋል፡፡ በ0917826130 ወይም 0929946060 ይደዉሉ ወይም ሚዛን ዋና አዳባባይ ከአዋሽ ባንክ ፊትለፊት ዋይን የግብርና ግብዓትን ይበኙን፡፡

Seed is the base
01/10/2026

Seed is the base

22/09/2026
የቤንች ማጂ ጫካ ቡና አምራች የገበሬዎች ሕብረት ሥራ ዩኒየን በዘላቂ የቡና ክትትል መመሪያ ዙሪያ የተዘጋጀ ሥልጠና ለባለድርሻ አካላት እየሰጠ ይገኛል ፦ሕብረት ሥራ ዩኒየኑ በዘላቂ የቡና ክት...
12/08/2026

የቤንች ማጂ ጫካ ቡና አምራች የገበሬዎች ሕብረት
ሥራ ዩኒየን በዘላቂ የቡና ክትትል መመሪያ ዙሪያ የተዘጋጀ ሥልጠና ለባለድርሻ አካላት እየሰጠ ይገኛል ፦

ሕብረት ሥራ ዩኒየኑ በዘላቂ የቡና ክትትል መመሪያ ዙሪያ ያዘጋጀውን ሥልጠና ለባለድርሻ አካላት እየሰጠ ይገኛል።

የቤንች ማጂ ጨካ ቡና የኒየን በ1997 ዓም በ210,000 ብር መነሻ ካፒታልና 14 ማሕበራትን ይዞ የተመሰረተ ዩኒየን ነው።

የቤንች ማጂ ጫካ ቡና አምራች የገበሬዎች ሕብረት ሥራ ዩኒየን ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ጌታሁን ተክሌ በሥልጠናው እንደተናገሩት ዘላቂ የቡና ምርት በመፍጠር የዩኒየኑን ራዕይ ተልዕኮ እና ዋና ዕሴቶችን መገንዘብ እንደሚገባ ገልፀዋል።

የአርሶ አደሩን ዘላቂ ምርት እና ትክክለኛ መረጃ በማስያዝ የአፈፃፀም መለኪያ በመያዝ፣ ዘላቂ የቡና ምርት፣ የኦርጋኒክ፣ የፌር ትሬድ ሕግ ተገዢነት በመከተል የቡና ጥራት ከፍ ማድረግ እንደ ሚቻል ገልፀዋል።

ዋይዝ የግብርና ግብዓት እና አቅርቦት የማማከር አገልግሎት ድርጀት ሥራ አስኪያጅ የሆኑት አቶ ጨነቁ ኮንታር ሥልጠናውን በሰጡበት ወቅት የቡና ጥራት መሠረታዊ መርሆዎችን በመከተል ጥራቱን ከፍ ማድረግ እንደ ሚቻል ገልፀዋል።

አክለውም የቡና ጥራት መሠረታዊ ፅንሰ ኃሳቦች ከቡና ለቀማ፣ ከቡና ቅምሻ ጣዕም ከቡና አያያዝና ከቡና ቅምሻ ጣዕም አዘገጃጀት ጋር አያይዘው ሥልጠናውን ሰተዋል።

ዩኒየኑ የተመሰረተበት መሠረታዊ ዓላማው ቡና፣ ማር እና ቅመማቅመም ከአባል አርሶአደር ሰብስቦ በውጭና በሀገር ውስጥ ለመሸጥና የተላያዩ የግብርና ግባቶችን ለአባላቱ ለማቅረብ መሆኑ ተገልጿል።

በሥልጠናው ከመሠረታዊ የአባል ማሕበራት የተወጣጡ ባለድርሻ አካላት፣ የኢንዱስትሪ ባለቤቶች፣ ባለሀብቶች እና የዘርፉ ባለሞያዎች ተሳትፈዋል ቤሸቴ ዘግቧል። Bench Sheko Zone Govenment Communication Affairs.

ለክረምት እርሻዎ ምርጥ ዘሮችን፣ ለአረም፣ ለተባይና ለበሸታዎች መከላከያ ኬሚካሎችን እና ሌላም የግብርና ግብዓት ይፈልጋሉ? እንደዛ ከሆነ ሚዛን ከተማ ዋና አደባባይ ከአዋሽ ባንክ ፊትለፊት ዋ...
10/07/2026

ለክረምት እርሻዎ ምርጥ ዘሮችን፣ ለአረም፣ ለተባይና ለበሸታዎች መከላከያ ኬሚካሎችን እና ሌላም የግብርና ግብዓት ይፈልጋሉ? እንደዛ ከሆነ ሚዛን ከተማ ዋና አደባባይ ከአዋሽ ባንክ ፊትለፊት ዋይዝ ግብርና ግብዓትን ያገኛሉ፡፡ ወይም በ0929946060 እና 0917826130 ይደዉሉ፡፡

Call 0917826130 0r 0929946060
07/07/2026

Call 0917826130 0r 0929946060

02/07/2026

Address

Mizan Salayesh Road
Mizan Teferi

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Wise Farm Inputs and Consultancy posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

Share