08/05/2026
Made In Ethiopia Expo 2026 – Final Day!
As the Ethiopia Tamrit Expo concludes today at the Millennium Hall (AICC), BMET Cable is proud to reflect on a highly successful event.
We were honored by the visit of distinguished officials, including:
*H.E. Melaku Alebel (Minister of Industry)
*H.E. Ahmed Shide** (Minister of Finance)
* H.E. Prof. Berhanu Nega(Minister of Education)
* Various Federal and State leadership members.
Our team showcased our production excellence from our factory, demonstrating our commitment to powering Ethiopia’s infrastructure.
Don't miss out!
Visit our booth today before the expo closes to explore our energy and telecom solutions.
---
የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ ዛሬ ይጠናቀቃል!
በአዲስ ዓለም አቀፍ ኮንቬንሽን ማዕከል ሲካሄድ የቆየው ኤክስፖ ዛሬ የመጨረሻ ቀኑን ይዟል። ቢኤምኢቲ (BMET) ኬብል በቆይታው ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎችን በማሳያ ስፍራው በመቀበሉ ታላቅ ኩራት ይሰማዋል።
የጎበኙን ክቡራን እንግዶች፦
* ክቡር አቶ መላኩ አለበል (የኢንዱስትሪ ሚኒስትር)
* ክቡር አቶ አሕመድ ሽዴ (የገንዘብ ሚኒስትር)
* ክቡር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ (የትምህርት ሚኒስትር)
* እና ሌሎች የፌደራልና የክልል ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች።
ፋብሪካችን ለሀገራዊ ግንባታ እያበረከተ ያለውን አስተዋፅኦ ለክቡራን እንግዶቻችን ገለጻ አድርገናል። ዛሬውኑ በመምጣት የጥራት ውጤቶቻችንን እንዲመለከቱ ተጋብዘዋል።