23/04/2026
አንዷለም በ2ቀን በ700ሺህ ተመልካች ቀዳሚ ሆነ🔥
የነቀምቱ አንዷለም አስተመች ለሙከራ ያቀረበው የቤተሰብ ጨዋታ በሾው ታሪክ ከፍተኛ ቁጥርም ሆኗል። አንዷለም በአንድ ቀን ብቻ ግማሽ ሚሊዮን ተመልካች ማግኘት ችሏል። ከዚህ ቀደም 600ሺህ ተመልካች ያገኘው ኮሜዲያን ያሲኖ ያንን ቁጥር ለማግኘት 9 ቀናት ወስዶበታል። አንዷለም በአንድ ቀን ተኩል የናሲኖን ሪከርድም ሰብሯል።
ዶች ኤችዲ