10/03/2024
ልጅዎ የሚማሩትን ትምህርት ይበልጥ ገብቷቸውና ቀሏቸው ጥሩ ውጤት እንዲያስመዘግቡ የሚሹ ከሆነ ብቃት ያላቸውን፣ #የሰለጠኑና ዘወትር ክትትል የምናደርጋቸዉን አጋዥ መምህር ( #አስጠኚ) ከጂንየስ ቱቶርስ ይቅጠሩ።
👨🏫 ለየትኛውም የትምህርት ደረጃ ከkg - 12ኛ ላሉ እና ኮሌጅና ዩኒቨርሲቲ ለሚማሩትም።
📚 እንዲሁም International School Curriculum ለሚማሩትም ተማሪዎች ልምድ ባላቸው አስጠኚዎች ይታገዛሉ።
👉ለ6ኛ፣ 8ኛ እና 12ኛ ክፍል ተፈታኞች ለፈተና ዝግጅት ልዩ ትኩረት እንሰጣለን።
ይደዉሉልን።
0900067164